የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


يا ولدي إن ملكت عقلا حقيقيا ما ملت إلى الدنيا وإن مالت إليك لأنها خائنة كذابة تضحك على أهلها من مال عنها سلم منها ومن مال إليها بلي فيها فقد ورد؛【حب الدنيا رأس كل خطيئة】


ልጄ ሆይ ትክክለኛ አዕምሮን ብትይዝ ወደ ዱንያ ባላዘነበልክ እርሷ ብታዘነብልብክም ምክነያቱም ዱንያ አጭበርባሪ ፣ቀጣፊና በቤተሰቦቿ ላይ የምታፌዝ ናት ከእርሷ ያዘነበል ሰላም ሆነ ወደ እርሷ ያጋደለ በእርሷ የተዋጠ ሆነ በእርግጥም በሀዲስ ወርዷል 【የዱንያ ውዴታ የስህተቶች ባጠቃላይ ዋና አናት ናት】እንደተባለች።
4👍3🤩1
#የኔ ምክሮች



أحبابي :‏ من تفكر في ذنوبه تاب ورجع ومن تذكر قبيح عيوبه ذل وتواضع .

ውዶቼ፥『ስለ ወንጀሎቹ ያስተነተነ ንስሀ ገባ የተመለሰ ሆነ መጥፎ ነውሮችን ያስታወሰ ዝቅ አለ የተናነሰ ሆነ』
👍7😱1
#የኔ ምክሮች

لا تتسلق الجبال ليراك العالم
تسلقها لكي ترى انت العالم!

『ዓለም እንዲያይህ ብለህ በተራራ ላይ አትንጠልጠል
ይልቅንስ አንተ ዓለምን ታይ ዘንዳ በተራራ ተንጠልጠል።』
👍8👏2🤩1
#የኔ ምክሮች


فكما أن حبها رأس كل خطيئة فكذلك بغضها رأس كل حسنة هي كالحية لين لمسها قاتل سمها لذاتها سريعة الزوال وأيامها تمضي كالخيال انتبه منها.

『ዱንያን መውደድ የስህተት ሁሉ ራስ(ዋና) እንደሆነው ሁሉ እርሷን መጥላትም የመልካም ነገሮች ሁሉ ራስ(ዋና) ነው ዱንያ ማለት ልክ እንደ እባብ ናት ቆዳዋ ለስለስ ብሎ መርዙዋ የሚገድል ጥፋጥናዋ በግዜያዊ ቆይቶ በቶሎ የሚወገድ የሆነ ቀናቶቿ ልክ እንደ ምናብ የሚሄዱ የሆነች ናት ተጠንቀቃት
👍43🤩1
ክፍል ሶስት

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…


قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።


(الثالث) : قرأتم القرآن ، ولم تعملوا به

(3ተኛው) አሉዋቸው

『 ቁርኣንን አነበባችሁት ፣ ነገር ግን አልሰራችሁበትም』

(الرابع) : أكلتم نعمة الله ، ولم تؤدوا شكرها .

(4ተኛው) አሉዋቸው

『የአላህን ፀጋ በልታችሁ ነገር ግን ምስጋናውን አልተወጣችሁም』

ይቀጥላል…
👍6🤩1
#የኔ ምክሮች

من لم يصنع السعادة لنفسه
لن يصنعها له الآخرون!

『ለራሱ ደስታን የማይፈጥር ሰው
ማንም ለእርሱ ደስታን ሊፈጥርለት አይችልም
👍7🤩1
#የኔ ምክሮች


"كَانَ اللهُ تَعالى وَلا مَكَان قَبْلَ أَنْ يَخْلُقَ الْخَلْقَ وَكَانَ اللهُ تعالى وَلَمْ يَكن أَيْنٌ وَلا خَلْقٌ وَلا شَىْءٌ وَهُوَ خَالِقُ كُلِّ شَىْءٍ" اهـ.

#ኢማሙ_አቡሓኒፋ_ኑዕማን_ኢብኑ_ሳቢት እንድህ አሉ፦

『አሏሕ ነበር ቦታ ሳይኖር፣ ፈጡራንን ሳይፈጥር፣ አሏሕ ነበር፤ የት የሚባል ነገር ሳይኖር፣ ፍጡራንም ሳይፈጠሩ፣ አንድም ነገር ሳይኖር። እርሱ (አሏሕ) የሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው』

©ታዋቂ ምንጭ፦【ፊቅሁል አብሰጥ】
----------
👍7🤩1
#የኔ ምክሮች


فاشغل نفسك فيها بتقوى الله ولا تغفل عن ذكره تعالى ذرة واحدة وإن طرقك الغفلة ذرة فاستغفر الله.

『ነፍስህን በዱንያ ላይ አሏህን በመፍራት አጥምዳት የአንድ ብናኝ የምታክል ግዜ እንኳን አሏህን ከማውሳት አትዘናጋ ብናኝ የምታህል ድብርት መንገዱን አንተ ላይ ቢከፍትብህ እንኳን ጌታህን ማህርታውን ተማፀነው』
👍31🤩1
ክፍል አራት

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…

قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።

እርሳቸውም ቀጥሉ፦


(الخامس) : قلتم إن الشيطان عدوكم ، ووافقتموه.

(5ተኛው ) አሉዋቸው፦

『ሸይጣን ጠላታችነው ብላችሁ ነገር ግን ከሱ ጋር ገጠማቹ』

(السادس) : قلتم إن الجنة حق ، فلم تعملوا لها.

