የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
👉እስቲ ውዶቼ እናንተ ደሞ ምከሩኝ ብዪ ወደ እናንተው ጎራ ልበል ዛሬ የእናንተን የግላችሁን ምክር እከጅላለው።

አሏህም እንዳለው፦

አሏህ በሀዲሱል ቁድስይ ላይ እንዲህ አለ አሉ፦

ውዴታዪ ተረጋግጣላቸዋለች እርስ በእርስ ለሚመካከሩ ለሆኑት】

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم قال الله عز وجل ؛【حقت محبتي للمتناصحين فيّ 】


@Habshey
@Habshey
👆👆👆

ምክራችሁን በዚህ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ።
4👍2👏1
#የኔ ምክሮች

وعن ابن عباسٍ رضي الله عنهما، قَالَ: مرَّ رسول الله صلى الله عليه وسلم بِقُبورٍ بالمدِينَةِ فَأقْبَلَ عَلَيْهِمْ بِوَجْهِهِ، فَقَالَ: ((السَّلامُ عَلَيْكُمْ يَا أهْلَ القُبُورِ، يَغْفِرُ اللهُ لَنَا وَلَكُمْ، أنْتُمْ سَلَفُنَا وَنَحنُ بالأثَرِ)). رواه الترمذي، وقال: (حَدِيثٌ حَسَنٌ).
في هذه الحديث: استحباب زيارة القبور والدعاء لأهلها.
👉 ከዓብዱሏህ ኢብን ዓባስ ተይዞ እንደተወራው የአሏህ መልእክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መዲና ውሰጥ ካሉ ቀብሮች ስያልፉ ሳለ ወደ መቃብሩ ፊታቸውን በማቀጣጨት እንዲህ አሉ፦【እናንተ የዚህ ቀብር ባልተቤቶች ሆይ የአሏህ ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ፡አሏህ ለእናንተም ለኛም ይማረን፡ እናንተ ቀዳሚዎች ናችሁ እኛ እንዲሁ ተከታዮቻችሁ ነን አሉ】

ቲርሚዚይ ይህን ሀዲስ ሀሰን(ጥሩ) ነው ብለውታል።

ኢማም አነወውይ ይህንን ሀዲስ አስቀምጠው ከጨረሱ ቡሀላ እንዲህ አሉ፦

ከዚህ ሀዲስ የምንማረው ቀብርን መዘየር እንዲሁ ለሟቾችም ዱዓ ማድረግ የተወደደ እንደሆነ እንማራለን አሉ።
5🎉1
#የኔ ምክሮች

فائدة؛ فقديما كانت الأمة إذا فعلوا شيئا من المعاصي يكتب على بابهم بأنه عصى الله تلك الليلة ولا يستطيع أن يحذفه يا أحبابي والله تعالى رحمنا ولو لا رحمة الله لنا لهلكنا لملئت الأبواب بكتابة الذنوب.

#በበፊት ኡመቶች ዘመን አንድ ሰው በቤቱ ወንጀልን የፈፀመ እንደሆነ በዛች ለሊት የወነጀለ እንደሆነ በቤቱ በር ላይ ወንጀለኛ ተብሎ ይፃፍበት ነበር ያንንም ፁሁፍ መፋቅ አይችልም ነበር ውዶቼ ወሏህ ነው ምላችሁ አሏህ ምሮናል የኛም ሁኔታ እንደነዛ ህዝቦች ቢሆን በወንጀላችን በጠፋን እንዲሁ ወንጀሎቻችን ተፅፈው በሮቻችንን በሞሉት ነበር።
😢5😱1
#የኔ ምክሮች


أَحِبَّ المساكينَ وجالِسْهُم ولا تَنْظُرْ إلى من هوَ فَوْقَكَ وانْظُر إلى من هوَ دُونَك واشكر الله.

