👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1.18K subscribers
62 photos
46 videos
2 files
396 links
Download Telegram
Audio
⭕️قــــال الــــلـــــــه تــعـــالـــــى👇

﴿وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ ۝ يَوْمَ لَا يَنْفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ ۝ إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ ۝


وقال ﷺ :
«أَلَا وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً، إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلَا وَهِيَ الْقَلْبُ»
— صحيح البخاري، صحيح مسلم


ርዝመት 00:13:00 ብቻ

https://t.me/abuamrullah
👀አንብቡኝ ከላሎችና ሳላይሾች👌


የወንድማችሁን አቡ ረያንን
ሰርግ እንዳትረሱ ነቃ ነቃ በሉ።


           👀ወደ አቤት ውኃ👀

ወጭ የሌላትን የመንደሯን ሰርግና ሶደቃ ጠርገህ እየበላህ

የትራንስፖርት ወጭ ያለባት ዳዕዋና ሰርግ ባልሰማ  ignore የምትገጭ
ስግብግብ አትሁን።

ሰርግ ማለት ጥሪ ማክበር ነው ብሎም ዳዕዋ ነው።

ዱኒያና ብርን በአንተ ብልጠት ልታካብታት አትችልም። ኪስህ ጨምድደህ ያሰቀረሃትን ብር እዚሁ ከላላ ሆነህ ለምን እንደምታወጣት የአርሹ ባለቤት ያውቃል።


ደግሞም ግዴታህ ነው።
ያውልህ አንብበው


👌قال رسول الله صلى الله عليه وسلم

«إِذَا دُعِيَ أَحَدُكُمْ إِلَى الْوَلِيمَةِ فَلْيَأْتِهَا»
"አንዳችሁ ወደ ወሊማ (የሰርግ ግብዣ) ሲጠራ ይገኝበት።"
—  البخاري,  ومسلم

እንዲሁም፦
👌«وَمَنْ لَمْ يُجِبِ الدَّعْوَةَ فَقَدْ عَصَى اللَّهَ وَرَسُولَهُ»

"ግብዣውን ያልተቀበለ አላህንና መልእክተኛውን አልታዘዘም።"
—البخاري

👉የሱፍይን ባህሪ አትላበስ።

ወጭ የሌለበት ትሪ ላይ ቂልጥጥ
ወጭ ያለበት ትሪ ላይ ስትደረስ ፍጥጥ👀👀👀👀👀
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ይደብራ   ይደብራል    ይደብራል

የሰለፍዮች ሰርግ " ዳዕዋ ነው"

                 ሰምተሃል!

                           አቡ አምሪላህ

https://t.me/abuamrullah
❤1
Audio
⭕️የጦሳን ፕሮ ባልተፈቀደና
በአፀያፊ ቦታ ላይ በመለጠፍ
ሰለፍዮች እንደሰሩት ለማስመሰል
የሚሞከረውን አኩይ ተግባር
ሰለፍዮችን እንደማይመለከት
ተገልፆበታል።

ጉዳዩ

የጀምዕዮች
የሃጃዊራዎች
የአህባሾችና

በአጠቃላይ የሂዝብዮች ተግባር ነው

ስለዚህ
አላህን ፍሩ ነው የምንላቸው።

ርዝመት 00:16:00 ብቻ

አቡ አሚራ

https://t.me/abuamrullah
Audio
⭕️ሰኔና ሰኞ አንድ ቀን በመዋሉ
አቧራ ለሚያጨሱ ሁሉ

⭕️እንደ እስልምና ህግና አስተምሮት
ይህ ነገር ምንም አይነት ተፅዕኖ
የለውም።

⭕️ሰኞና ሰኔን በዚህ ልክ ማሰብ
ልክ እንደ ፅልመቱ ዘመን ሰዎች
እምነት ይሆናል።

⭕️የፊርዓውንና የህዝቦቹ አመለካከትና
እምነት ነው።


⭕️ይህን ብልሹ ዕምነት
እንራቀው እንጠንቀቅ
ከሸሪዓቺን ጋር እንተዋወቅ
ከሸሪዓችን ጋር እንግባባ
ከሸሪዓችን ጋር እንናበብ

👌وقال صلى الله عليه وسلم

«لا عَدْوَى، ولا طِيَرَةَ، ولا هَامَةَ، ولا صَفَرَ»
         رواه البخاري ومسلم

ርዝመት 00:11:00 ብቻ

👍  በወንድ አቡ  ዓምሪ الــــلــــه

https://t.me/abuamrullah
Audio
👌هذه خطبة جمعة ⭕️👀


بعنوان  ..

