የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች

من أقوال العلماء قال أحدهم؛

*"
#ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻛﺎﻹﻧﺎﺀ ﺍﻟﻔﺎﺭﻍ ﻳﻮﻟﺪ ﻣﻦ ﺑﻄﻦ ﺃﻣﻪ ﻻ ﻳﻌﻠﻢ ﺷﻴﺌًﺎ ﺛﻢ ﺑﻌﺪ ﻭﻗﺖ ﻳﺼﻴﺮ ﻳﻔﻬﻢ ﺍﻟﻜﻼﻡ ... ﻓﺈﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ، ﻭﺇﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺸﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ ... ﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢَ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﺘﻌﻠﻢ، ﻭﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢ ﺍﻟﻀﻼﻝ ﻳﺘﻌﻠﻢ " .*


#የሰው ልጅ እንደ ክፍት ዕቃ ነው አሉ ከእናቱ ሆድ ባዶ ምንም የማያውቅ ሆኖ ይወለዳል ከጥቂት ግዜ ቡሀላ ንግግር እየተረዳ ይመጣል መልካም ነገር ሲሰጠው ይቀበላል መጥፎም ከተሰጠው ይቀበላል መልካም ካስተማሩት ይማራል(መልካም ይሆናል) ሸርም ካስተማሩት ሸረኛ ይሆናል።

አሏህ መልካም ተምረው ከሰሩበት ያድርገን 🤲🤲
🥰4
#የኔ ምክሮች


( يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا لَّقَدْ أَضَلَّنِي عَنِ الذِّكْرِ بَعْدَ إِذْ جَاءَنِي ۗ وَكَانَ الشَّيْطَانُ لِلْإِنسَانِ خَذُولًا )الفرقان (؛28 29)

【 ዋ ጥፋቴ እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ በእርግጥም ከኢማን አዘናግቶኛል የእምነት ቃልን ከመጣልኝ ቡሀሏ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ በእርግጥም ሸይጧን ለሰዉ አጋላጭ ነው 】(ፉርቃን 28/29)

👌አስተውል የቁርኣን አያህ(አንቀፅ) ነው እንጂ ከራሴ ያመጣሁት አይደለም!
👍2
#የኔ ምክሮች


وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيم】

【መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው】፡፡

ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡

እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡

ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡

(ሱረት አል-ኑር፣ - 26)
👍31
#የኔ ምክሮች

★ማንን መጎራበት፣ማዋየት፣ባልደረባ አድርገህ መያዝ እንዳለብህ ትማርበታለህ።

جاور من يخاف الله

#አሏህን የሚፈራን ጎረቤትህ አድርገው።

وحاور من يحترمك

#ከሚያከብርክ ጋር ተጠያየቅ ።

وشاور من يحبك

#የሚወድህን ሰው ጋር ተወያይ።
وصاحب من يفهمك

#የሚረዳህን ጓደኛ አድርገህ ያዝ።
🥰21👏1
#የኔ ምክሮች


: بَعضُ النَّاسِ اللهُ إذا أكرَمَهُمْ يَسَّرَ لَهمُ العَملَ الصَّالحَ الذي يَعْجِز عَنهُ العَددُ الكَثيرُ مِنْ أَهْلِ عَصْرِنَا


【አንዳንድ ሰዎች አሏህ ሲያልቃቸው መልካም ስራን ያገራላቸዋል በዘመናችን ብዙ ሰዎች ያቃታቸውን】።
👍31
#የኔ ምክሮች

أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ أَنَّهُ قَالَ جَاءَ رَجُلٌ إِلَى رَسُولِ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ يا رَسولَ اللهِ مَنْ أَحَقُّ النَّاسِ بِحُسْنِ صَحَابَتِي -أَيْ صُحبَتِي- قَالَ عليه الصَّلاةُ والسَّلام : "أُمُّكَ، قَالَ ثُمَّ مَنْ؟ قَالَ: أُمُّكَ، قَالَ ثُمَّ مَنْ؟ قَالَ: أُمُّكَ، قَالَ ثُمَّ مَنْ؟ قَالَ: أَبُوك".


