የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
‼️ዘግናኙ የሙስሊሞች ጥቃት በጎንደር
😭😭


ጉዳዩ፦ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የሃይማኖት ተከታዮች በጋራ የሚኖሩባት ምድር ናት:: ሙስሊሞች በየትኛውም ቦታ በነፃነት የመኖር እምነታቸው የመተግበር መብት አላቸው:: በአንዳንድ የአገራችን ክፍሎች ላይ የሚስተዋሉት ሙስሊሙን የመጨቆን እንቅስቃሴዎች እየጨመሩ መጥተዋል:: ዛሬም በጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ላይ ግፍ ተፈፅሟል:: የአገር አባትና ሽማግሌ የሆኑት የሸይኽ ከማል ለጋስ ስርአተ ቀብር እንዳይፈፀም ቀባሪው ላይ ዘግናኝ ጥቃት በመፈፀም ደም አፍስሰዋል:: የሙስሊሙ ቤትና ንብረትን ለማውደም የድብደባ የማቃጠል ተግባሮች ታይተዋል:: መንግስት ይህንን ወንጀል የፈፀሙት ሰዎች ላይ ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድና ለወደፊቱም እንዲህ አይነት ትንኮሳዎች እንዳይደገሙ አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርግና የሙስሊሙን መብት እንዲያስከብር አጥብቀን እናሳስባለን:: በመጨረሻም አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን እንዲጠብቅልን እንለምነዋለን
::
🤔3👍1
አሏህ አሏህ አሏህ


{ولا تحسَبنَّ الذينَ قُتِلُوا في سَبيلِ الله أَمواتًا بلْ أَحياءٌ عندَ ربّهِم يُرْزَقُون} آل عمران 169

【እነዛህ በአሏህ መንገድ ላይ የተገደሉ ሰዎችን ሙታን አድርገህ አታስባቸው ይልቁንስ ህያው ናቸው ጌታቸው ዘንዳም ሲሳይን ይለገሳሉ】ሱረቱል ዒምራን 169

ፋቲሀ እንቅራላቸው በመጨረሻም አሏህ ሆይ የቀርኣኑን (ሰዋብ)(ث) ለሙታኖች አድርስ እንበል ባረከሏሁ ፊይኩም።
4👍2😱1
🩸የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ትላንት በአክራሪ ሰው መሰል ሰይጣን ክርስትያኖች በጎንደር በሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ የተፈፀመውን ድርጊት አስመልክቶ የተሰጠ ባለ 13 ነጥብ የአቋም መግለጫ መግለጫ።
🥰3👍1
"ችለን እንጂ ተቻችለን አይደለም የኖርነው"


👉የጎንደር ሙስሊሞች የሹሀዳዎች ቁጥር ከ35 አጫቅቧል ንብረት ወድሟል የሙስሊሙ ሱቆች(የንግድ ስፍራወዎች) ተለይተው ተዘርፈዋል መስጂዶች ተቃጥለዋል የተከበረው የአሏህ ቃል (ቀርኣን)ተቃጥሎዋል የተከበሩ ቦታዎች ወድመዋል ሴቶች ሆጃባቸው ተገፏል የቆሰሉት ወንሞች ቁጥር ለማወቅ ይታክታል እነዚህን አካላቶች መንግስት ለህግ እንዲያቀርብ እኛ ሙስሊሞች እንጠይቃለን።

አሏህ አሏህ አሏህ


{ولا تحسَبنَّ الذينَ قُتِلُوا في سَبيلِ الله أَمواتًا بلْ أَحياءٌ عندَ ربّهِم يُرْزَقُون} آل عمران 169

【እነዛህ በአሏህ መንገድ ላይ የተገደሉ ሰዎችን ሙታን አድርገህ አታስባቸው ይልቁንስ ህያው ናቸው ጌታቸው ዘንዳም ሲሳይን ይለገሳሉ】ሱረቱል ዒምራን 169

ፋቲሀ እንቅራላቸው በመጨረሻም አሏህ ሆይ የቀርኣኑን (ሰዋብ)(ث) ለሙታኖች አድርስ እንበል ባረከሏሁ ፊይኩም።
😢3
#የኔ ምክሮች


مهما أكثرت على ابنك من النصائح فلن يأخذك إلا بالقليل من قولك والكثير من فعلك.


『በልጅህ ላይ ምንም ያህል ምክር ብታበዛበት ከድርጊትህ ብዙውን ከንግግርህ ትንሹን ቢሆን እንጂ አይዝም』
7🥰2👍1
#የኔ ምክሮች


في كل صباح أقرر لا أغضب وأقضي يوم هادىء ثم ألتقي ببعض الأغبياء الذين يجعلون ذلك مستحيلا لأعلمهم بأنه سيستطاع.


『ሁሌም በማለዳው ዛሬ ቀኔን ሳልቆጣ ተረጋግቼ ነው ማሳልፈው ብዪ እወስናለው ከዛም ይሄን ነገር አይሆኔ አድርገው ከሚያስቡ አላዋቂዎች ጋር እገናኝና እንደሚቻል አሳውቃቸዋለው』
10👍1👎1
አሁን በደረሰኝ መረጃ በጎንደር በአሁን ሰኣት ወጣቶች አካባቢያቸውን እንዲጠብቁ እየተደረገ እንደሆነ ሰማሁ የተረጋጋም ሁኔታ አለ ብለውኛል】

Alhamdulilah
8😢2
በድጋሚ የደረሰኝ መረጃ


【ጎንደር መብራት ጠፍቷል። አንፃራዊ ሰላም አለ። በቅርብ ሰኣት የገባው የመከላከያ ሰራዊት ስራውን እየሰራ ነው። በዚህ ሰኣት የተቃጠሉት መስጂዶችን የማጥፋት ስራ እየተሰራ ነው። በቀበሌ ስድስት የሚገኘው በተለምዶ ሰለፊይ መስጂድ ተብሎ የሚታወቀው ተቃጥሏል። እርሱን የማጥፋት ስራ እየተሰራ ነው።】
7😢3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆👆

👉የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ዘግናኝ የሀይማኖት ማጥፋት እርምጃ በተመለከተ የጠና መግለጫ ሰጥተዋል ይክፈቱና ይመልከቱ።


ቀጣዩን ከታች በኩል ታገኙታላችሁ።
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶስተኛውና የመጨረሻው ክፍል
5👍1
የቅርብ ሰኣት መረጃ

👉አሁን ከምሽቱ 4:05 ገደማ በጎንደር ከተማ የእስልምና ጉዳይ የሥራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ እስማዒል መኖርያ ቤታቸውን ላይ ፈንጂ በመወርወር አቃጥለውታል ትልቁ ልጃቸው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል የቀሪው ቤተሰቦቻቸው ጉዳይ ሁኔታ በግልፅ የታወቀ ነገር የለም መንግስት አሁንም ድረስ ዝምታን መርጧል ።
😢15