الْمخرج من الفتن في سورة الكهف

ከፈተና ማምለጫዎች
በሱረቱል ከህፍ ውስጥ


بأخينا الفاضل والداعي إلى الله .

أبي أمر الله محمد كلالا
حفظه الله تعالى ورعاه

👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا
في مسجد الفرقان


ከላላ ፉርቃን የተደረገች

👉 በኡስታዝ አቡ አምሪላህ
ከላላ  አላህ ይጠብቀው


ርዝመት 00:17:35 ደቂቃ ብቻ

https://t.me/abuamrullah

https://t.me/kelalaFurqan
Forwarded from ŘŁŘ¨Ůˆ موحمد
Audio
✍️"ዓጀብ የሚያስብል አቀራር ➵ቁርአን እንደዚህ የሚያምር ድምፅ ሲቀራ እንደት ይማርካል
⭕️አስደሳች ዜና ለከላላ  ዙሪያ ሰለፍዮች ሁሉ👉

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ  በደገር
       መስጅደ  ነስር

የፊታቺን እሁድ ማለትም ሰኔ 14/2018 E.c ከጧቱ 4:00 ጀምሮ በከላላ ወረዳ በደገር ከተማ  መስጅደ ነስር  ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለተዘጋጄ ማንም ጥሪ የተደረገለት አካል መገኝት ግድ ይለዋል።

ጥሪ የተደረገላቸው አካባቢዎች


👉የቲርቲረና አካባቢ ሰለፍዮች በሙሉ
👉የአለልቱና አካባቢዋ ሰለፍዮች በሙሉ
―የሃረዋና
―የደገርና
―የአቤት ውኃና
―የጋስጫና
―የእንዶጌና
―የይመሪና
―የገረዋና ሙቀጭ
የሊጮ ና ጎፍ
_ ለምናያና ኢሶላ

ሌሎችም ያልተጠቀሱና መልዕክቱ የደረሳቸው ሁሉ ይሳተፉ።

      የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች

           ከአድስ አበባ

🔺ኡስታዝ አቡ አብደሰላም እንድሪስ ከለላ

                   ከደሴ

1 ኡስታዝ ነስረድን
2 ኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር
3 ሸህ በድሩ አቡ ሀቢባ
4 ኡስታዝ አቡ ነዋስ
5 ወንድም አወል ከለላ
6 አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ
7  ፋአድ
           ከኮቻ
⭕️ ሽህ አህመድ
⭕️ አቡ ዘከርያ

           ከሀርቡ

⭕️ አቡል አባስ አህመድ

👉አቡ አብደላህ አኗር አቀስታ
👉አቡ ሷሊህ ገነቴ
👉 አቡ ሉሀይዳን ለሚ
👉 ሸህ በድሩ ደንገለጋ


             ከልጓማ

👉ሸይኽ አቡ አብዲረዛቅ ልጓማ
👉ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ልጓማ
👉ኡስታዝ አህመድ አያሌው ልጓማ

             ከቲርቲራ

⭕️ኡስታዝ ሰኢድ አሊ ቲርቲራ
⭕️ኡስታዝ ጀማል ቲርቲራ
⭕️ኡስታዝ አቡ ቢላል ቲርቲራ

           ከከለላ


―ኡስታዝ አቡ ሉቅማን ከላላ
―ወንድም አቡ ሰልዋ ከላላ
―ወንድም አቡ አብዲላህ
―ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከላላ

⭕️ አቡ ሀሰን ጃማ
🔺 አቡ የህያ ደራ

ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሰ ኡስታዞች ተሳታፊዎች ይሆናሉ።

ስለዚህ ማንኛውም ጥሪው የደረሰው ተሳታፊ ይሆን ዘንድ ፍላጎታቺን ነው።

ቦታ ―ደገር― አልቻያ መግቢያ አረት መንታ ዝቅ ብሎ

       በደገር

ሰዓት ከረፋዱ 4:00


ማሳሰቢያ;
       ቦታ ለሴትም ለወንድም ዝግጁ ነው
       



በአካል ለማትገኙ  👇👇👇👇👇

https://t.me/daewa_selefya_be_deger


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


https://t.me/daewa_selefya_be_deger

https://t.me/daewa_selefya_be_deger


ጆይን ይበሉ
❤7
⭕️።።።።።።።።ትነበብ።።።።።⭕️


አብሽር ሀቢቢ አላህ ዘንድ ለመወደድ ልፍ

ሰው የፈለገውን ያክል ያሲር ይምከር ይልፋ

ለማንኛውም👇
           የነገውን የደገሩን ፕሮግራም ለሰኞ
ለማዘግየት በአንዳንድ ነገራቶች ተገደናል።

ስለዚህ የቅርብ እንግዶች ነገን በሰኞ ቀይሩት።

ገጠር ላሉ ወንድሞች ንገሯቸው እንዳይለፉ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።


إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ ŮˆŮŽŘŞŮŮ„Ů’ŮƒŮŽ Ř§Ů„Ů’ŘŁŮŽŮŠŮ‘ŮŽŘ§Ů…Ů نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ
          ..العمران....140

እናማ ተረጋጋጉ አብሽሩ

(كُلُّ آتٍ قَرِيبٌ)

አቡ ዓምሪላህ

https://t.me/abuamrullah
❤1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለ ደ ገ ር ለሽርኩ መናኸሪያ ዳዕዋ መቋቋም የተደረጉ ሰበቦች
ሁሉም ባይገለፅም ዳዕዋ ለመቋቋም
ሰበብ አለዉና ከጉድለቴ ጋር ከ الله በታች የተደረጉትን ሰበቦች ላካፍላችሁ ወደድኩኝ


👌🗻_  መቼም ደገር ሲባል  ማንኛዉም ሰዉ   የሱና  ርዝራዠ  ያለዉ ሰዉ  ተዉሂድ ትዝ አይለዉም ።
የ الله  ፍቃድ ሆኖ  ሱንዮችም እንዳሉ   ትዝ ይበለን ለማለት ነዉ ። 
ለዚህ   ሁሉ ሰበብ  ከ الله  በታች የሁሉም ሰዉ ተጋድሎ አለበት  ይታወቃል  እንድሁም የኡስታዛችን  أبو نبراس    ሰበብ   እና ተዉሂድ ሀገሪቱ ላይ  እንድቋቋም   የምንግዜም  ህልሙ እንደ ነበር  በተግባር አሳይቶናል።

--------  _--------

👌🗻_ ከዚህ ሰበብ ቡሀላ  የالله  ፍቃድ ሆኖ  ወንድሞችም ተቋቁመዉ  መስጅዳቸዉ ላይ የالله  ቃል የነብዩ ሀድስ  ይነገርበታል  ይህ  የالله  ቱርፋት  ነዉ ።     الحمدلله     እንደሚታወቀዉ  ዳዕዋ ሰለፍያ አይደለም ደገር   ለምዕራብ ወረዳዎች እንግዳና ያልታሰበ እንድሁም ጉድ ሲያስብል  የነበረ የቅርብ ትዝታ ነበር ።

---------—-_------

👌🗻_ አሁንም በተለያየ ቦታ ለሰለፍያ መስፋፋት የወንድሞች ትግል ትልቅ  ዋጋ እንዳለዉ ከ ደ ገ ር ተምረናል።    ከደገሮች የተማርነዉ ምን ነበር ለማስታወስ  ያክል   መንሀጅ ሳይገባቸዉ ሳይረዱ   መጠየቅና ሀቅ የት እንዳለ  መፈለግ በጣም  ፍላጎታቸዉ ነበር ።   እንድሁም  በሆነ አጋጣሚ  ኡስታዛችን  አቡ ኒብራስ  በዛ መሾመር ከመጣ   ዳዕዋ አድርጎ መሄድ እንዳለባቸዉ የአብዘሀኛዎቹ ወጣቶች ፍላጎትና ሀሳብ ነበር  ይህ ትልቅ የሆነ ለዳዕዋቸዉ ከረዳቸዉ ዉስጥ ነዉ ።  እና ፍላጎታቸዉ ከሆነ አድርጎላቸዉ  ነበርን ለሚለዉ   አወን