★አቡሁረይራህ እንደዘገቡት እንዲህ አሉ ወደ አሏህ መልዕክተኛ አንድ ሰው መጣ ቀጥሎም እንዲህ አላቸው ማነው በወዳጅነት እኔ ዘንድ በላጭ ተደርጎ መያዝ ያለበት ?

ነብዩና ሙሀመድም ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም እንዲህ አሉት፦እናትህ ቀጥሎስ አላቸው እናትህ ቀጥሎስ አላቸው እናትህ አሉት በአራተኛው ግዜ አሁንስ አላቸው አባትህ አሉት።

የእናትህን ደረጃ በሰይዲ አንደበት ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም

قل: رَبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ، رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا

🤲ብለህ በል ጌታዪ ሆይ ለኔም ማረኝ ለወላጆቼም ማራቸው ልጅነቴ ላይ ተንከባክበው በእዝነት እንዳሳደጉኝ።
👍3🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


كَانَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَمْزَحُ وَلَكِنَّهُ لَا يَقُول فِي مُزَاحِهِ إِلَّا حَقًّا.
قَالَ عَلَيْهِ الصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ: "إِنِّي لَأَمْزَحُ وَلَا أَقُولُ إِلَّا حَقًّا" رَوَاهُ الطَّبَرَانِيُّ فِي المُعجَمِ الكَبِيرِ.


#ነቢያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ይቀልዱ ነበር።
ነገር ግን እውነትን አንጂ አይናገሩም★ በሀዲሳቸውም ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ላይ ምን ይላሉ "
#እኔ እቀልዳለው ግን እውነትን እንጂ አልናገርም" አሉ።★

" ጧበራኒ በሙዕጀሙል ከቢር በተባለው ኪታባቸው ላይ ዘግበዋል።"
🥰2👏1
#የኔ ምክሮች


قال رسول الله ﷺ: "مَنْ أَصبَحَ مِنكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِندَهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنيا بِحَذَافِيرِهَا" رواه الترمذي.


የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦【ከእናንተ መካከል በቤቱ ሰላም ሆኖ ያነጋ በሰውነቱ ላይም ያለ ምንም ችግር እንዲሁ የቀኑም ቀለብ ከእርሱ ጋር ያለው ይህ ሰው ሙሉ ዱንያ እንደተሰጠችው ነው】ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል
2🥰1
#የኔ ምክሮች

👉ውስጥህ ድክም እያለ አስቸገረህ

👉ተስፋህ እየቀጨጨ መጣብህ

👉ስቃይ እንግልት ተደራረበብህ

👉መሄጃ አጣህ

👉በሀሳቦች ብዛት ውስጥህ እርብሽ እያለ ተቸገርክ

👉ህመምህ በዛ

👉አንድ ነገር ልጠቁምህ ወዳጄ

【አንተ ለአሏሁ ሁን

አሏህም ላንተ ይሆንሀል አሏህም አለ】

• قال تعالى " ادعُوني أَسْتَجِبْ لَكُمْ"


(ጠይቁኝ እሰጣቹሀለው)