#"ምስኪኖችን ውደድ ከነርሱ ጋርም ተቀማመጥ ካንተ በላይ ስላለ ሰው አትመልከት ካንተ በታች ስላለ ሰው ተመልከት አሏህንም አመስግን"
6
#የኔ ምክሮች

#قال مالك بن دينار
"إذا طلبَ العبدُ العلمَ ليعمل به به كسره علمه وإذا طلبه لغير العمل زاده كبرا"
رواه البيهقي

#ማሊክ ኢብን ዲናር የተባሉ ታላቅ ዓሊም እንዲህ አሉ፦"አንድ ባርያ እውቀትን የፈለገው ባወቀው ነገር ሊሰራበት እንደሆነ ይህ ሰው እውቀቱ መተናነስ እና አለመኩራራትን ይጨምርለታል አሉ፤ነገር ግን ይህን እውቀት ላይሰራበት ከሆነ የፈለገው ኩራትን ነው የሚጨምርበት አሉ።

"በይሀቅይ ዘግበውታል"
👍6
#ልዩ ፕሮግራም

👉አሰላሙ ዓለይኩም ውዶቻችን ረመዷን ከ3 ሳምንት ያነሰ ግዜ ቀርቶታል እናም ይቅርታ ማለት የምትፈልጉት አልይ ውዴታዎን አልያም ናፍቆትዎን ለመግለፅ ለምትሹት ወዳጅ ፣ጓደኛ ቤተሰብ ካለ ከታች በምታዩት ሊንክ ላኩልን እኛ በቻናላችን የምንለቀው ይሆናል።

@Habshey
@Habshey
@Habshey
👆👆👆👆
👍5
#ከወንድማችን ሙሀመድ አደም


#ምስጋና

#ዱባይ ለምትኖረው ወድ እህቴ ጦይባ አደም እንድሬ

#እህቴ ለዋልሽልኝ ውለታ አሏህ ጀዛሽን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልሽ እያልኩኝ፤በጣም እወድሻለሁ አሏህ አፍያና ጤና ሰጥቶሽ ለመገናኘት ያብቃን ናፍቀሽኛል፤አሏህ ሀሣብሽን አሟልቶልሽ ደስታሽ ደስታየነውና ከደስታሽ መካፈል እፈልጋለሁ።
ረመዷንም የሠላም፣የጤና እንድሁም የኢባዳ ወር አሏህ ያድርግልሽ

#እናቴም ኑሪልኝ እወድሻለሁ መልካም የረመዷን ወር ይሁንልሽ።

#ጆርዳን ላለችው በጣም ለምወዳት ኢማን አህመድ ይመር ኑሪልኝ
መልካም የረመዷን ወር ከአፍያና ከኢባዳ ጋር እመኝልሻለሁ።

#በተጨማሪም ለሙስሊሙ በአጠቃላይ ለወዚር ጀማልና ለኡስታዞች ፣በተለያዩ ቦታ ሁነው ለሚፆሙ እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ
የሠላም የፍቅር የዒባዳና የጤና ረመዷን አሏህ ያድርግልን አሚን።
6
#የኔ ምክሮች

#الدّنيا والأخرة مثل المشرق والمغرب إذا اقتربت من واحدة ابتعدت عن الأخرى

(المشرق) (المغرب)
☝️ ☝️

🤔

انظر أين أنت وإلى أين تريد الذًهاب...........

#ዱንያ እና #አኺራ ልክ እንደ ምስራቅና ምዕራብ ናቸው አሉ ከእነርሱ መካከል ወደ አንዳቸው ስትቃረብ ከአንዳቸው እየራቅክ ትመጣለህ።

ምስራቅ ምዕራብ
☝️ ☝️

👌ተመልከት አንተ የት እንደሆንክ ወደምንስ መሄድ እንደምትፈልግ?
6
#የኔ ምክሮች

(مَنْ عَرَفَ قَدْرَ الآخِرَةِ هَانَ عَلَيْهِ التَّعَبُ)

"የአኺራን ልክ ያወቀ ሰው ድካሙ ከአሁኑ ይጀምራል"