------------_-------

👌🗻_ ከለታት አንድ ቀን ከጃማ ወደ ከለላ ሲመጣ ሲሄድ አንድ ቀን ትልቁ መስጅድ ዳዕዋ አደረገ ኡስታዝን የሚወድም የማይወድም በስርዓት አዳምጠዉ እጅግ ከመማረካቸዉና የዳዕዋ ፍላጎት ከመኖራቸዉ ጋር ከፈጅር ቡሀላም ይደገም የሚልም ነበር ❗️
ለጠላቱም ቆንጣጭ ያለበትን ኮርኳሪ ለማለት ነዉ
ለወዳጁም አንጀት አድርስ የሆነ ዳዕዋ ስለነበረ ሁሉም ማር ማር እንዳላቸዉ ኡስታዝም ተለያቸዉ ።

-------------_--------

👌🗻_ ተከተሉኝማ እንግድህ ለደገሮች ዳዕዋ መናፈቅ ጀመራቸዉ አንዳንድ ወንድሞችም ወደ ከለላ ሄድ በማለት ከወንድሞቻቸዉ ዳዕዋን እየሰሙ መመለስ ጀመሩ መንሀጅን ቀመስ ሲያደርጉ የጀምዕይና የኢኽዋን የዳዕዋ ሁኔታ በጭራሽ አልሄደላቸዉም ምክንያቱም የሰለፍዮችን ዳዕዋ ሰምቶ ያጣጣመ የሂዝብያን ዳዕዋ መስማት የምታቀዉን ነዉ የሚያስጠፋህ ❗️ ነዓም በዚሁ መካከል አንድ በጣም አደገኛ የሆነ ነገር ተፈጠሮ ነበር
----------_---------

👌🗻_ እሱም ምን መሠላችሁ ይህ ዳዕዋ የናፈቀዉ ትዉልድ ኡስታዞች በምዕራብ እየዞሩ ዳዕዋ ሲያደርጉ እኛም ጋር መመጣት አለበት አሉ የደገር ወንድሞች እኛም ነገርናቸዉ አይ ምን አልባት እሺ ላይሉ ይችላሉ ባለፈዉ ዳዕዋ ያስደረጉኝ ደንገት ስለሆነ ነዉ ተባሉ በዚህ መካከል ወንድሞች በጭራሽ ማንም አያገባዉም ሲጀመር የመስጅዱን ኢማም እኛ እንነግረዋለን ከዛ ዉጭ ማንም አይናገር አሉን እሱ እሺ ይላል ሲባሉ አወን አሉ ጠይቁ ተባሉ ጠየቁ እሺ ብሏል አሉ
ተከተለኝማ የመጥፎ ሰዎችን አካሄድ

------------_-------

👌🗻 _ በዚሁ መካከል ኡስታዝም ሌሎችም ኡስታዞች በስዓቱ ዳዕዋ የነበረዉና ፕሮግራም የተያዘዉ ወግድ ነበር ተመልከቱ ደገር ይህ ሀሳብ ሲነሳ ቀጥታ ኡስታዝ ነስረድን ከለላ ፉርቃን መስጅድ ኹጥባ እንድገባ ተደረገና ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከተወሰኑ ወንድሞችና ኡስታዞች ከነ አቡ አምሪላህ ጋር ደገር ተሄደ ተከትለሄኛል አይደል