ምን ትፈልጋለህ ከጠየከኝ እሳጠሀለው አላለክም አትዘናጋ ወዳጄ!
2👍1🥰1
#የኔ ምክሮች

🧕
#ያለኝ እውቀት ለምክር ባያበቃኝም ውድ እህቴ ነገር ግን ትንሽ ልበልሽ፦

🙏
#እህቴ ለመጣው ሁሉ ውድ አካልሽን አታሳይ፡

👍
#የመጣው ሁሉ እያየሽ የሚሄድ ቡቲክ ውስጥ የተሰቀለ ልብስ አይደለሽም እና፡ልልሽ የፈለኩት፡

🧕
#እንቁዋ የኢስላም ፈርጥ አንቺ ነሽ ጀግናዬ በሂጃብ የተሰተርሺዋ በክብርሽ የጸናሺው አንቺ ነሽ፡

💃💃
#ምስል ላይ ምታያት ሴት ስለ ሴት ነፃነት ብላ ራቆቷን ሆና ትወጣለች አንቺን ለማሳቀቅ… ሚገርመው ግን ነገ ነገ

🤦‍♀🤦‍♀😭
#በምታያት መልኩ ተደፍራ ወንድ ተጫውቶባት የስነ ልቦና ተጠቂ ሆኖ ታገኛታለሽ አሏህ ይጠብቀን ነገር ግን በቀጣዩም ግዜ ለሴት ነፃነት ይሉና ራቆትን ነፃነት ይሉታል ይወጣሉ ቀጣይኛዋ ትደፈራለች ሁሌም እንደዚ ይቀጥላል…

🧕
#ሁሌ አንድ አይነት ህይወት እንዳትኖሪ ኢስላማዊ የህይወት ዘይቤ ልመጂ ውድ እህቴ…
👏42🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች


ስለ ሰው ልጅ የሙሉነት ባህሪ ስታወራ ምንግዜም ለበላጩ ሰይደ አልዓለሚይን ማስቀደም አትርሳ!

#إذا تحدثنا عن التواضع
فقل سيد المتواضعين محمد

#ስለ መተናነስ ካወራን
ብለህ በል የተናናሾች አለቃ ሙሀመድ ናቸው

#إذا تحدثنا عن الحلم
فقل سيد الحلماء محمد

#ስለ ብልሀት ካወራን
ብለህ በል የብልሆች አለቃ ሙሀመድ ናቸው።

#إذا تحدثنا عن الأمانة
فقل سيد الأمناء محمد

#ስለ ታማኝነት ካወራን
ብለህ በል የታማኞች አለቃ ሙሀመድ ናቸው።

#إذا تحدثنا عن الشجاعة
فقل سيد الشجعان محمد

#ስለ ጀግንነት ካወራን
ብለህ በል የጀግኖች አለቃ ሙሀመድ ናቸው።

عليه وعلى آله وعلى أتباعه صلوات ربي وسلامه
4🥰2🤩2
ሰላሙሏሂ ዐለይኩም ውዶቼ ረመዷን ተቃርቧል እናም እናም እናም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ልባችሁንም አሸንፉልኝ ምንድ ነው ትሉኝ ይሆን እኔም ልበላችሁ……



🙏🙏ዓውፉ በሉኝ
🤏

እኔ ለአሏህ ብዪ ዓፈውቱ ሊሏህ


@Habshey🤏
@Habshey🤏
🥰4🤩1
#የኔ ምክሮች



قال تعالى؛ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِى عَنِّى فَإِنِّى قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لِى وَلْيُؤْمِنُوا۟ بِى لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ

#【ባሮቼም ስለ እኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡ 】( አል- በቀራህ : 186) 🖋

➷የአሏህ መልዕክተኛ ሰላምና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁንና እንድህ አሉ፦ የተባረከውና የላቀው ጌታቹህ (ህያው ና ለጋሽ)ነው።
🥰2
#የኔ ምክሮች

👉አሏህዪ እኔ መልካም ባርያህ እንዳልሆንኩ አውቃለው

👉ክልክላቶችክን ተዳፍሬያለው

👉ሷደቃን አጉድያለው

👉ፆምን ለነፍሴ ፆመሀል አስብያለው

👉ወቅቶቻቸውን ሳልጠብቅ ብዙ ሷላቶችን ከጊዜያቸው ሳልጠብቅ ሰግጄያለው

👉በብዙ ግዜያቶች የለሊት ዊርዴን ሳልቀራ ተኝቻለው

👉ወደ ወንጀልክ ላልመለስ ብዙ ግዜ ቃል ገብቼ ቃሌን መጠበቅ ተስኖኝ ተመልሼበታለው

🙏ይሁ ሁሉ ከመሆኑ ጋር አሁንም ማርታህን እከጅላለው ያ አሏህ አንተም ብለሀል፦


• قال تعالى " ادعُوني أَسْتَجِبْ لَكُمْ"