🙏ይሄን ፖስቸር ለሰራህልኝ ወንድሜ ቢላል ባረከሏሁ ፊከ አሏህ ይስጥህ ብያለው ሹክረን።

https://t.me/hamzaasedullah
👍5
#የኔ ምክሮች

🧕
#ያለኝ እውቀት ለምክር ባያበቃኝም ውድ እህቴ ነገር ግን ትንሽ ልበልሽ፦

🙏
#እህቴ ለመጣው ሁሉ ውድ አካልሽን አታሳይ፡

👍
#የመጣው ሁሉ እያየሽ የሚሄድ ቡቲክ ውስጥ የተሰቀለ ልብስ አይደለሽም እና፡ልልሽ የፈለኩት፡

🧕
#እንቁዋ የኢስላም ፈርጥ አንቺ ነሽ ጀግናዬ በሂጃብ የተሰተርሺዋ በክብርሽ የጸናሺው አንቺ ነሽ፡

💃💃
#ምስል ላይ ምታያት ሴት ስለ ሴት ነፃነት ብላ ራቆቷን ሆና ትወጣለች አንቺን ለማሳቀቅ… ሚገርመው ግን ነገ ነገ

🤦‍♀🤦‍♀😭
#በምታያት መልኩ ተደፍራ ወንድ ተጫውቶባት የስነ ልቦና ተጠቂ ሆኖ ታገኛታለሽ አሏህ ይጠብቀን ነገር ግን በቀጣዩም ግዜ ለሴት ነፃነት ይሉና ራቆትን ነፃነት ይሉታል ይወጣሉ ቀጣይኛዋ ትደፈራለች ሁሌም እንደዚ ይቀጥላል…

🧕
#ሁሌ አንድ አይነት ህይወት እንዳትኖሪ ኢስላማዊ የህይወት ዘይቤ ልመጂ ውድ እህቴ…
5
#የኔ ምክሮች

#إذا تحدثنا عن التواضع
فقل سيد المتواضعين محمد

#ስለ መተናነስ ካወራን
ብለህ በል የተናናሾች አለቃ ሙሀመድ ናቸው

#إذا تحدثنا عن الحلم
فقل سيد الحلماء محمد

#ስለ ብልሀት ካወራን
ብለህ በል የብልሆች አለቃ ሙሀመድ ናቸው።

#إذا تحدثنا عن الأمانة
فقل سيد الأمناء محمد

#ስለ ታማኝነት ካወራን
ብለህ በል የታማኞች አለቃ ሙሀመድ ናቸው።

#إذا تحدثنا عن الشجاعة
فقل سيد الشجعان محمد

#ስለ ጀግንነት ካወራን
ብለህ በል የጀግኖች አለቃ ሙሀመድ ናቸው።

عليه وعلى آله وعلى أتباعه صلوات ربي وسلامه
8
#የኔ ምክሮች


በአሏህ ስም እጅጉን አዛኝ እንዲሁ ሩህሩህ በሆነው

#ትልቁ የጂናዛህ ሶላት የተሰገደበት ሰው በዘመነ ሱልጣን (ሱለይማን አልቃኑንይ) ረዲየሏሁ ዐንሁ፦

ታሪኩ እንዲህ ነው፦

#በእለታት አንድ ቀን ከለሊቶቹ በአንዱ ለሊት ታላቁ ሱልጣን ሱለይማን አልቃኑንይ ከእንቅልፋቸው በህልም ባዩት ነገር በመደንገጥ በመነሳት ከጠባቂዎቻቸው መካከል ቅርብ የሚሉትን ጠባቂያቸውን በማስጠራት መጓጓዣን እንድያዘጋጅላቸው አዘዙት፡እንዲሁም እንደ ወትሮ ልምዳቸው ይህ ታላቅ ንጉስ ወደ ሰዎቹ መንደር ዘልቆ በመሄድ እነርሱን በሀጃቸው በማገዝ የተጠመደ ይሆን ነበር ለጠባቅያቸው ንጉስ ሱለይማን እንዲህ አሉት ዛሬ ወደ ሰዎች ዘንዳ ተደባቂዎች ሁነን የሰዎችን ሁኔታ በቅርበት ለማወቅ እንወጣለን በማለት ነገሩት ይህንንም ጉዳይ ለመፈፀም ይህ ታላቅ ንጉስ ሱለይማንና የእርሱ የቅርብ ጠባቂ ብቻ ሁነው ወጡ።

ከወጡም በሀሏ በአንድ መንገድ ላይ በተወረወረ የወንድ ልጅ እሬሳ አለፉ ወደዚህም እሬሳ የተቃረበ አንድም ሰው አልነበረም :

ንጉስ ሱለይማንም የማን እሬሳ እንደሆነ ጠየቀ?

