Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🌿🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🌿
🌿ውድ ሰለፍዮች ሆይ ይችን ፈዋኢድ በደንብ እዩት እማ ማማሩ አይ የኡለማኦች ምክር እንደው ማር አልላችሁ ይገለማል ወተት አልልህ ይጠገባል በምን እንደምመስልልህ አላውቅም ብቻ ...‼️
🔺➤ደስ የሚለው ነገር ደሞ በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ተተርጉማ መቅረቧ ነው.....እስከሚለቀቅ ሸር እያረጋችሁ ቻናላችሁን ለህዝቡ አድርሱትማ...በርቱ ጎበዝ እኮ ናችሁ የደዕዋ ወታደር ሰለፍዮች...።‼️
🔺➤ይሄው ሊንኩን አሰራጩት‼️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

Forwarded from 🇸🇦قناة وفوائد أبي العباس أحمد🇸🇦 ሐርቡ
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
ዛሬ ኮቻዎች ኡስታዛችሁ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል መቶላችኋል::
በግዜ እያፈጠራችሁ
🔺
ወደ
🔺🔺🔺
ፉርቃን መስጅድ
🔻🔻🔻
🔺ይላችኋል ወንድማችሁ🔺
🔻አቡ ነዋስ🔻
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

Forwarded from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግባና አዳምጥ ፊትህን ክረምት አታስመል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
⭕️👉ብይን ግለሰቡ ሸርክል አክበርን በዛሂሩ ግልፅ ያደረገለን ጃሂልም እንኳን ቢሆን…
شرح مسألة العذر بالجهل وتكفير المعين في الشرك ولو كان جاهلا سماحة المفتي عبد العزيز آل الشيخ رحمه الله تعالى
👉እስኪ በሰከነ አእምሮህ ፍትሃዊ ሆነህ አድምጣቸው መቸም ይህን ሼኽ ልታምናቸው ይገባህል ምክንያቱም አለም ሁሉ የመሰከረላቸው ሲቃ አሊም ናቸውና የተናገሩትም ከቁርአንና ከሃዲስ መረጃን ተንተርሰው ነው
👉ጥላቻን ትተህ ምቀኝነትን ትተህ ለፈጠረህ አምላክ ብለህ ፍትሃዊ ሁን ስሜትህንና ነፍስያህን አሸንፋት ምክንያቱም ነፍስ በመጥፎ ነው የምታዘውና አሸንፋትማ ለሃቅ እጅ ስጪ በላት ታገላትና ሃቅን ያዝ‼️
👉በስሜቴ እቀጥላለሁ እኔ ያልኩት ካልሆነ እምብየው የምትል ከሆነ እራስህን እንጂ ሃቀኞችን አትጎዳም እንዲሁ እንደተንገበገብክ ትቀራታልህ
👉ከሙሽሪኮቹም ትደራታልህና ነቃ በል በኢርጃእ ውስጥ አትበስብስ‼️‼️
👌ለዘመናችን ሙሽሪኮች ተከላካይ የሆንክ የአህባሽ ጠበቃ ስማቸውማ
