https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
#የኔ ምክሮች በረመዷኑ ወር ሼር ያድርጉ።
https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
#የኔ ምክሮች በረመዷኑ ወር ሼር ያድርጉ።
❤3👏2
#የኔ ምክሮች
👉ረመዷን_ከሪም___ውድ
#የሀምዛን ዲናዊ ምክር_ተከታታይዎች
#ሰላም ናችሁ
#እንኳን_ለተከበረው_የረመዷን
#ፆም_በሰላም_አደረሳቹህ
አደሰን!
💡💡💡💡
#እጭር ትውስታ
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?👇
#ቅድሚያ_አረበኛውን
🤏 نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ
ግዴታው ኒያ ነው ልብ ይበሉ!
👉ኒያውን በኣማረኛም ማለት ችግር የለውም ነገር ግን ይህ ኒያ ግዴታነቱ በምላስ ሳይሆን በውስጥ ማሰብ ነው።
✍ልብ ይበሉ ይህን ኒያ በ30 ኛውም ቀን ሁሌ ለሁሉም ቀናት ማስገኘት ግዴታ ነው በኢማሙ አሻፍዕይ መዝሀብ ስለዚህ ለ30ውም ቀን በአንድ ግዜ መነየት አይበቃም ማለት ነው ይልቅንስ ቀን በቀን መነየቱ ነው ግዴታነቱ።

❤4👏2🥰1
#የኔ ምክሮች
ሀያዕ በሴቶች አለም💘
ሀያእ ማለት ጨዋነት አይን አፋርነት መተናነስ ማለት ሲሆን ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው፣ አንድ ሴት ልጅ ሀያእ ካላት መልካም ሥነ—ምግባርን ትላበሳለች ፣
መልካም ሥነ —ምግባርን ስንል እንዴት?
አንደኛ በንግግሯ
ሁለተኛ በአለባበሷ
በአይን አይናፋርነት
ሁሉ ነገሯ ያማረና የተዋበ ልቧ በኢማን የታነፀ ይሆናል ።
እወቂ ፦ሴት ልጅ በአለባበሷ እራሷን ከወንጀል ጠብቃ ሌሎችም ወንጀል ውስጥ እዳይገቡ ተምሳሌት ትሆናለች ፣
★ሀያእ ያላት ሴት መረጋጋትን ትጎናፀፋለች ፣ እሱም ሰኪና ይባላል ።
★አንዲት ሴት በሀያእ ከታነፀች ከብዙ ክፉ ነገሮች እራሷን ታድናለች ። ሀያእ ከሌላት ግን መልካም ነገሮች ሁሉ ከእርሷ ይርቃሉ ።
★ልቦቿ ይደርቃል ኢማን ታጣለች አይናፋርነት አይኖራትም እኔ ሳይሆን አንቺ በውስጥሽ የምትመለከቺው ነገር ስላለ እንዳትወቅሺኝ ።
★የፊትናና የወንጀል መንስኤ ለእርሷም ለሰዎች አጋላጭ ትሆናለች የሴቶች አህዋል መስተካከል የህብረተሰቡ የመስተካከል ሚስጥር ነው ። ይህ አባባል ተራ ይመስለኝ ነበር ግን ቁም ነገር አዘል ነው።
👉ሀያእ ከአሏህ ዘንድ ተቅዋ ይጨምርልናል
ከመልካሞቹ ባሪዎችም ያደርገናል ታጋሽነትም እንዲሁ በመጥፎ ሰአትም ሆነ በደስታ ጊዜ አሏህ በትዕግስት ታመሰግናለች፦
فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا
መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡
عن أبي هريرة - رضي الله عنه قال- عن النبي - صلَّى الله عليه وسلَّم - قال: ((الإيمان بضعٌ وستون شُعْبة، والحياء شُعْبة من الإيمان
አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ እዳስተላለፉት የኛ ነብይ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንድህ ብለዋል፦ ኢማን ከስልሳ በላይ ንዑስ ክፍሎች አሉት ሐያእ አንዱ የኢማን ንዑስ ክፍል ነው አሉ!
አሏህ የሀያእን ካባ ያልብሰን! !
👉ሴቶች የትዳር ሆነ የማህበራዊ ግኑኝነታችሁ መስመር ምቀርፁት እናንተው ናችሁ እና አትኩሩበት!

