👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1.17K subscribers
62 photos
46 videos
2 files
396 links
Download Telegram
✔️✔️ቁርአንንን ማዳመጥ/መሥማት እንዴ መቅራት ነው አጅሩ አንዘናጋ❗️❗️❗️

👉የተከበረውን የአላህ ቃል
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በተለያዩ ቃሪኦች በሚማርክ ድምፅ እንሥማ👂👂👂👂👂


يقول الشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله

سماع القرآن فيه أجر عظيم، سواء من الشريط، أو من القارئ الحاضر، فيه خير عظيم بالإخلاص لله، وقصد الفائدة،

وقصد العمل بقوله سبحانه: وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا [الأعراف:204] 

فأنت على خير عظيم،

فاستماع القرآن من الأشرطة، ومن القارئ الذي يحضر بينكم في المجلس كله خير عظيم، وفيه فائدة عظيمة.

ونوصي الجميع بسماع القرآن. . . )





ከቁርአን ለምን እንሸሻለን??
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔺⭕️➤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🔺🔺🔺⭕️

🔺ዛሬ የነብዩላህ ዘከርያና የልጁ የህያን ታሪክ የምናይበት

🔺➤ ፕሮግራማችን ነዉ እያለ ነዉ ሁሌም ከጎናችን እንዳናጣዉ የምንጓጓለት

➤ኡስታዛችን
➤أبو نبراس حفظه الله

🔺እና በዚች በውዷ ጦሳ ጦስነት ጦሱካ ጠቅ አድርጎ መግባትና መስማት ይቻላል ልላችሁ ፈልጌ ነው?


🔺አወ ግቡ ቤቱ ይበቃናል‼️

⭕️►ይቺን ቻናል የሙሽሪክ ጠበቆች አስጠንቅቀዉ ነበር ግን ኧረ አቦ ስማቸዉን አታንሳ ቻናል እንዳያቆሽሹ‼️

⭕️➤ቻናሏ ሀቅን እንጅ የምቀኛን አቀንቃኝን አሳማም ምን አገናኝን ብላቸዉ ገስግሳለች........ጉዞ 44,000 🌿

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
❤2
ወንድም አቡ ጁረይጅ
👍2
እየመከረን ነው
አልሀምዱ ሊላህ

ደገር



ከአመት በሗላ በማይክ


እየተመከርን ነው


መጨረሻውን ያሳምርልን



https://t.me/httpsdaewaselefyabedeger


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🍓2👍1
ወ

ደ

ተ


ራ


ዊ

ህ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsdaewaselefyabedeger
محاضرة حول تلاوة القرآن بأخينا أبي العباس
أبو العباس أحمد
 🔻🔻🔻🔻🔻በዚህ የተከበረ  የረመዷን ወር  ቁርአንን  በትኩረት   መቅራትና ማብዛት   እንዳለብን  የተገለፀበት ነብያዊሃድሷችና   እንድሁም   የሰሠለፎች ጥንካሬ  የተዳሰሰበት ሙሃዶራ ነው 🔻🔻


📀 هٰذِهِ المُحاضَرَةُ تَهتَمُّ بِتِلاوَةِ القُرآنِ، وَتُبَيِّنُ حالَ السَّلَفِ فِي اجتِهادِهِم فِي تِلاوَةِ كِتابِ اللهِ فِي كُلِّ حِينٍ، خُصوصًا فِي شَهرِ رَمَضانَ


🚦ሰለፎቻችን   ወርቃማው ትውልድ  ቁርአን መቅራት ላይ  የነበራቸው  ትንቅንቅና  ጥረት ይለያል። ከነሱ የተወሰነ ምክሮችን የተነገረበት ሊደምጥ የሚገባዉ ሙሀደራ ነዉ


🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡል ዓባስ አህመድ አሏህ ይጠብቀዉ

ألقاها أخونا الفاضل أبو العباس أحمد حفظه الله
في مدينة حربوا  في مدرسة السنة  حرسها الله تعالى

👌 ይህ ደዕዋ ማንኛዉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በዉስጥ ብዙ ጠቃሚ ነገራቶች የተነገሩበት ወቅታዊ የሆነ ሙሀደራ ነዉ
          ⏰ ርዝመት 33:31
       
🔺🔺🔺 የተለያዩ ደዕዋዎችን እና ጠቃሚ የሆኑ የቂረዓት ሪከርዶችን ለማገኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ

♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy
https://t.me/deawetu_selefiya_harbu
ረመዷን ላይ ቀን ሚስቱን መሳም ይፈቀዳልን?.mp3

በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
📞📞

🔴👉ረመዷን ላይ በቀን

ሚስቱን ስሞ ፈሳሽ ቢወጣውና ስፐርም ቢያመነጭ

ፆሙ እንደት ነው ከሸሪዓ እንደት ይታያል ???