﴿ إِن تَدْعُوهُمْ لَا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ ۖ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ ۚ وَلَا يُنَبِّئُكَ مِثْلُ خَبِيرٍ﴾
[ فاطر: 14]
👉ከዚህ በላይ ማስጠንቀቅ አልን!? ልብ የለው ልብ ይበል⁉️
👌ሙታንን የተጣራ ሁሉ ሙሽሪክ ነው።ለነዛ ሰፍርም ይደረስ‼️ማለትም ለኹሌፍዮች
🔺https://t.me/Al_menjeniq_R/2201
------

ጥያቄና መልስ 💥49💥
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
4⃣9⃣🔺
🔴👉ሚስቴን ያገባኋት በሲርያ ነበር በዛም 3ልጆችን ወልደን ኒካሁ አደስን ነገር ግንልጆቹ አጂነብይ ይሆኑብሀል ይሉኝል አደት ነው❓
⭕️👉የፆምን ንያ በተመለከተ❓
🔴👉አህባሾችና ጀምዕዮ ረመዷን ከሪም የሚለው ትክክልነው ረመዷን ሙባረክ የሚለው መረጃ የለውም ይላሉ እደት ነው❓
🔴👉ያለኒካህ ነው የተወለድኩት አባቴነው ያልኩት ሰው አባትነቱ እደት ነው❓
🔴👉 ያገባሁት አስልሜ ነበር በኋላ ስንጣላ ልጄን አስጠመቃት አሁን 10 አመት ሆኗታል ሸሀዳ መያዝ አለባትን ⁉️
🔴👉በምን ብናፈጥር የተሻለነው❓
🔴👉አዚሮች اذْهَبَا إِلَى فِرْعَوْنَ إِنَّهُ طَغَى የሚለው ካፊር ለማለት አደለም ይላሉ አደትነው❓
🔴👉የማዳቀል ስራን በተመለከተ❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 4⃣9⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤

Forwarded from ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ ሰማይ ስር (ፉርቃን)
Audio
🔺➤ከኢብኑል ቀይም ምክሮች ለናሙና ያክል .....
🔺➣አሏህ አንድ አማኝ የሆነ ባሪያውን ምንም ነገር አይከለክለውም...ለሱ በጣም የተሻለና የበለጠ ነገር ቢሰጠው እንጅ ይላሉ ...ወይም የበለጠ ነገር ሊተካው ወይም የበለጠ ጥቅም ያለው ነገር ቢተካው እንጀ አሏህ ባሪያውን አይከልክለውም ይላሉ ታላቁ የኢስላም ሊቅ ኢብኑል ቀይም...‼️
🔺➤ባሪያ ግን የራሱን ጥቅም ስለማያውቅና የሚጠቅመውን የሚጎዳውን ለይቶ ስለማያውቅ የጌታውን ቸርነት የጌታውን ጥበብ ስለማያውቅ የጌታውን አዛኝነት ሩህሩህነት ስለማያውቅ ስለሚዘናጋ አሉ ...ብልጫውን ልዩነቱን አያውቅም በተከለከለውና ድልብ ተደርጎ በተሰነቀነት በተሰጠው ነገር ለይቶ አያውቅም...አይ ሰው
🔻➣የተደገሰለትን አያይም የሰው ልጅ ያጣውን ነው የሚመለከተው ወላሂ ሀቂቃ ንግግር ናት አስተንትኗት አብላሏት ትገሰጡባት ዘንዳ
🔴➣ሀቢቢየ የሰው ልጅ እኮ በጣም ልቡ የተማረከ ነው ፈጣንን ነገር በመምረጥ በመውደድ ቲንሽ እንኳ ቢሆን ያ የወደደው ነገር ማጣት በፍፁም አይፈልግም ...ግን እኮ ለሱ የበለጠ ተሰጥቶት ነበረ ...የዚህ ሁሉ ችግር የጌታውን ቸርነት አዛኝነት ሩህሩህነት ስለማያውቅ ነው...