👍9❤1🥰1👏1
#የኔ ምክሮች
أرجـوكَ اهـتـمْ بـصـلاتـكَ فـ هـنـاكـ مـكـانـا أجـمـل مـن الـدنـيـا يـنـتـظـرُنـا.
★እባክህን በሷላትክ ላይ ትኩረት አድርግ እዛ አካባቢ ከዱንያ የበለጠ ውብ የሚጠብቀን ቦታ አለና።( እርሱም ጀነት ነው)

👍6👏3
#የኔ ምክሮች
لا تتصل بشخص أگثر من مرتين ✌️
ولا تستمر في إرسال الرسائل " أين أنت ؟" "اشتقت اليگ" يگفي ان تبعث مرة وآحدة ..☝
ولا تگلم شخص أگثر من مرة وهو موجود
لو گان يريد أن يحادثگ لمآ انشغل عنگ بغيرگ
ولا تبحث عن أشخآص اختفوآ فجأة بدون مبررآت . لأنهم لو گانو يريدونگ لبقوآ معگ
لاتهتم بمن لايهتم بك
✌️ወደ አንድ ሰው ከአንድ ግዜ በላይ አብዝተህ አደውል!
✌️ እንዲሁ መልዕክቶችንም አብዝተህ ከመላክ ተቆጠብ የት ነክ አንተ? ከሚሉት…ወደዛ ሰው ናፈክ አንድ ግዜ እርሱን መፈለግ ይበቃሀል!
🤚አንድን ሰው ከአንድ ግዜ በላይ እርሱ አጠገብህ እያለ አታውራ ምክነያቱም እርሱ አንተን የሚፈልግህ ቢሆን ኑሮ ባንተ ፋንታ በሌላ ሰው ባልተጠመደ ነበር!
★እንዲሁ በድንገት ካንተ ያለ ምንም ምክነያት የተነጠሉ ሰዎችን ከመፈለግ አደራ ምክነያቱም እውነት እነርሱ ፈላጊህ ቢሆኑ ካንተ ጋር በቆዩ ነበር!
"ላንተ ለማይጨነቅልህ ሰው አንተም አትጨነቅ"

❤5👍2👏2🥰1
#የኔ ምክሮች
الـقـلـب الـذي يـتـحـمـل كـثـيـرا حـيـن يـتـغـيـر لـن يـعـود كـمـا كـان أبـدا
【ብዙ ነገሮችን የሚሸከም ልብ
በሚቀየርበት ሰኣት በፍፁም ወደነበረበት አይመለስም】

❤3🥰2👏1
#የኔ ምክሮች
يـنـبـغـي
إمـا أن تـكـتـب شـيـئـا يـسـتـحـق الـقـراءة
أو أن تـفـعـل شـيـئـا يـسـتـحـق الـكـتـابـة.
【ወይ መነበብ የሚገባውን ነገር ፅፈህ ልታልፍ ይገባል አልያ መፃፍ የሚገባውን ነገር ሰርተህ እለፍ】

❤5👏4👍1
#የኔ ምክሮች
سـألـونـي أيـهـمـا أجـمـل أمـك أم الـقـمـر؟
فـقـلـت لـهـم إذا رأيـت أمـي نـسـيـت الـقـمـر وإذا رأيـت الـقـمـر تـذكـرت أمـي!
★ጨረቃ ናት አልያስ እናትህ ናት የበለጠችዋ ቆንጆ ብለው ሲጠይቁኝ!
👌እኔም እንዲህ በማለት መለስኩላቸው እናቴን ባየው ግዜ ጨረቃን እረሳለው
👌 ነገር ግን ጨረቃን ስመለከት እናቴን ታስታውሰኛለች!

❤6🥰1👏1
#የኔ ምክሮች
أنـا بـخـيـر لـأنـنـي تـوقـفـت عـن مـنـح الـفـرص لـمـن لا يـسـتـحـق.
【አሁን ደህና ነኝ ምክነያቱም ለማይገባው ሰው ዕድል ከመስጠት ስላቆምኩኝ!】

❤3👍3🤩2👏1
#የኔ ምክሮች
★ረሱላችን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በተከበረዉ ሀዲሳቸዉ እንድህ ይሉናል፦
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم;
لا تحقرن من المعروف شيئا
【አንድን ኸይር ነገር ትንሽ ናት ብላቹህ እንዳትተዋት】