-----------_---------

👌 🗻_ከተሄደ ቡሀላ ወንድሞችን አገኘን ኡስታዝም እንዴት ነዉ ቀኑ ጁምዓ ነዉ ማህበረሰብ ይገባል ኢማሜዉን አሁን እኔ እየሰማሁት አዉሩት አላቸዉ ደወሉለት አናገሩት ኡስታዝ ሙስጦፋ መጥት ነበር ዳዕዋ ከሶላት ቡሀላ ያደርጋል አንተን ማስፈቀድ ስላለብን ነዉ አለዉ አንድ ወንድም እሺ አለ እንኳን ሙስጦፋ ማንስ እያደረገ አይደል እንዴ ለምን ለሙስጦፋ ታስፈቅደኛለህ አለዉ እንግድህ ተመልከቱ በጣም እየፈቀደና ደህና ሰዉ ነኝ እያለ ነዉ ያስረዳዉ ተከተለኝ አቦ

------------_--------

👌🗻_ ከዛ ኡስታዝም በጣም ሀሪፍ ነዉ አለ ሁሉም ኡስታዝ መምጣቱን ያየና የሰማ ዳዕዋዉ የናፈቀዉ ሁሉ ደስ አለዉ እናንተም እያላችሁ ይመስለኛል አይደል ከዛ ገባን መስጅድ ኹጥባ አደረገ ኢማሜዉ ጨረሰ ሁሉም አንድ ነገር እየጠበቀ ነዉ ተደዉሎ ስለተነገረዉ ከሶላት ቡሀላ ዳዕዋ አለ ብሎ እንደሚያስተዋዉቅ የሁሉም ሀሰብ ነዉ በዚህ መካከል ኢማሜዉ ቆመ ምን ሊል ይሆን

----------_--------

👌🗻_ ከተነሳ ቡሀላ አንድን ግለሰብ ተጣራ ምን አለዉ መሠላችሁ ኑቶሎ ከሶላት ቡሀላ ፕሮግራም አለኝ ብለሁ የለም እንዴ አለዉ ተለቅ ያለ ሰዉየ ነበር በድሜ ሰዉየዉ ደንግጧል ወላሂ ፕሮግራም የለዉም ማን አለዉ አንቱ ኑቶሎ አለዉ ሳይወድ በግድ ወደ መድረክ ወሰደዉ አያችሁ የተንኮል ጥግ
በስዓቱ የሚያናድድ ነገር አለዉ በሀቂቃ የማሽነት ስራ ነዉ የተሰራዉ ግን ጥሩ ጎንም ነበረዉ ተከተለኝማ

----------_---------
👌🗻_የሚያናድደዉ ዳዕዋ አለመደረጉ እንድሁም የማሽነት ስራ ሲሰራ ተራ ማህበረሰቡ እንደተሸወዱ አለማወቃቸዉና እንዳታለላቸዉ አለማወቃቸዉ ያናድዳል

-----------_--------

👌🗻 _ በዚሁ መካከል የማሽነት ስራ የሰራዉ ሰዉየ ላይ እነዚህ ወጣቶች ቂረዓት ይቀሩ ነበር እንደዚህም ይሰራል ብለዉ አልተረዱም በጭራሽ ስለሚያቀራቸዉም ዉሸት ሀራም ነዉ ስለሚላቸዉም እኔ ዳዕዋ አልከለክልም ሙስጦፋን እንዴት እከለክላለሁ ማለቱን እነዛ ወጣቶች ሰምተዉታል ዉሎ ሳያድር ሲቀደድ ሲያዩት እንዳ አሮጌ ቁና አሽቀንጥረዉ የአንተ ቂረዓት በአፍንጫቸን ይዉጣ ብለዉ አራገፉት
እና ምን ተፈጠረ

-----------_--------

👌🗻_ እና ያልታሰበና የማሽነት ስራን ሲሰራ ወንድሞች ምንም አይነት ነገር እንዳትናገሩ አርፋችሁ ዉጡ ተባባሉ የሆነ ቦታ ተሰበሰቡ ማህበረሰብ ዳዕዋ ቀረበት እንጅ አሁን እንዴ አይን ብሌን የምንሳሳላቸዉ ወንድሞች ዳዕዋቸዉን ሰሙ ማድረግ ያለባቸዉን ተነገራቸዉ አሁን አሉበት ደረጃ ደረሱ ያም የታገደ ህዝብ ነፃነቱን አዉጆ ወደ ዳዕዋ ሰለፍያ እየመጣ ነዉ ። ስለዚህ አንድ ሰዉ አደገኛ ነኝ ብሎ ሴራን ለሚጎነጉን አካል አትጨነቅ የራሱ የምቀኝነት ቅንቅን እየበላዉ ነዉ ።