👌አጫጭር የኡለማኦችን ድንቅ ምክር ለማገኘት🔺
🔴➤ይቀጥላል ይችን አዳምጣችሁ እንደጨረሳችሁ።

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺🔺ከታላላቅ ኡለማኦች ምክር🔺🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴➤قال ابن القيم رحمه الله....👇
🔴➤ኢብኑል ቀይም የሸይኹል ኢስላም ተማሪ ናቸው እና ስለሸይኻቸው አጠር መጠን ባለ ሁኔታ ገልፀዋቸዋል የአሊምን ሁኔታ አሊም ይናገር አቦ ሸይኹል ኢስላም ማለት የምድር ጌጥ ናቸው እስካሁን ድረስ ቢሞቱም እንኳ ኢልማቸው ህያው ነው ‼️
🔴➤የሚገርመው የሙሽሪኩ ቡድን እነ ጫት ሙቀጫ ማይካቸውን የሚያቆሽሹት የሸይኹል ኢስላምንን ስምም በማቆሸሽ ነው ልክ ሂዝብዮች ሸይኻችንን እያላመጡ እንደሚውሉት አሏህ ሂድያውን ይወፍቃቸው ምን ይባላል ሌላ....‼️
🔴➤ሸይኸል ኢስላም እኮ ቢድአ አምጥቶ እንዳይመስልህ ቢድአቸውን ሽርካቸውን ስላንኮታኮተ ብቻ ነው አሁንም ሸይኻችን አቡ ኒብራስ አድስ አምጥቶ ሳይሆን ሙሽሪክን ሙሽሪክ ሙብተድእ ሙብተድእ ስለደረጋ ብቻና ብቻ ነው ነጩ ይኼ ነው ወደዱም ጠሉም....‼️
🔺➤እንደጨረሳችሁ አዳምጣችሁ ይቀጥላል ....
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
🔺🔺ከታላላቅ ኡለማኦች ምክር🔺🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴➤قال ابن القيم رحمه الله....👇
🔴➤ኢብኑል ቀይም የሸይኹል ኢስላም ተማሪ ናቸው እና ስለሸይኻቸው አጠር መጠን ባለ ሁኔታ ገልፀዋቸዋል የአሊምን ሁኔታ አሊም ይናገር አቦ ሸይኹል ኢስላም ማለት የምድር ጌጥ ናቸው እስካሁን ድረስ ቢሞቱም እንኳ ኢልማቸው ህያው ነው ‼️
🔴➤የሚገርመው የሙሽሪኩ ቡድን እነ ጫት ሙቀጫ ማይካቸውን የሚያቆሽሹት የሸይኹል ኢስላምንን ስምም በማቆሸሽ ነው ልክ ሂዝብዮች ሸይኻችንን እያላመጡ እንደሚውሉት አሏህ ሂድያውን ይወፍቃቸው ምን ይባላል ሌላ....‼️
🔴➤ሸይኸል ኢስላም እኮ ቢድአ አምጥቶ እንዳይመስልህ ቢድአቸውን ሽርካቸውን ስላንኮታኮተ ብቻ ነው አሁንም ሸይኻችን አቡ ኒብራስ አድስ አምጥቶ ሳይሆን ሙሽሪክን ሙሽሪክ ሙብተድእ ሙብተድእ ስለደረጋ ብቻና ብቻ ነው ነጩ ይኼ ነው ወደዱም ጠሉም....‼️
🔺➤እንደጨረሳችሁ አዳምጣችሁ ይቀጥላል ....
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺🔺ከታላላቅ ኡለማኦች ምክር🔺🔻
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴➤قال ابن القيم رحمه الله...👇
🔴➤ኢብኑል ቀይም አሏህ ይዘንላቸውና አሉ ...
🔺((كان شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله...👇
🔴➤ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁሏሁ በባህሪያቸው እንድህ ነበሩ .‼️
🔺يسعي في حوائج الناس سعيا شديدا.