👍7❤2👏2
#የኔ ምክሮች
وأرادوا قـتـل يـوسـف فـلـم يـمـت
وبـاعـوه لـيـكـون عـبـدا فـصـار مـلـكـا
إطـمـئـن إرادة الـلـّه فـوق الـجـمـيـع.
【ዩሱፍን መግደል ፈለጉ ግን አልሞተም】
【ባርያም እንዲሆን ሸጡትም ጭራሹኑ ንጉስ ሆነ】
:-[ ተረጋጋ የአሏህ ፍላጎት ከሁሉ ፍላጎት በላይ ነው!。。。。
وأرادوا قـتـل يـوسـف فـلـم يـمـت
وبـاعـوه لـيـكـون عـبـدا فـصـار مـلـكـا
إطـمـئـن إرادة الـلـّه فـوق الـجـمـيـع.
【ዩሱፍን መግደል ፈለጉ ግን አልሞተም】
【ባርያም እንዲሆን ሸጡትም ጭራሹኑ ንጉስ ሆነ】
:-[ ተረጋጋ የአሏህ ፍላጎት ከሁሉ ፍላጎት በላይ ነው!。。。。
❤5👍2🤩1
#የኔ ምክሮች
★ሀያቲ ውድ እህቴ አሏህን ፈሪ ከሆኑ ሰዎች ጋር ሁሌም ተወዳጂ፤እነርሱ በሚሰሩት ኸይር ስራዎች አንቺም ተካፋይ ትሆኛለሽ በተጨማሪም አሏህ ልዩ ፀጋ በነርሱ ላይ ሲያወርድ አንቺም ከፀጋዉ ተካፋይ ትሆኛለሽ ፤
★ከመጥፎ ሰዎች ጋር ግን አዳራ አትጎደኚ ከእነርሱ የሚገኝ መልካም ነገር የለምና፤የአሏህ ቅጣት በወረደባቸዉ ጊዜ ከቅጣቱ ተካፋይ ከመሆን በቀር!
ሀያቲ ውድ እህቴ ዘወትር አቀማመጥሽ ከዓሊሞች እንዲሁ ከዐሊማቶች ጋር ይሁን እነዚያ ብልሆች የሚናገሩትን ከልብሽ አድምጪ ፤ከአሏህ መልካሙን ምንዳ ስትጠብቂ ቅጣቱንም በመፍራት ይሁን፤ዘወትር ላለፉ ሀጢያቶችሽ ጌታሽ ይምርሽ ዘንድ ምህረትን ጠይቂ!
አደራሽን……,

❤4🥰3👏2🤩1
#የኔ ምክሮች
#ውዱ_ወንድሜ_ሆይ_አይንህን_ስበር!!!👀
★ሁሌ እህትህን (ወቃሽ) አትሁን አሏህ ትእዛዙን ካንተ ነውና የጀመረው!!!
👀እይታህን መቆጣጠር አቅቶህ ስንቶችን ልብህ ተመኝቷል?
በስንቶችስ የሀራም ወጥመድ ተይዘሀል?
ምን ያህል ጊዜስ የሸይጧን መሳሪያ ሆነሀል?
#ወንድሜ_እይታ_በአሁኑ_ጊዜ_በአካል_አሊያም_በሶሻል_ሜዲያ( ፕሮፋይል፣ ፓስት፣ ፊልም፣ፎቶ .....) ሊሆን ይችላል!
★ለምን ወንድሜ ለምን? አንተኮ ውድ የአሏህ ባሪያ ነህ እንዴት በርካሽ የተራቆቱ እንስቶች ትሳባለህ።
የተላጠ ሙዝን ሚከበው ዝንብ እና ትንኝ እንጂ ሌላ ማን ሊሆን ይችላል?
★ለጥሩ ሚገባው ጥሩ ነውና፤ ጥሩ የሆነችዋን ለማግኘት መጀመሪያ አንተ ጥሩ ሁን፣አሏህን የትም ሆነህ ፍራው፣ እይታህን ተቆጣጠር አደራ አደራ!!! ( ምክንያቱም ጌታህ በምትሰራው ሁሉ ውስጥ አዋቂ ነው የዱንያ ቆይታህም እጅግ አጭር ነውና)!
አሏህም አለ፦
【 وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيم】
【መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው】፡፡
ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡
እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡
ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡
(ሱረት አል-ኑር፣ - 26)✍
【ሀያቲ አንቺም አይንሽን ሰበር 】

👍3❤2👏1
#የኔ ምክሮች
عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال "ليس الشديد من غلب بالصرعة إنما الشديد الذي يملك نفسه عند الغضب."رواه البخاري
★አቡ ሁረይህ ረድየሏሁ አንሁ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም እንዲህ ብለዋል:-"ጀግና ብሎ ማለት ሠዎችን ታግሎ የጣለ ሳይሆን በንዴት ግዜ ራሱን የተቆጣጠረ ሰው ነው።" ቡኻርይ ዘግበውታል።
🌿ቁጣን ለመተው ከሚያግዙ ነገራቶች መካከል አሏህ የሁሉነገራቶች ፈጣሪ መሆኑን እና ነገራቶችን ካለ ለመኖር ወደ መኖር የሚያስገባ መሆኑን ማስተንተን፤ በእያንዳንዱ ንግግሩ እና ተግባሩ አሏህ ዘንድ እንደሚጠየቅበት ማስተንተን እንዲሁም "ላ ኢላሀ ኢለሏህ" የሚለውን ዚክር ማብዛት እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገራቶችን መከወን ቁጣን ለመተው ሠውየውን ይረዱታል።
🥀አንድ ሠው ቁጣ ሲመጣበት የነበረበትን ሁኔታ ይቀይር። ማለትም ቆሞ ከነበር ቁጭ ይበል ቁጭ ብሎ ከነበርም ጋደም ይበል እንዲሁም ውዱእ ያድርግ።ይህን ማድረጉ ንዴቱን ወይም ቁጣውን ለማብረድ ሁነኛ ሚናን ይጫወታል።

