👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1.18K subscribers
62 photos
46 videos
2 files
396 links
Download Telegram
የሽልማቱ   ሰዓት    ከቀኑ በኢትዮ

Sharp   6:00   ይሆናል።

ስለዚህ ላይቭ እንደተከፈተ ቶሎ ዱብ ነዋ።

አሰጣጡ online ገብታችሁ

ቁጥሩ  በድምፅ  ይነገራችኋል።

ቀድሞ የሞላ  ያሳውቀኛል።



የሚለቀቀው   በዚህ ነው

ቀድማቺሁ  ግቡ።


ከዚህ የተለየ ስነ ዘዴ ያለው ያሳውቀኝ


https://t.me/abuamrullah
❤2👍1
👌_፣ በየትኛዉም  አለም ጫፍ ያላችሁ ሰለፍዮች 
👌__የሰለፍዮች  መክተባ በጥሩ ሁኔታና ደስ በሚል መልኩ   ለመሀበረሰብ  ተደራሽ እየሆነልን ነዉ الحمدلله
👌 __ እኛ አላማችን ንግድ አይደለም ዳዕዋዉ በየት ብሎ ለህዝብ ይድረስልን ነዉ   ደግሞም ሰበብ እየሆነልን ነዉ ::
  ደግሞም ኪታብ በመሸጥ ብቻ አይደለም  ሚሞሪ በነፃ  በመጫን ተደራሽ እየሆነ ነዉና  ለወዳጅ ለዘመድዎ  ከዚህ  በታች ባለዉ ቁጥር እያስደወላችሁ  ዳዕዋ ሰለፍያን ማስፋፋት  የሁላችንም ድርሻ ሊሆን ይገባል

  ▪️ስ'ቁ

0917913757
بارك الله فيكم

👌https://t.me/abuselman_awel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

      ⭕️===አስደሳች ዜና===⭕️


🔺================🔺
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ የተደረገ ጥሪ

🔻================🔻


        🔻ጠሪ🔻
     ♦️ ለሚ ዳለቲ♦️

ዉድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ ወንድም እና እህቶች እንደምንአላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እያልን


🔺====🔺===🔺====🔺
🔺  ደዕዋ    ጋብዘናችሗል🔺  
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም መዘጋጀቱን ስንነግረዎት በታላቅ ደስታ ነው

መጋቢት 24 ማለትም ከነገ ወዲያ ሀሙስ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ለሚላይ አለን ከርሶ እሚጠበቀው ቀኑ ሲደርስ በጣት3:00 ከዚያበፊትም ለሚ ዳለቲ መገኘትነው።


🔺አላህ ከፈቀደው የሀሙሱ ዳዕዋ ብዙ ሰለፍዮች የሚሰባሰቡበት ፣ የሚመካከሩበት፣ የሚዘያየሩበት ይሆናል አላህ ያድርሰን።


⭕️ጥሪ የተደረገላቸው አካባቢወች ለመጥቀስ

🔻የለሚ ለጋቡየ እና የቆርጫሲ ሰለፍዮች
🔻የመካነ ሰላምሰለፍዮች
🔻የደንገለጋ ሰለፍዩች
🔻የቀይ ማብራት ሰለፍዩች
🔻የወግድ ሰለፍዮች
🔻የሀለልቱናዳለቲሰለፍዮች
🔻የውሽጥ ሰለፍዮች
🔻የካቢ እና የጭራ ሰለፍዮች
🔻የጎረንጅ ሰለፍዮች
🔻የገነቴ ሰለፍዮች

ሌሎችም በዙሪያችን ያላችሁ አጠቃለይ ሰለፍዮች ተጠርታችኋላ። ስልካቸውን ባለማወቅ ብዙ ያልነገርናቸው ስላሉ ይህን ፅሁፍ አይታችሁ እንዳትቀሩ
🔻:::::::::::::::::::::::::::::::::🔻