🔴➤ሸይኸል ኢስላም በባህሪያቸው ሰውን ለማገዝ ከባድ እንቅስቃሴ ያደርጉ ነበረ በጣም ብርቱ እንቅስቃሴ ያደርጉ ነበረ አንድ ሰው ተሸግሮ ዝም ፀጥ አይሉም ነበረ የሆነ አንድ ሙስሊም ተሸግሮ አይተው ዝም አይሉም ይላሉ ተማሪያቸው ኢብኑል ቀይም ....እሽ እኔና አንተስ እንደት ነን እውን ችግረኛን እናግዛላለን እውን እንቀሳቀሳለን ወላሂ ወንድምየ ራሳችንን በጣም ልንፈትሽ ይገባል ➤الله ያስተካክለን ከዚህ ከኢማም ንግግር ብዙ የሚመነዘር ፈዋኢድ አለ የኔ ወንድም ወንድምህን እገዝ ነብዩም እገዝ ብለውኻለ በሃድሳቸው ‼️
🔺👈والله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه...👇
🔴➤አሏህ አንድ ባሪያውን በመርዳት ላይ ነው ባሪያው ወንድሙን በመርዳት በማገዝ እስካለ ድረስ .ከዚህ ሀድስ የምንረዳው አንተ ወንድምህን እህትህን ስትረዳ አሏህ እንደሚያግዝህ ነው ስለዚህ የሸይኹን ባህሪ እና የነብዩን ትዛዝ ተግብርበት ትጠቀማለህ.‼️
🔺👈لأنه يعلم أنه كلما أعان غيره ..أعانه الله...👇
🔴➤ምክንያቱም አንድ የተቸገረ አካልን ሲረዱ አሏህ አሏህ እንደሚረዳቸው ሀድሱ ገብቷቸዋል በጣም ሸይኸል ኢስላምን
🔺ግባባት ትጠቀማለህ👇
🔺
🔺
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/14000

የነብዩላህ እስማኤል ታሪክ
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
በረመዷን ሰባተኛለሊት የተደረገ ሙሀዶራ
⭕️የነብይላህ ኢስማኤል ታሪክ በተመለከተ⭕️
📱👉 قال تعالى: {وَاذْكُرْ فِي الْكِتَابِ إِسْمَاعِيلَ إِنَّهُ كَانَ صَادِقَ الْوَعْدِ وَكَانَ رَسُولًا نَبِيًّا} (مريم: 54)،
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 59:05🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/557

Forwarded from አል ኢልሙ ኑር ወልጀህሉ ዙሉማት
👉እድሜ ልካችንን የፈለግነውን ያክል ለዱንያ ብንለፋ፣ ተራራም ብንንድ፣ እልፍ ኪሎ ሜትር ብንጓዝ፣ ሃብታችን ቢትረፈረፍ እና፣
ብንደክም ካፈራነው ንብረት የፌስታል ያክል እንኳን ወደ አኼራ ይዘን መጓዝአንችልም መልካም ስራችን ሲቀር። መልካም ሰሪዎች አላህ ያድርገን!!
https://t.me/Al_feth_mesjid_jemea

👌➤ያዝ እንግድህ የላኩልህ የብኑ ኡሰይሚንን ኪታብ ነው ያዘው ይጠቅምሃለ.....
ما حكم من يفعل الشرك _ابن عثيمين.؟
-------
تسميةهذا الرجل الذي ينذر للقبور والأولياءويدعوهم تسميته مسلما جهل من المسمي
-_------
فهذا وإن صلى وصام وزكى وهو يدعو غير الله ويعبده وينذر له فإنه مشرك قد حرم الله عليه الجنة ومأواه النار وما للظالمين من انصار..
👌🔺እኛ መረጃ ሞልቶናል ግን በነሱ ንግግር የምትደገፍ አገናኝልንና አስቀንማ...
👌🔺 ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን ዑዝር የሚሰጡበት ንግግር ከመኖሩጋ በመጨረሻ ይሔንን መናገራቸው ዑዝር አይሰጡም የሚለውን ይበልጥ ገልፆታል ። የሸይኹ ተማሪ ዶክተር ዓንቀሪ ሸይኼ ዑዝር በተስሚያ አይሰጡም ብሎ ሪሳላ ፅፏል ። ዓዚር ሁሉ እያቁነጠነጠህም ቢሆን ስማት ...
መጀመሪያ ወልዮች ያላቸውን የሚለምን ስለት የሚሳልላቸው ሙስሊም አይባልም ። ሙስሊም የሚላቸው መሐይም ሰው ነው ። ሰውዬው ሙሽሪክ ነውና ።
اشربوها بماء بارد..