እንኳን እሱ አደገኛ የነበሩት በነብዩ ዘመን የነበሩ ሙናፊቆች በይፋ ታዉቀዋል
።

أخوكم الصغير أبو سلمان أول يوسف

👌🗻_https://t.me/abuselman_awel

👌🗻_https://t.me/abuselman_awel
👍1
Audio
ፈታ በሉልኝ
ፈታ ልበል
ፈታ በሉ
ፈታ ይበሉ
ፈታ እንበል   በቁርዓን

የሊንከ ሰለባና ――― ዎች ስርዓት‼


https://t.me/abuamrullah
Audio
የጁሙአ ኹጥባ

በኡስታዝ አቡ አምሪላህ حفظه الله

ደገር በመስጅደ ነስር

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/daewa_selefya_be_deger

https://t.me/daewa_selefya_be_deger
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🖊👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🔺

👌ውድና የተከበራችሁ አባት እና እናቶቻችን ወንድምና እህቶቻን  ሆይ  ታላቅ  የፈትዋ ፕሮግራም እንዳለ  ልናበስራችሁ  እንወዳለን.....  ጊዜያችንን በከንቱ ከሚያባክኑ ነገሮች ወጥተን በዕውቀት የምንታነፅበትና የሸሪዓ ጥያቄዎቻችንን የምንፈታበት ልዩ ምሽት ተዘጋጅቶላችኋል።በከንቱ ቪዲዮዎችና በማይረቡ ወሬዎች የምናባክነው እያንዳንዱ ደቂቃ ነገ በአኺራ ያስጠይቀናል። ዛሬ ግን ይህንን የባከነ ጊዜ በዕውቀት ብርሃን የምንቀይርበት ታላቅ ዕድል ነው.

🔴➣ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ቀን እና  ሰአት á‹›áˆŹ እሁድ  በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ሐምሌ 5/11/2018....ከምሽቱ 3:00ላይ á‹¨áˆšá‹°áˆ¨áŒ ይሆናል..

🔺በሒጅሪያ ደሞ👇

🔺 اليوم هو الأحد، 27 محرم 1448 هـ
🔺

🔴➣ፈትዋው የሚሰጠው በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ  ነው  ሁላችሁም የዚህ ታላቅ ፕሮግራም ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ ጋብዘናችኋለ

🔴➣ውድ ሰለፍዮች ሆይ  መልካም ነገርን ለልሾ ብቻ መመኘት የሙእሚን ባህሪ አይደለም። ይህን መልእክት ሸር  Share  ሳታደርግ ዝም ብለህ አትለፈው...⭕️➤ደዕዋችንን  ከሴረኞች  ከወሬኞች  ከሆዳሞች  ከነገረኞች ከፖለቲካ  ቅጥረኞች  ይጠብቅልን  ። በየገጠሩ  የሚታገሉ  የተውሒድ  አርበኞቻችንን  አንተው  ጠብቃቸው  ተቀበላቸው   ጀነትን ወፍቃቸው አንተው  አግዛቸው ....❗️❗️❗️❗️


🔺➤እስኪ ቀና እንበል ከዚያ ጦሳ ማዶ
🔺➤ከሚታጨድበት የእውቀት ሰንደዶ

🔺➤አሉ ብዙ ጀግኖች ሁሌ የሚናፈቁ
🔺➤የተውሂድ የሱናን ትጥቅን የታጠቁ
🔺➤ከሽርክ ከቢድአ የሚያስጠነቅቁ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗻__ይቺን አድስ የሀገራችንን ቻናል ገባ እያላችሁ አሳድጓትማ ❗️

🗻__በالله ፍቃድ ዳዕዋዉን የሚኻድም በሱ መንግድ ላይ የሚታገሉትን ያደርግበታል እኛ ከዘንጊዎች እንዳንሆን በመንገዱ መታገል አቅቶን ሌላን ከማምጣቱ በፊት በመጠንከር እራሳችንን እንፈትሽ ❗️