(6ተኛው)አሉዋቸው፦

『 ጀነት ሐቅ ናት ብላችሁ ነገር ግን ለርሷ የሚሆን ስራ አልሰራችሁም』


ይቀጥላል…
👍6🤩1
#የኔ ምክሮች


كن صفيا صافيا ولا تكن صوفيا منافقا فتهلك التصوف الإعراض عن غير الله وعدم شغل الفكر بذات الله وتوكل على الله.


『ጥርት ያለ ግኑኝነት ከአሏህ ጋር የሚያደርግ ጥርት ያልክ ሰው ሁን ከአሏህ ግር ጥርት ያለ ግኑኘነት የሚያደርጉ የሚመስሉ ሙናፊቆችን አትሁን ትጠፋለህና ተሰውፉ ተሰውፉ ማለት ከአሏህ ውጪ ለሌላ አለመቅረብ ነው በአሏህ እውነታም ላይ መመራመርን መተው ነው በአሏህ ላይ መመካት ነው』
👍5🤩1
#የኔ ምክሮች


إذا أردت أن تؤاخي رجلا فأغضبه قبل ذلك فإن أنصفك عند غضبه فصاحبه وإلا فاحذره. - لقمان الحكيم

『አንድ ሰውን ወንድም አድርገህ መወዳጀት ከፈለክ ከእርሱ በፊት አስቆጣው በቁጣው ግዜ ድንበር ካላለፈብህ ተወዳጀው ካልሆነ ተጠንቀቀው』
👍8🤩1
#የኔ ምክሮች


يا أخب: لا تؤخر التوبة فإن الموت يأتي بغتة .. - لقمان الحكيم

『ወንድሜ ሆይ ንስሀን አታዘግያት ሞት በድንገት ነው ሚመጣውና』
👍3🤩3
ክፍል አምስት

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…

قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።

እርሳቸውም ቀጥለው ይህን አሉ፦

(السابع) : قلتم إن النار حق ، ولم تهربوا منها

(7ተኛው) አሉዋቸው፥

『የጀሀነም እሳት ሐቅ ነው ብላችሁ ነገር ግን ለርሷ የሚዳርጋችሁት ስራ አልተዋቹም』

(الثامن) : قلتم إن الموت حق ، فلم تستعدوا له

(8ተኛው) አሉዋቸው፥

『ሞት ሐቅ ነው ብላችሁ ነገር ግን ለርሱ አልተሰናዳችሁም』


ይቀጥላል…
👍10😱2
#የኔ ምክሮች


احرصي على حسن ادارة البيت وتنظيم الوقت وترتيب أولوياتك.

『በጥሩ የቤት አስተዳደር ላይ፣ግዜሽን ስርኣት በማስተካከል እንዲሁ በላጭ ምትያቸውን ነገሮች ቅድመ ሁኔታ በማስያዝ ትኩረት አድርጊ』
👍5🥰2🤩1
#የኔ ምክሮች


احرصي على التجديد الدائم في كل شيء في المظهر والكلمة واستقبالك له.


『ሁል ግዜ በሁሉም ነገር ላይ ነገሮችን በማደስ ላይ ትኩረት አድርጊ በእይታሽ በንግግርሽ እንዲሁ እርሱን በመቀበል ላይም ጭምር』
👍3🤩2🥰1
#የኔ ምክሮች


وإياك أن تتشاغل بالتعبد من غير علم فإن خلقا كثيرا من المتزهدين والمتصوفة ضلوا طريق الهدى إذ عملوا بغير علم وحاسب نفسك عند كل نظرة وكلمة وخطوة فإنك مسؤول عن ذلك كله.


『ወየውልህ ያለ እውቀት አምልኮን ለመፈፀም ብለህ እራስህን ከመጥመድብዙ ዛሂድ ነን እንዲሁ ጥርት ያለ ግንኙነት ከአሏህ ጋር እያደረግን ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎች ያለ እውቀታቸው ስራን ሰርተው ከትክክለኛው መንገድ መስመር ጥሰው አልፈዋል በእያንዳንዱ እርምጃ፣ንግግር እንዲሁ ምልከታህ ላይ ነፍስህን አስተሳስብ አንተ ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂው ነህና』
👍2🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች


لا تمل من التوبة
ولو تكرر الذنب
أليس كلما اتسخ
ثوبك غسلته.

ከንስሀ አትሰላች
ወንጀል ቢደጋገምም
ሁል ግዜ ልብስህ ሲቆሽሽ
ታጥበው አይደለን?
👍72🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች

ከመልካም ሴት ባህርያቶች መሀከል፦

أن تتصف بالحياء .

『በእፍረት ልትገለፅ ነው』
🥰6🤩1
ክፍል ስድስት(የመጨረሻው ክፍል)

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…

قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።

እርሳቸውም በስተመጨረሻ ቀጥለው ይህን አሉ፦


(التاسع) :انتبهتم من النوم واشتغلتم بعيوب الناس ، وتركتم عيوبكم.

(9ነኛው) አሉዋቸው፦

『 ከእንቅልፋቹ ነቅታቹ፣ ነገር ግን የራሳችሁን ነውር ትታችሁ በሰዎች ነውር ተጠመዳችሁ』

(العاشر) : دفنتم موتاكم ، ولم تعتبروا بهم

(10ረኛው) አሉዋቸው፦

『ሙታናችሁን ቀብራችሁ ነገር ግን በነሱ አልተገሰፃችሁም』


ተጠናቀቀ!
👍3🥰1
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!


https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
👇👇👇
5👍4👎2🤩1
#የኔ ምክሮች


👉ከመልካም ሴት መገለጫዎች ፦

أن تبتعد عن التشبه بالرجال .


『በወንዶች ከመመሳሰል ልትርቅ ነው』
6👍4🤩1