👌الحق الذي لامرية فيه إن عباد القبور ليسوا بمسلمين إن أقيمت عليهم الحجة فهم مشركون ظاهرا وباطنا وإن لم تقم عليهم الحجة فهم يعاملون في الدنيا معاملة المشرك ويمتحانون يوم القيامة بمعنى هم من أهل الفترة
🌿ይቀጥላል ....
🔴➤https://t.me/Al_menjeniq_R/2206
🔴👉https://t.me/Al_menjeniq_R

🌿السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺
ዛሬማ እሁድኮ ነው
➤➤ታላቅ የፈትዋ ፕሮግራም➣➣
👌ዛሬ እሁድ ሸእባን _20_1447,,ሒጅሪያ ከምሽቱ 3:00 ላይ በታላቁ መድረሳችን Telegram ጦሳ ማዶ እና በውዷ መድረሳችን በ..imo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል።
⭕️ወንድምየ ወደ ጦሳ ማዶ ስትመጣ ብቻህን ለመምጣት አትሞክር
ወንድምህንም አይዞህ እንበረታታ እንጠንክር የሸይኻችንን ምክር ፈትዋ የወንድሞቻችንን ደእዋ ነሲሃ ግጥም እናዳምጥ ብለህ ይዘኸው ናቶሎ ‼
ለአንተም ወንድምህ መጥቶ ባዳመጠው እና በተገበረው ነገር የአጅሩ ተካፋይ መሆንህን አትዘንጋ ‼
🔺مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ 🔺
⭕️ወንድም አንተኮ ነጋደ ነህ ታድያ ትርፋማ ለሆነው ንግድህ ለምን ትዘናጋለህ ‼
🔴ሁሌም ቢሆን በመላኢኮች መጠበቅን ከፈለክ የመላኢኮችን ዱዓ ተስፋ ካደረክ ታድያ ለምን ይሆን የደዕዋና የፈትዋ ፕሮግራም ስትባል ቁጭ ብለህ በወሬ የምታሳልፈው ለምንድነው tik tok የምትወዘፈው የምትወዘፊው ለምን ነው ግዜህን የምትገለው ወንድማለምየ ኧረ ተው ኧረ ተው ???
👇 👇 👇
ያቺ ውዷ ጦሳ የተውሂድ መፍለቂያ
ለወጣቱ ትውልድዕውቀት መታጠቂያ
ኡስታዞቿ ጀግና ለሀቅ የማይፈሩ
በቁርአን በሀድስ አለም የሚያበሩ
መውደደን ለመግለፅ ባላገኝም ቃላት
ሁሌም የምወዳት ጦሳየ ልዩ ናት
የተውሂድ ማማየ የልብ ማረፊያ
መድረሳዬ ኮናት የድን መሸሸጊያ
ጦሳማዶ ሆና እያየሗት በርቀት
ትዝታዋ ይፈሳል እንደወዝ ጅረት
በኪታብ ታንፃ የደዕዋ ድምቀት
👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13551

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
↘ ተክፊሪይ በማለት የሰው ጆሮን ካላደነቆርኩ ስትል የነበርክ ጀምዕይ ሁሉ ና ሸይኽህ የሚለውን ሰማ
☞ በቅርቡ ከድሮው አቋሙ የቶበተው ትልቁ የጀምዕዮች ሸይኽ ሙሀመድ ዑመር ባዝሙል የሚለውን በትኩረት አዳምጡ
↪ በሙስጦፋ ላይ የለመደ አፈ–ሰፊነታችሁ በሸይኻችሁ ላይ ይቀጥል ይሆን? ወየስ ሆድ ይፍጀው ብለህ ሲያብሰለስላችህ ልትኖሩ ነው? ወይስ እናንተም ወደ ሀቅ ቶብታችሁ ትመጡ ይሆን?