ሰዎችም እንዲህ በማለት ምላሽ ሰጡት፦ይህ እሬሳ መጠጥ ጠጪ እንዲሁ ዝሙት ሰሪ የነበረ ሰው እሬሳ እንደሆነ አወጉት።
እንዲህም አሉት እርሱን የሚቀብረው ልጅም ሆነ ቤተሰብ ከሚስት ውጪ እንደሌለው ተነገረው ንጉሱ ሱለይማንም በመናደድ እንዲህ አለ፦

#ከሙሀመድ ኡመት(ህዝብ) አይደለምን በማለት ባለመቀበሩ በመቆጣት የሟቹን ሬሳ በመሸከም ወደ ሟች ወደሆነው ሚስት ቤት ወሰደው፡ከእርሷም(ከ ሟቹ ሚስትም) እጅግ በጣም ከባድ ለቅሶ ቢሆን እንጂ ሌላ አልነበረም፡ንጉስ ሱለይማንም እጅጉን በጣም ተገረመ ምክንያቱም እርሷ ከባሏ ውጪ የንጉሱ ነገር ወይም መገኘት አላስገረማትም ነበር ፡ንጉስ ሱለይማንም እንዲህ አላት፦ለምንድነው እንደዚህ ምታለቅሽው ባልሽ እኮ መጠጥ ጠጪና ዝሙተኛ ነበር በማለት ነገራት፡እርሷም እንዲህ በማለት ለጥያቄው መልስ ሰጠች፦

😭የኔ ባል እኮ አሏህን የሚገዛ ከጌታው እንጂ ከዱንያ የማይፈልግ ሰው ነበር ብቻ ግን እርሱን አሏህ ልጅ ባለመረዘቁ(ባለስጠቱ )አሏህን ልጅ እንዲሰጠው በማጥበቅ ይመኝ እና ጌታውን አሏህንም ይለምን ነበር።

እንዲህም በማለት ንግግሯን ቀጠለች፦ልጆችና ዘሩ በጣም እንዲበዙልት ከመፈለጉ የተነሳ የኽምር መሸጫ ቦታ በመሄድ ኽምርን ገዝቶ ወደቤት በመምጣት በመታጠብያ ክፍል (ሽንት ቤት) ያፈሰው ነበር እንዲህም ይል ነበር አልሀምዱሊላህ በዛሬው እለት ከብዙ ሙስሊም ወንድሞቼ ኽምርን በመጣጣት የሚሰሩትን ወንጀሎች በጣቂቱ ቀነስኩ ይል ነበር ፡እንዲሁ ወደሴት ዝሙት ፈፃሚዎች በመሄድ ራሳቸውን ዝሙት እንዲፈፀምባቸው ካደረጉ ቡሀሏ የሚከፈላቸውን ሙሉ የሆነ የገንዘብ ልክ በመስጠት በድጋሚ ለዛሬ እንዳይመለሱ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ይሸኛቸው ነበር ወደ ቤት በመመለስም አልሀምዱሊላህ በዛሬው እለት ከነርሱም እንዲሁ እነርሱ ዘንድ መጥተው ዝሙትን ከሚፈፅሙ ከፊል ሙስሊም ወንድሞቼ ወንጀልን ቀንሻለው በማለት ለጌታው ምስጋናን ያቀርብ ነበር ትላለች፡ሚስትም ቀጠለች ለባለቤቴም እንዲህ እለው ነበር ሰዎች ግልፅ ስራህን ነው ሚያዩት በምትሞትበት ግዜም አንድ አንተ ዘንድ ቀርቦ ከፍኖ አጥቦ ሰግዶ ሚቀብርህ አታገኝም በምትለው ግዜ
እርሱም በመሳቅ ሱልጣን ሱለይማንና እንዲሁ ታላቅ በስልጣን ላይ ያሉ ሀላፊዎች እንዲሁ አዋቂዎች አጠቃላይ የሀገሪቱ ሙስሊምም በጥቅሉ እኔ ላይ ይሰግዳሉ በማለት ምላሽ ይሰጣት እንደነበር ትናገራለች

ንጉስ ሱለይማንም ሚስቱ በተናገረችው ነገር እጁጉን በማለቀስ እንዲህ አለ በአሏህ እምላለው እውነትንም ተናግሯል በአሏህ እምላለው እኔው እራሴ አጥቤ በግሌም ቀብሬ ሙስሊሙን ባጠቃላይ በመሰብሰብ እንዲሰገድበት አደርጋለው በማለት ተናገረ ባለውም መሰረት ቃሉን ሳያጥፍ ንጉስ ሱልጣን ወታደሮችን ጨምሮ የዚህ ታላቅ አሏህ ፈሪ ሰው ላይ ሙስሊሙ ባጠቃላይ የጂናዛህ ሶላት እንዲሰገድበት እንዲሁም የዚህን ሰው አካል በስልጣን ላይ ከነበሩት የዑስማንዪች የተከበረ የቀብር ቦታ እንዲቀበር አዘዘ ።