❤2👍2👏1
#የኔ ምክሮች(ለእህቴ ሰዓዳ ይሁንልኝ)
الإنسانُ العَاقلُ يُهِمُّه دِينُه يُهِمُّه ءاخِرتُه لا يُبالي بمَن أحَبَّه و بمَن أبغَضَه بَعدَ أن يكونَ مُلتَزمًا لدِينِه مُلتَزمًا لتَقوى الله لا يُبالي بعدَ ذلك لمن أحبَّه و لمن كَرهَه و لمن مدَحَه و لمن ذمَّه. الخَلقُ لا يَضُرّونَ و لا يَنفَعُونَ إلا بمشيئَةِ الله.
#ጤነኛ ሰው እምነቱ እንዲሁ ቀጣይኛዉ ዓለሙ የሚያስጨንቀው ነው ባራቀው እንዲሁ በወደደው የማይጨነቅ ነው ይህም የሚሆነው በአሏህ ዲን ላይ እንዲሁ በአሏህ ፍራቻ ላይ የፀና እንደሆነ ከዛ ቡሀሏ ለወደደው እንዲሁ ለጠላው እንዲሁ ላወደሰው እንዲሁ ላወገዘው የማይጨነቅ ነው ባሮች አይጎዱም አይጠቅሙም በአሏህ ፍላጎት ቢሆን እንጂ።

❤1👏1
#የኔ ምክሮች
أعـظـم الـمـصـائـب الـجـهـل أن يـجـهـل الـجـاهـل جـهـلـه.
【የመሀይብነት ትልቁ ችግር መሀይብ መሀይብነቱን አለማወቁ ነው】።

❤2👍1
#የኔ ምክሮች
الطفل يلهو بالحياة لما كان صغيرا دون أن يعلم أنّ الحياة سوف تلعب به لما يصير كبيرا.
【ህፃን ልጅ በልጅነቱ ላይ ሳለ በህይወት ይጫወት ነበር ወደፊት ትልቅ በሚሆንበት ግዜ ግን ህይወት እንደምትጫወትበት በፍፁም አያውቅም】

👍7👏1
#የኔ ምክሮች
أيها الغافل ما عندك خبر منك ! فما تعرف من نفسك إلا ان تجوع فتاكل ، و تشبع فتنام ، و تغضب فتخاصم ، فبم تميزت عن البهائم !
አንተ ዘንጊ ሆይ ምን አዲስ ዜና አለህ?
👉ስለራስህ ምታውቀው ነገር ሲርብህ እንደምይበላ ነው!
👉እንዲሁ ስጠግብ እንደምተኛ ነው!
👉ስትቆጣ እንደምትጋጭ ነው!
እንግዲያውስ ከእንስሳ በምኑተለየህ?

❤3👏1
جمعة مباركة
መልካም ጁሙዕ ብያለው ውዶች
#سنن_الجمعة★
👈الغسل
👈والتطيب
👈والسواك
👈ويلبس من أحسن ثيابه
👈وقرأة سورة الكهف
👈والتبكير إلى المسجد
👈والإكثار من الدعاء والصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم. لأن النبي صلى الله عليه وسلم قال:-
«إن من أفضل أيامكم هو يوم الجمعة فأكثروا من الصلاة عليّ فإن صلاتكم معروضة علي»
#جمعة_مبارك🌙🌙🌙
#የጁምዐ_ሱናዎች
👉#መታጠብ
👉#ሽቶ መቀባት
👉#ጥርስን መፋቅ
👉#ጥሩ ልብስ መልበስ
👉#ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉 #በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ
👉#ዱዐ እና ሰለዋት ማብዛት
#ነቢያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን ይላሉ «በላጭ ቀን ብሎ ማለት እኮ የጁሙዐ ቀን ነው በሱ ቀን ውስጥም በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የእናንተ ሰለዋት እኮ ለኔ ይቀረብልኛል» አሉ
#መልካም_ጁሙዓህ_ይሁንልን🌙🌙🌙

❤2👏2