👉 t.me/Al_menjeniq_R
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
↘ ተክፊሪይ በማለት የሰው ጆሮን ካላደነቆርኩ ስትል የነበርክ ጀምዕይ ሁሉ ና ሸይኽህ የሚለውን ሰማ
☞ በቅርቡ ከድሮው አቋሙ የቶበተው ትልቁ የጀምዕዮች ሸይኽ ሙሀመድ ዑመር ባዝሙል የሚለውን በትኩረት አዳምጡ
↪ በሙስጦፋ ላይ የለመደ አፈ–ሰፊነታችሁ በሸይኻችሁ ላይ ይቀጥል ይሆን? ወየስ ሆድ ይፍጀው ብለህ ሲያብሰለስላችህ ልትኖሩ ነው? ወይስ እናንተም ወደ ሀቅ ቶብታችሁ ትመጡ ይሆን?
👉 t.me/Al_menjeniq_R
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመሆኑ ይሄንን ድምፅ ሰምተውት ያውቃሉ
ስለ አህባሾች ታላቁ አሊም የዘመናችን ሙፍቲ የተናገሩትን
ኢትዮ ላይ ያሉትን አህባሾች እነማናቸው እስኪ የዚህን ታላቅ አሊም ንግግር እንስማትማ
https://t.me/Al_menjeniq_R
ስለ አህባሾች ታላቁ አሊም የዘመናችን ሙፍቲ የተናገሩትን
ኢትዮ ላይ ያሉትን አህባሾች እነማናቸው እስኪ የዚህን ታላቅ አሊም ንግግር እንስማትማ
https://t.me/Al_menjeniq_R
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻ግጥሟ ለአል መንጀኒቅ ናት🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ነገም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽት ሰለፍዮችጋ ለየት ያለ ቦታ አለው ምክንያቱም ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ላይ ሁነው ቀኑን በጁሙአና በዱአ ካሳለፉ ቡሀላ ምሽቱን ደግሞ በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብት የዳዕዋ ፕርግራም ለመሳተፍ ንቅት ብለው ጠብቀው ከዛም ልክ 3:00 ሲሆን ሁሉም ወደ አንድ አቅጣጫ ተመው በውዷ መድረሳቸው ጦሳ ስብስብ ብለው የውድ ኡስታዞቻቸውን የማይጠገብ ምክር ሲሰሙ ያመሻሉ ዛሬም እንደተለመደው ፏ ብለን እናመሻለን ኢንሻ አላህ
ለየት ያለ ፕሮግራምም ይኖረናል
ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናል
ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግ አይርሱ
ሸር ሽር ሽር
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ነገም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽት ሰለፍዮችጋ ለየት ያለ ቦታ አለው ምክንያቱም ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ላይ ሁነው ቀኑን በጁሙአና በዱአ ካሳለፉ ቡሀላ ምሽቱን ደግሞ በጉጉትና በናፍቆት የሚጠብት የዳዕዋ ፕርግራም ለመሳተፍ ንቅት ብለው ጠብቀው ከዛም ልክ 3:00 ሲሆን ሁሉም ወደ አንድ አቅጣጫ ተመው በውዷ መድረሳቸው ጦሳ ስብስብ ብለው የውድ ኡስታዞቻቸውን የማይጠገብ ምክር ሲሰሙ ያመሻሉ ዛሬም እንደተለመደው ፏ ብለን እናመሻለን ኢንሻ አላህ
ለየት ያለ ፕሮግራምም ይኖረናል
ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናል
ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግ አይርሱ
ሸር ሽር ሽር
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌ስጦታ ለመንጀኒቅስ ለምን ይቀርባታል 👌
نجم النجد بقية السلف إمام العصر الذي قطع ظهر المرجئة بأنواعها وقصمها، وهدم بعون الله حب الأضرحة عن قلوب كثير من الشباب بكلامه وكتبه وتعليمه وردوداته هو صالح الفوزان حفظه الله تعالى ووفقه الفردوس الأعلى ....