#ይህም የሶላተል ጂናዛህ አሰጋገድ ከእርሱ ቡሀላ በዓለም ላይ ያልታየና በታሪኽም ወደር ያልተገኘለት ነበር።

ወንድም እህቶቼ ከዚህ ታሪኽ ብዙ ከመቶ ያላነሱ አንገብጋቢ የሆኑ ትምህርቶችን እንቀስምበታለት።

ከትምህርቶቹ መካከል የመጀመርያው እና ዋነኛው ሰዎችን በደፈና ውጫቸውን ብቻ አይተን መፍረድ እንደሌለብን እንማራለን ማለት ነው አሏህ እኔም ባወጋውት እናንተም ባነበባችሁት ምንጠቀም ያርገን

ወሰላሙላሂ ተዕላ ዓለይኩም ወራህመቱሁ ወበረካቱህ።።

ከወንድም ሀምዛ
5
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!

https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
👇👇👇
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍


( إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا خَالِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًا
قُل لَّوْ كَانَ الْبَحْرُ مِدَادًا لِّكَلِمَاتِ رَبِّي لَنَفِدَ الْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَاتُ رَبِّي وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِ مَدَدًا قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا )الكهف (107 108- 109-
110)
6
#የኔ ምክሮች

من أقوال العلماء؛ قال أحدهم؛

*"
#ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻛﺎﻹﻧﺎﺀ ﺍﻟﻔﺎﺭﻍ ﻳﻮﻟﺪ ﻣﻦ ﺑﻄﻦ ﺃﻣﻪ ﻻ ﻳﻌﻠﻢ ﺷﻴﺌًﺎ ﺛﻢ ﺑﻌﺪ ﻭﻗﺖ ﻳﺼﻴﺮ ﻳﻔﻬﻢ ﺍﻟﻜﻼﻡ ... ﻓﺈﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ، ﻭﺇﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺸﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ ... ﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢَ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﺘﻌﻠﻢ، ﻭﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢ ﺍﻟﻀﻼﻝ ﻳﺘﻌﻠﻢ " .*


#የሰው ልጅ እንደ ክፍት ዕቃ ነው አሉ ከእናቱ ሆድ ባዶ ምንም የማያውቅ ሆኖ ይወለዳል ከጥቂት ግዜ ቡሀላ ንግግር እየተረዳ ይመጣል መልካም ነገር ሲሰጠው ይቀበላል መጥፎም ከተሰጠው ይቀበላል መልካም ካስተማሩት ይማራል(መልካም ይሆናል) ሸርም ካስተማሩት ሸረኛ ይሆናል።

#መልካም ኽሚስ ይሁንላችሁ ውዶች በዱዓቹህ

አሏህ መልካም ተምረው ከሰሩበት ያድርገን
9
👍ውዶች ሰላሙሏሂ ዓለይኩም የቻናሉን ፕሮፋይል በግሉ በጥሩ ሁኔታ ሚሰራ ሰው ካለ ቢሰራልኝ እላለው።

የፕሮፋይሉ ፁሁፍ እንዲህ የሚል ይሁን፦

【የሀምዛ ምክሮች】وصايا حمزة👌

ከታች በኩል ደግሞ የኔ ምክሮች የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ የሚል ቢኖረው።

የሚችል ሰው ሊላህ ብሎ ይስራውና በዚህ ሊንክ ይላክልኝ።

@Habshey
@Habshey
👆👆👆👆
#የኔ ምክሮች

#قال الحافظ عبد الرحمٰن ابن الجوزي رحمه الله تعالى:
(اعلم أنَّ البابَ الأعْظَم الذي يَدْخُلُ منه إبليسُ على النَّاسِ هو الجَهْلُ),

#አልሀፊዝ ዓብዱራህማን ኢብኑል ጀውዚይ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦"#እወቅ የሸይጧን ወደ አንድ ሰው መግቢያው ትልቁ መንገድ ጅህልና(አለማወቅ) ነው"።
8