【(ለምኑኝ እሰጣቹሀለው)】ብለሀል እኔም ለምኜሀለው ወንጀሌን ማሬን አንተ ዘንዳ መልካም ያልከውንም ለኔ ግጠመኝ አንተ በእርግጥም በዳዮች ከሚገልፁህ የጠራህ ሀያል ጌታ ነህ!
2👍2👏1
#የኔ ምክሮች

كُنْ قَوِيََّا لأجْلِكَ
【ለራስህ ስትል ጠንካራ ሁን】
👏2🔥1😁1
#የኔ ምክሮች


أَسْوَأُ النَّاسِ في حياتِنَا
هم من دَخَلُوا مِنْ بابِ الثِّقةِ
وخَرجُوا من بابِ الغدرِ.

【በህይወታችን ውስጥ መጥፎ ሰው ሚባሉት
በታማኝ በሚመስል በር ገብተው
በማታለል በር የሚወጡት ናቸው】
👍31🥰1
#የኔ ምክሮች

حقيقةُ الإنسانِ ليسَ بمَا يظهرُه لكَ
بل بما يفعلُه لأجلكَ!
لذلك إذا أردتَ أن تعرفَه!
فلا تصغ إلى ما يقولُه
بل انظر إلى ما يفعله!

★የሰው ልጅ እውነታ የሚታወቀው ከላዩ በሚታየው ነገር አይደለም ይልቅንስ ላንተ ብሎ በሚሰራው ነገር ነው!

★【ለዚያም ስትል የሰውን እውነታ ማወቅ ከፈለክ ወደ ሚለው ንግግር አዳማጭ አትሁን ይልቅንስ ወደ ሚሰራው ተመለከት】!
👍21🥰1👏1
#የኔ ምክሮች

ليسَ الجمالُ
بأثوابِِ تُزيّننَا
إنَّ الجمالَ
جمالُ العلمِ والأدبِ.

★ውበት የሚሆነው በሚያሳምሩን ልብሶች አይደለም!

★ይልቅንስ ውበት ማለት የእውቀት እንዲሁ የአደብ ውበት ነው!
5👍2👏1
#የኔ ምክሮች


زمنُُ غريبٌ

الرخيص اصبح يتظاهر بالعزة.
والخائنُ يتحدثُ عنِ الوفاءِ.
والمنافقُ يجادلُ في الصدقِ.


አስገራሚው ዘመን

★【ርካሽ ነገር
ውድ በመሆን እየታየ ነው】

★【አጭበርባሪው
ስለ ቃል መታመን ያወራል】

★【ሙናፊቁ
በእውነተኝነት ላይ ይሟገታል】
4👍1👏1
#የኔ ምክሮች


👉ረመዷን_ከሪም___ውድ
#የሀምዛን ዲናዊ ምክር_ተከታታይዎች
#ሰላም ናችሁ
#እንኳን_ለተከበረው_የረመዷን
#ፆም_በሰላም_አደረሳቹህ
አደሰን!
💡💡💡💡
#እጭር ትውስታ
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?👇
#ቅድሚያ_አረበኛውን

🤏 نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى

#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ
ግዴታው ኒያ ነው ልብ ይበሉ!

👉ኒያውን በኣማረኛም ማለት ችግር የለውም ነገር ግን ይህ ኒያ ግዴታነቱ በምላስ ሳይሆን በውስጥ ማሰብ ነው።

ልብ ይበሉ ይህን ኒያ በ30 ኛውም ቀን ሁሌ ለሁሉም ቀናት ማስገኘት ግዴታ ነው በኢማሙ አሻፍዕይ መዝሀብ ስለዚህ ለ30ውም ቀን በአንድ ግዜ መነየት አይበቃም ማለት ነው
ይልቅንስ ቀን በቀን መነየቱ ነው ግዴታነቱ።
4👏2🥰1