بارك الله فيكم

👌_ እንደሚታወቀዉ ሁሉም ሰለፍያን የአህሉ ሱናን አካሄድ ለራሱ የተረዳ የሆነ አካል በተለያየ የትዉልድ ቦታዉ እንገባለትና ማህበረሰቡ ተዉሂድን እንድረዳለት ጉጉት አለዉ ለዚህ ሁሉ ግን ሰበብ መሆነ ግዴታ ነዉ የቻልነዉን ሰበብ እናድርስ


https://t.me/dawaselefyabeesola
​👋 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👋

​📢 የአዲስ ቂረዓትና ሙጧለዓ 📢
​በዚች አዲስ ቻናላችን አላህ ባገራልን ልክ አጫጭርና ጠቃሚ ሪሳላዎችን በጋራ የምንሟጠልበት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።

​📚 የምንጀምራት ኪታብ
​የኪታቡ ስም:
📖 «ኹዝ አቂደተክ»  አቂዳህን ያዝ  (የአቂዳህ መመሪያህ)   የምትለዋን

​: ✍️ የሸይኽ መሐመድ ጀሚል ዚይኑ (ረሒመሁላህ)ን ነዉ
​ይህችን ኪታብ ለየት የሚያደርጋት ምንድን ነው?
ልንይዘው የሚገባንን የእምነት (የአቂዳ) ክፍል በጥያቄና መልስ መልክ ያዘጋጀች በመሆኗ ለመረዳት በጣም ምቹ ናት።
​👥 ይህ ፕሮግራም ለማን ነው

​ለጀማሪዎች: በአጭርና ግልጽ በሆነ መልኩ ጠቃሚ እውቀት (ፈኢዳ) ለመቅሰም በጣም አመቺ ናት።
​ለቀሩት (ለቀደሙት): ደግሞ ሪቪው (ሙጧለዓ) የሚሆንበት ምርጥ አጋጣሚ ነው።

​⏰  ሀሙስ እንጀምራታለን   ኢንሻ الله

​በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር: ⏱️ ከምሽቱ 4:00 እስከ 4:30
​በሳዑዲ ሰዓት አቆጣጠር: ⏱️ ከምሽቱ 10:00 እስከ 10:30

​⚠️ ማሳሰቢያ፡ ሰዓቱ የሚመቻችሁ ብቻ ቀድማችሁ በመግባት የዚህ ኸይር ስራ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል!

​🔗 የቀጥታ ስርጭት ሊንክ
​👉 Https://t.me/dawaselefyabeesola 👈
​💐 ባረከላሁ ፊኩም! ይህንን መልካም ጥሪ ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይሩ ተካፋይና አጋር ይሁኑ! 💐
👍3
​السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
--------—---------------------

​✨ አስደሳች አድስ ደርስ በቴሌግራም ቻናላችን! ✨
-=----------------------------------

​📚 የኪተብ ስም ፦ «አል-መንሀጁ ሊል-ፊርቀቲን-ናጂያ ወ-ጧኢፈቲል-መንሱራ»
​✍️ ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ጀሚል ዘይኑ (ረሒመሁላህ)
------------------------------------------

​ምን አልባት ለአድስ ጀማሪዎች ለረጅም ጊዜ ሲጠብቅ የነበረ ሊሆን ስለሚችል እንሆ እንጠቀም እንሟጠል።
---------------------------------------------

​🌟 የዚህ ትምህርት ልዩ የሚያደርጉት ነገሮች፦
​📖 ኪታቡን ቀደም ሲል ያልቀሩት አዲስ ጀምረው በደንብ ለመረዳት የሚችሉበት አጋጣሚ ነዉና  እንጠቀም   إن شا ءالله
---------------------------------------------
​🔍--- እያንዳንዱን ክፍል በተረጋጋና በጥልቀት (በመሟጠል) የሚዳሰስበት
​💡 የዐቂዳና የመንሀጅ መሠረታዊ እውቀቶችን በቀላል አቀራረብ የሚያስጨብጥ
---------------------
​🎯 ዓላማችን፦ ትምህርቱን በጥራት ተከታትለን፣ ጨርሰን ከሚጠቀሙትና በተግባር ከሚያውሉት እውነተኛ ስኬታማዎች መካከል መሆን አላማችን እንደሆነዉ ሁሉ الله ይበልጥ የሱ ፍቃድ በላጭ ነዉና የالله ን እገዛ እንጠይቀዋለን