🔴🔊መልስ

🎙🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله


👌➢https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
----
👌➤https://t.me/qdmiyaletewuhid
ግልኮስን መጠቀም ፆም ያስፈታልን?.mp3

በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
📞📞

👌🔻በሮመዳን ግልኮስ

የምግብ መርፌ መጠቀም
እንደት ይታያል???


🔴🔊መልስ


🎙🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله


👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔴➢https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔴➤https://t.me/qdmiyaletewuhid
ሊጠጣ በእጁ እንደያዘ አዛን ቢልበት?.mp3

በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
🌙 ስሁር ላይ ሊጠጣ በእጅ እንደያዘው አዛን ቢልበት ምን ያድርግ?

🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➤🔺🌿🌿🌿🌿🔺🌿🌿🌿🌿🔺➤

👌በ الله ፍቃድ ከአተርሃዊ ሶላት ቡሀላ እንከታተላለን..... የምን ድራማ የምን መንዙማና ነሽዳ የምን ቲክቶክ የምን መከራከር መሟገት መተማማት የምን ቴሌቪዥን መስኮት አፍጦ ማምሸት ....ና የነብያቶችን ታሪክ እንወቅ ሀቢቢየ .....የነ ሜሲ የነ ሮናልዶ ታሪክ አይጠቅምህም....‼️

⭕️👉 ነቢ ዩኑስን አሳ ነባሪ ውጦት ከነበረበት ከዛ ጭንቅ የገላገልከው አምላካችን الله ሆይ እኛንም ከመዕሲያ ከሽርክ ከቢድዓ ከሚጎዱን ከጭንቅና ጨንቅ አምጪ ከሆኑ ነገራቶች ሰላም አድርገን ።

🔺وَذَا النُّونِ إِذْ ذَهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَنْ لَنْ نَقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَى فِي الظُّلُمَاتِ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ ""الأنبيآء ٧٨ ➤

🔺فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ وَكَذَلِكَ نُنْجِي الْمُؤْمِنِينَ ،، الأنبيآء ٨٨ ➤

🔺ተውሂድህ አቂዳህ ላይ በርታ ጉዞ ወደፊት

⭕️➤ተውሒድ የስኬት መሰላል ። ተውሒድ የሁለት አገር መዳኛ ነው ። ተውሒድ ካለህ እውነተኛው ነፃነት አለህ ።
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻ተውሂድ ከሌለ ሰለም የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ አንድነት የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ ድል የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ ፍትህ የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ ኢስላም የለም

         🔺➤ለቀጥታ ስርጭት➤🔺

🔺የ➣Telegram link 🔗👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
❤1
👂አወ የደገር ጉዳይ የአለምን ሙስሊም ሁሉ ሊያሳስበው ይገባል‼‼‼
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ለደገሩ   መስጅዳቺን  አስተዋፆ  የምታበረክቱ
ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ ።አላህ በጉዳያችሁ ሁሉ
ላይ ይቁምላችሁ።አዎ ይሄ  ለነገ ቀሪ ሃገራችን
የምናተርፍበት የንግድ ርብርብ ነው።


አሁንም  ወደፊት   እንበርታ 
جــــزاكــــــم الـــــلــــه


https://t.me/abuamrillah
💯2
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

👌የሸህዬ  ነገር  አደናጋሪ
መሬት  ሲፈጠር  አውታር  ወጣሪ

👌ለአደም  ጭቃ  ውኃ  ጨማሪ


🔺ይህንን   ሲሉ  ስትቆጣቸው   ይቅርባችሁ ሽርክ  ነው ስትላቸው እናም  እንደት  እንደዚህ ይሆናል .❓ ስትላቸው ....   ልጆች  ሆይ ይቅርባች  ሸሆቹን አትዳፈሩ ""  ለምን  አይባልም የወልይ ነገር  ...  ። ""  ይሉካል  ....።
-----

የቦረናው  ሸህዬ 
የቦረናው  ደግዬ
እርዱን  አባብዬ

👌የሚባልባት  የሽርክ  ደሴት  ወደ ሱና ከተማነት  እንቀይራታለን  ... ስማኝማ  ወንድም አንተ ብታፈገፍግ  እኛ  እንዋደቅባታለን  እያሉን  ነው  የደገር  ጀግኖች  ....