🔴ጥሪ የተደረገላቸው ኡስታዞችን ለመጥቀስ

    🔺 ከጊንባ🔺

🔻ኡስታዝ አቡ አብደረህማን አህመድ


    🔺ከጭሮ🔺
🔻ኡስታዝ አቡ  አማር


      🔺ከአቀስታ🔺
🔻ኡስታዝ አንዋር አቀስታ
🔺አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ

        🔺ከከላላ🔺

🔻አቡለቅማን ኡስማን
🔻አቡሰልዋ ጦይብ


     🔺ከቲርቲራ🔺

🔻አቡ ቢላል አብዱረህማን
🔻አቡ ሰልማንሰኢድ


      🔺ከገነቴ🔺

🔻ኡስታዝ አቡ ሷሊህ
🔻ወንድማችን አልይ


      🔺ከልጓማ🔺

🔻አቡ አብድረህማን ሸህ ሰዒድ
🔻ኡስታዝ አቡአብድላህ ሀሰን
🔻አቡ አብደል መናን ኑሩ
🔻ወንድማችን ቃሪዕ አቡ ዩስራ


           🔺ደንገለጋ🔺

🔻ሸህ በድሩ
🔻ወንድማችን ሀሰን ለሚ


 🔺 ከለሚ ለጋቡየ እና ቆርጫሲ🔺

🔻 አቡ ሉሀይዳን አህመድ ለጋቡየ
🔻 አቡኢምራን አረቡ
🔻አቡማሂር ኢማም


    🔺ከቀይ መብራት🔺

1⃣ወንድማችን ዳውድ

      🔺ከካቢ🔺
🔻ኡስታዝ አቡየህያ አብዱረህማን
🔻ወንድማችን አቡደርዳ

     🔺ከወግድ🔺

🔻ወንድማችን  ጀማል ወግድ
🔻ወንድማችን ኢድሪስ አየሌ


        🔺ከውሽጥ🔺
🔻ሸህ ይማም በቃ
🔻ወንድማችን አቡዙበይር ሙሀመድ

ሌሎችም ስማቸውን ባለማወቅ የተውናቸው
ከመኖሩጋ አፈውታ እየጠየቅን እንድትገኙ ለሁሉም ሰለፍዮች ጥሪ አድርገንላችሗል ይላሉ የዳለቲ ሰለፍይ ወንድሞቻችን።


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ይሄንን መልእክት ለሁሉም ተደራሽ እንድሆን በየቻናሉ ሸር መድረግ አይርሱ።

🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
❤3
🩺«መረጃን የተወ መንገድ ተሳሳተ መረጃ የለም መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይዘውት የመጡት ቢሆን እንጂ» ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ
-----------
ቁርዓን እና ሐድስ ወደ ጀነት የሚያደርስ ትክክለኛ እና ቀጥ ያለ መንገድ ነው! ከቁርዓን እና ከሐድስ ዘወር ያለ የተዘነበለ ከትክክለኛው መንገድ ተሳስቷል።

-----------
🔺- t.me/Abulharis1/6416
❤2
የእሁድ ሙሀዷሯ


በወንድማችን ሙሀመድ አደም



https://t.me/httpsdaewaselefyabedeger


https://t.me/httpsdaewaselefyabedeger
።።።።።።።።


👉ስንቱን አየን አራሱን የበላይ አርጎ የሚቆልል
ራሱን ዓሊም ኡስታዝ ዳኢ

ራስን ኢማም ራስን መሪ አርጎ የሚያስብ

ነገርግን ጉዳዩ በተቃራኒ ሆኖ እያለ አጂብ።።

👉ፂም ስለረዘመ አሊምነት የለም
🔻በሰወች በመሳለቅ አሊምነት የለም


🪴ስንቱን የወረዳ አሳየን ዘንድሮ


አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ነገር ከምነዳ


ተማር ለሀቅ ዝቅ በል ።። ተአሱብ አያዝህ

አትዋሽ የጠመጠመ ውሸታም ያስጠላል


።የሽማግሌው ኸድር

ሙቀሊዶች ስሙ


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻



📚
https://t.me/abu_mahir30
📚
https://t.me/abu_mahir30


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🪀https://t.me/anwarakesta
🪀https://t.me/anwarakesta
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔊 ስለ ልብ ድርቅና ምክር ከታላላቆች
===🌴===🌴===🌴===
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)

👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👆👆የትላንት ገረዋ ኖኖ👆👆

https://t.me/abuamrullah

ሰሞኑን በዚች ኬንዳ ውስጥ ኹጥባና ዳዕዋ ገረዋ ተደረገ ብላችሁ ቅር ያላችሁና ያዘናችሁልን ውድ ሰለፍዮች ደስስስ ይበላችሁ!!!