​📅 ትምህርቱ ነገ ሰኞ ማታ ከምሽቱ በሳዑድ 10:00 (በኢትዮጵያ 4:00 ስዓት) ይጀመራል።
----------------

በታናሹ  ወንድማችሁ  አቡ ሰልማን  አወል ዩሱፍ

​👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ!
የቻናል መገኛችን

🩲
https://t.me/dawaselefyabeesola
-------------=
🩲
https://t.me/dawaselefyabeesola
▪️--​ሐምዛ ቢን አብደል ሙጦሊብ
▪️--​ሙስዐብ ቢን ኡመይር
▪️​--ሐንዟላ ቢን አቢ ዓሚር
▪️​---ዐብደላህ ቢን ጃህሽ
▪️​---አነስ ቢን ነድር
▪️​--ሰዕድ ቢን አቢ ራቢዕ
-----_-
    👌 ----  ይህ ቦታ በሳኡድ  በመድና የሚገኝ ሲሆን   ታላላቅ የነብዩ ሱሀብዮች  የሞቱበት   የመቃብር ቦታ ነዉ ።  በመቃብሩ አጥር ላይ የተሠጠ አጠር መጠን ያለ ብዙ መልዕክት የያዘ
--__--------

👌 ---_  ግን በጣም  በየቀኑ ይህንን ስፍራ ለማየትና ለመጎብኘቴ  ከተለያዩ ሀገራት ይመጣሉ  ።
----በጣም  ዉስጥ ከሚያስደስት ነገር ሁሉ  ይህንን መርህ ማስቀመጣቸዉ  በጣም  እጅግ  ነገራቶች አቅጣጫ እንዳይስቱ  ገዢ መርህ ተቀምጧል الحمدلله  ።
      ከተቀመጡት መርሆች ዉስጥ

👌​----መቃብሮችን መጎብኘት በነቢዩ    ትዛዝ ተፈቅዷል
የመቃብር ቦታዎችን ለመጎብኘት ብቻ ተብሎ   ረጅም ጉዞ ሳይደረግበት  ማለት ነዉ ።
​መቃብርን መጎብኘት ለሁለት ነገሮች የተደነገገ ነው።
​1ኛ በመቃብር ውስጥ ላሉት ሰላምታ ማቅረብ እና ለእነሱ ዱዓ ማድረግ ነዉ ።
-
👌----_ነቢዩም  እንዲህ ይሉ ነበር፡  እናንት የመቃብር ኗሪዎች  ሆይ  ሰላም በእንተ ላይ ይሁን እኛም በአላህ ፈቃድ ከእናንተ ጋር ተቀላቃዮች ነን   አላህ ለኛም ለእናንተም ምህረትን እንዲሰጠን እንለምናለን ይሉ ነበር )
------
2ኛ ​----  ነብዩ እንድህ ይላሉ    («እኔ ከመቃብር ጉብኝት ከልክያችሁ ነበር፤ አሁን ግን ጎብኙአቸው፤  መዘየራችሁ  አኼራን ያሳስባችኋልና አሉ )
--------
👌---ነገር ግን ​መቃብሮችን መዳሰስ መደባበስ ለበረከት ማለት ነዉ  አዲስ የተፈጠረ ቢድዐ ነው፣ አይፈቀድም፤ ይህም ከሽርክ መንገዶች  ሰበቦች አንዱ ነው።  ይላል ትክክል


👌--https://t.me/abuselman_awel
❤2
Audio
ሰንበት ያለች ነሲኃ

በከላላ ፉርቃን መስጅድ

በወንድም አህመድ ደገር

https://t.me/abuamrullah
Audio
በከላላ ፉርቃን

ስለ ተውሂድ

https://t.me/abuamrullah