🔺 አቦ  በያገሩ  ጀግና  ይኑር 🔺


👌ይህችን  ከተማ  ከሰለፍዮች  ውጭ  አንድ  ጀምዒይ  ደፍሮ  አልሞከረም  ።  ቢሔድ  እንኳ  ስለ ፈዷኢል  አውርቶ  ነው  የሚመለሰው  ።  የኛ  ጀግኖች  ግን  ከተማውን  በተውሒድ  ድሽቃ    በስፒከር  ሲያናውጡት  ብዙው  አጎራ  ተነሳበት  ወንድማችንን  አሳሰሩት  ።  ቢሆንም  ጀግኖች  ናቸው ከኪራይ  ቤት ወደ መስጅድ  ስራ  ተሸጋግረዋል  ።   እነሱ  ህይወታቸውን  ቤዛ  አድርገው  ተጋፍጠው  አንተ ሳንቲም  ለመስጠት  ከሳሳህ  መስጅዱ  ይሰራል  ሰለፍዮች  ቸር  ናቸው ሞባይል ቀሚስ  ጀልባብ ኒቃብ  ትሪ  ጭልፋ  የሚሰጡ  ባላቸው የማይሳሱ የቸርነት ፈርጦች ናቸው ።


👌   አብሽር  እንሰረዋለን   👌


👌 እዚህ  ከተማ ላይ  ነው  ተውሒድ  ያስፈልጋል  እያልን  ያለነው  ።  አንተም  ተካፈል  በዱዓም  በሞራልም  በብርህም  ።



እ ን ሰ ራ ዋ ለ ን

አቡ ኒብራስ


👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13905

------
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13905
👍1
👌"____አወ የደገር ጉዳይ የአለምን ሙስሊም ሁሉ ሊያሳስበው ይገባል
_        _

👌_ለደገሩ   መስጅዳቺን  አስተዋፆ  የምታበረክቱ
ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ ።
አላህ በጉዳያችሁ ሁሉ
ላይ ይቁምላችሁ።
___

👌____አዎ ይሄ  ለነገ ቀሪ ሃገራችን
የምናተርፍበት የንግድ ርብርብ ነው።


👌__አሁንም  ወደፊት   እንበርታ 
جــــزاكــــــم الـــــلــــه


👌 ኡስታዝ አቡ አምሪላህ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👍1
👌 __የሰለፍዮች መስጅድ የምትገኝበት ቦታዋ ናት በሰማያዊ የተከበበችዉ በዚህ ቦታ ላይ የተዉሂድ ታላቅነት
የሽርክ አደገኝነት ይነገራል በ الله ፍቃድ ደስ ይላል
❗️ الله ለሁላችንም ፅናቱን እለምነዋለሁ

👌__https://t.me/abuselman_awel
👍4
የነብይላህ ዘከርያነ የነብይላህ የህያ ታሪክ 💥💥
በታላቁ ሸይኻቸን አቡ ኒብራስ ሙሰጦፋ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
          
         በረመዷን ሁለተኛው ለሊት የተደረገ ሙሀዶራ

⭕️የነብይላህ የህያና ዘከርያን ታሪክ በተመለከተ⭕️

قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱يَا يَحْيَىٰ خُذِ الْكِتَابَ بِقُوَّةٍ ۖ وَآتَيْنَاهُ الْحُكْمَ صَبِيًّا (12)

📱👉 يَا زَكَرِيَّا إِنَّا نُبَشِّرُكَ بِغُلَامٍ اسْمُهُ يَحْيَىٰ لَمْ نَجْعَل لَّهُ مِن قَبْلُ سَمِيًّا (7) 
قَالَ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي غُلَامٌ وَكَانَتِ امْرَأَتِي عَاقِرًا وَقَدْ بَلَغْتُ مِنَ الْكِبَرِ عِتِيًّا( سورة مريم


 ⭕️ በኦላይን


🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው
#ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ


  
🎙ረዝመቱ 🕰 48:05🕰

🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ

   
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🗞️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/557