ይሄው ዛሬ በአላህ ፈቃድ በዚህ መልኩ

የገረዋና የከላላ ብርቅየ ሰለፍዮች በአንድ ላይ ሲታገሉ ውለው ምርጥ መስጅድ አቁመዋል።
አብሽሩ አብሽሩ አብሽሩ።።።።።።

ጉዞ ወደ ፊት―――

ለወሬና ወሬኛ ቦታ የለንም።


👇👇ዛሬ ግን የአላህ ፈቃድ ሆኖ👇👇

በዚህ መልኩ ጅምር ላይ ነን።

https://t.me/abuamrullah

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
አስቸኳይ መልዕክት


                     ሶላተል    ጀናዛ‼

إنا لله وإنا إليه راجعون، إنا لله وإنا إليه راجعون،إنا لله وإنا إليه راجعون

إن لله ما أخذ وله ما أعطى، وكل شيء عنده بأجل مسمى.

―የወንድማቺን ሁሴን ቀርቀሬ ወይም አቡ ሉቅማን አባቱ ስለሞቱበት ሌላ ፕሮግራም እንሰርዝና አባታቺንን እንሸኝ።

ጀናዛው ከዚሁ ከከላላ ወደ ወርቄና ባሪ ወይም ደብር ነው የሚወሰደው ፍጠኑ በጧት‼


ሌለ ኘሮግራም የምትይዝ ካለህ
ሞት ነገ ያንተንም በር ያንኳኳል

አላህን ፍራ አላህን እንፍራ

اللهم اغفر له وأدخله الجنة، وأعذه من عذاب القبر ومن عذاب النار.
اللهم اغفر لحينا وميتنا، وشاهدنا وغائبنا، وصغيرنا وكبيرنا، وذكرنا وأنثانا. اللهم من أحييته منا فأحيه على الإسلام، ومن توفيته منا فتوفه على الإيمان. اللهم لا تحرمنا أجره ولا تضلنا بعده.


https://t.me/abuamrullah
❤2
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

በاللهፍቃድ የእሁድ ፕሮግራማችን ይቀጥላል!!

ከኛ የሚጠበቀው አሱር ላይ መስጅደ ነስር ከች ማለት ብቻ።

የዛሬው ደግሞ ከበፊቱ ለየት የሚያደርገው

እነ እንትና ይመጣሉ

አልናገርም መጥተህ እያቸው

ለቀጥታ ስርጭት
=👇👇👇👇👇

https://t.me/daewa_selefya_be_deger

ጠቅ አድርጋት
Audio
⭕️በደገር⭕️ ነስር ⭕️መስጅድ

የተደረገች ነሲኃ

ዛሬ ዕሁድ ዙልሂጃ 7/1447 ዓ/ሂ ከአሱር ሶላት በኋላ

ከፊል የአማኒያን ባህሪያት
የተደሳሰበት ምክር

ከነዚህ የቁርዓን አናቅፆች በመነሳት

قال الله تعالى:
﴿قَدْ أَفْلَحَ الْمُؤْمِنُونَ ۝ الَّذِينَ هُمْ فِي صَلَاتِهِمْ خَاشِعُونَ ۝ وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ ۝ وَالَّذِينَ هُمْ لِلزَّكَاةِ فَاعِلُونَ ۝ وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ﴾
[المؤمنون: 1-5]


ርዝመት 00:45:00 ደቂቃ ብቻ


በወንድም
አቡ ዓምሪላህ ከላላ


https://t.me/abuamrullah
https://t.me/kelalaFurqan
https://t.me/kelalaFurqan
👌አ ን ብ ቡ ኝ👌

🔺فَتَاوَى اللَّجْنَةِ الدَّائِمَةِ لِلْبُحُوثِ الْعِلْمِيَّةِ وَالْإِفْتَاءِ

🔺​السُّؤَالُ الثَّانِي مِنَ الْفَتْوَى رَقْمِ (٤٤٠٠):🔺

🔴👈​س: هُنَاكَ مَنْ يَقُولُ: كُلُّ مَنْ يَتَقَيَّدُ بِرِسَالَةِ مُحَمَّدٍ (صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ) وَاسْتَقْبَلَ الْقِبْلَةَ بِالصَّلَاةِ وَلَوْ سَجَدَ لِشَيْخِهِ لَمْ يُكَفَّرْ وَلَمْ يُسَمَّ مُشْرِكاً حَتَّى قَالَ: إِنَّ مُحَمَّدَ بْنَ عَبْدِ الْوَهَّابِ الَّذِي تَكَلَّمَ فِي الْمُشْرِكِينَ فِي خُلُودِهِمْ فِي النَّارِ إِذَا لَمْ يَتُوبُوا قَدْ أَخْطَأَ وَغَلِطَ، وَقَالَ: إِنَّ الْمُشْرِكِينَ فِي هَذِهِ الْأُمَّةِ يُعَذَّبُونَ ثُمَّ يُخْرَجُونَ إِلَى الْجَنَّةِ، وَقَالَ: إِنَّ أُمَّةَ مُحَمَّدٍ لَمْ يَخْلُدْ فِيهِمْ أَحَدٌ فِي النَّارِ.