🔴➤አሁን ላይ የመጡ ሙርጅአዎች የማይለዩዋቸው ነገራቶች ከዚህ በታች ዘርዝሬላችኋለሁ...👇👇👇
🔺بعض الشبه التي دخلت على المرجئة في باب العذر بالجهل وضوابط التكفير :
دخلت عليهم الشبه في ذلك من عدة أوجه منها: 👇
🔺الأول : عدم التفريق بين قيام الحجة وفهم الحجة
🔺الثاني : عدم التفريق بين المسائل الظاهرة والمسائل الخفية
🔺الثالث : عدم التفريق بين أحكام الدنيا وأحكام الآخرة .
🔺الرابع : الخلط في باب الأسماء والأحكام
🔺الخامس: التفريق بين الفعل والفاعل مطلقا دون تفريق بين المسائل الظاهرة والخفية .
🔺السادس : تطبيق الشروط والموانع تطبيقا خاطئا مخالفا لفهم أهل السنة .
🔺السابع : فهم النصوص الواردة في تلك الأبواب فهما مخالفا لفهم أهل السنة
🔴➤ይቀጥላል እሽ.....
🔴👉https://t.me/Al_menjeniq_R
ድምፁን ለማግኘት
🔺https://t.me/Al_menjeniq_R/2205

✍️ نص:
قال الشيخ العلامة المفتي صالح الفوزان:
فهذا الحديث عظيم جدًّا، وهو حجة للموحّدين على أصحاب الشبه والمشركين، الذين يقولون: من قال لا إله إلاَّ الله فهو المسلم ظاهراً وباطناً ولو فعل ما فعل، يعبد القبور، ويذبح للأولياء والصالحين، ويعمل السحر والشعوذة، ويعمل كل شيء، هو مسلم حقاً ما دام يقول: لا إله إلاَّ الله. ولهذا يقول الشيخ رحمه الله: "لم يجعل النطق بلا إله إلاَّ الله، بل ولا كونه لا يدعو إلاَّ الله، بل ولا معرفة معنى هذه الكلمة، لم يجعل كل هذه الأمور عاصمة للدم والمال حتى يضيف إليها الكفر بما يُعبد من دون الله"،
👈 (❗) فالذي يقول أنا ما أكفِّر هؤلاء، أنا ما أكفر من يعبدون الحسن والحسين والبدوي، لا أكفّرهم لأنهم يقولون: لا إله إلاَّ الله؛ هم إخواننا، لكن أخطئوا، نقول له: أنت مشرك مثلهم،
لأنك لم تكفر بما يُعبد من دون الله، والله تعالى قدّم الكفر بالطاغوت على الإيمان بالله، قال تعالى: {فَمَنْ يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِنْ بِاللهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَى} فلا بد من الكفر بالطاغوت، ولابد من الكفر بما يعبد من دون الله عزّ وجلّ، واعتقاد بطلانه، والبراءة منه ومن أهله، وإلا فلا يصير الإنسان مسلماً، لأن هذا تلفيق بين الإسلام والكفر، ولا يجتمع الكفر والإسلام أبداً.
📚 المصدر: إعانة المستفيد بشرح كتاب التوحيد، ص ١٣٣ - ١٣٤

❤1
㈀ ㈀㘀ⴀ ㈀ⴀ㠀开㤀✀㐀 ✀㌀㠀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌ሁሉም እንድሰማዉና እንድጠቀምበት እንመክራለን ❗️
_ _
በረመዷን ሁለተኛ ለሊት የተደረገ ሙሀዶራ
____
__
⭕️ በዚህ በተከበረ ወር በረመዳን ወደ ቁርአን መዞር እንዳለብን ስለሱ ቱርፋት የዳሰሰ ሙሀዶራ ነዉ. እንድሁም ሌሎችም
⭕️ በደሴ ጀሜ
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
_👌