🔴👈​ج: كُلُّ مَنْ آمَنَ بِرِسَالَةِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ وَسَائِرِ مَا جَاءَ بِهِ فِي الشَّرِيعَةِ إِذَا سَجَدَ بَعْدَ ذَلِكَ لِغَيْرِ اللهِ مِنْ وَلِيٍّ وَصَاحِبِ قَبْرٍ أَوْ شَيْخِ طَرِيقٍ يَعْتَبِرُ كَافِراً مُرْتَدّاً عَنِ الْإِسْلَامِ مُشْرِكاً مَعَ اللهِ غَيْرَهُ فِي الْعِبَادَةِ، وَلَوْ نَطَقَ بِالشَّهَادَتَيْنِ وَقْتَ سُجُودِهِ؛ لِإِتْيَانِهِ بِمَا يَنْقُضُ قَوْلَهُ مِنْ سُجُودِهِ لِغَيْرِ اللهِ، لَكِنَّهُ قَدْ يُعْذَرُ لِجَهْلِهِ فَلَا تَنْزِلُ بِهِ الْعُقُوبَةُ حَتَّى يُعْلَمَ وَتُقَامَ عَلَيْهِ الْحُجَّةُ وَيُمْهَلَ ثَلَاثَةَ أَيَّامٍ إِعْذَاراً إِلَيْهِ لِيُرَاجِعَ نَفْسَهُ عَسَى أَنْ يَتُوبَ، فَإِنْ أَصَرَّ عَلَى سُجُودِهِ لِغَيْرِ اللهِ بَعْدَ الْبَيَانِ قُتِلَ لِرِدَّتِهِ لِقَوْلِ النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «مَنْ بَدَّلَ دِينَهُ فَاقْتُلُوهُ» أخرجه الإمام البخاري في صحيحه عن ابن عباس رضي الله عنهما،

🔴👈 فَالْبَيَانُ وَإِقَامَةُ الْحُجَّةِ لِلْإِعْذَارِ إِلَيْهِ قَبْلَ إِنْزَالِ الْعُقُوبَةِ بِهِ لَا لِيُسَمَّى كَافِراً بَعْدَ الْبَيَانِ، فَإِنَّهُ يُسَمَّى كَافِراً بِمَا حَدَثَ مِنْهُ مِنْ سُجُودٍ لِغَيْرِ اللهِ أَوْ نَذْرِهِ قُرْبَةً أَوْ ذَبْحِهِ شَاةً مَثَلًا لِغَيْرِ اللهِ، وَقَدْ دَلَّ الْكِتَابُ وَالسُّنَّةُ عَلَى أَنَّ مَنْ مَاتَ عَلَى الشِّرْكِ لَا يُغْفَرُ لَهُ وَيُخَلَّدُ فِي النَّارِ؛ لِقَوْلِهِ تَعَالَى: {إِنَّ اللهَ لَا يَغْفِرُ أَنْ يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَنْ يَشَاءُ} وَقَوْلِهِ: {مَا كَانَ لِلْمُشْرِكِينَ أَنْ يَعْمُرُوا مَسَاجِدَ اللهِ شَاهِدِينَ عَلَى أَنْفُسِهِمْ بِالْكُفْرِ أُولَئِكَ حَبِطَتْ أَعْمَالُهُمْ وَفِي النَّارِ هُمْ خَالِدُونَ}.

🔺​وَبِاللهِ التَّوْفِيقُ، وَصَلَّى اللهُ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَآلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلَّمَ.

🔴➣​اللَّجْنَةُ الدَّائِمَةُ لِلْبُحُوثِ الْعِلْمِيَّةِ وَالْإِفْتَاءِ

🔺➣​عُضْوٌ: عَبْدُ اللهِ بْنُ قُعُودٍ

🔺➣​نَائِبُ رَئِيسِ اللَّجْنَةِ: عَبْدُ الرَّزَّاقِ عَفِيفِي

➣👈​الرَّئِيسُ: عَبْدُ الْعَزِيزِ بْنُ عَبْدِ اللهِ بْنِ بَازٍ

🔴➣
https://t.me/Al_menjeniq_R

🔴➣
https://t.me/Al_menjeniq_R

🔴➣
https://t.me/Al_menjeniq_R
❤1👍1