👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1.17K subscribers
62 photos
46 videos
2 files
396 links
Download Telegram
አልሀምዱ ሊላህ

ደገር



ከአመት በሗላ በማይክ


እየተመከርን ነው


መጨረሻውን ያሳምርልን



https://t.me/httpsdaewaselefyabedeger


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆


🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🍓2👍1
ወ

ደ

ተ


ራ


ዊ

ህ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsdaewaselefyabedeger
محاضرة حول تلاوة القرآن بأخينا أبي العباس
أبو العباس أحمد
 🔻🔻🔻🔻🔻በዚህ የተከበረ  የረመዷን ወር  ቁርአንን  በትኩረት   መቅራትና ማብዛት   እንዳለብን  የተገለፀበት ነብያዊሃድሷችና   እንድሁም   የሰሠለፎች ጥንካሬ  የተዳሰሰበት ሙሃዶራ ነው 🔻🔻


📀 هٰذِهِ المُحاضَرَةُ تَهتَمُّ بِتِلاوَةِ القُرآنِ، وَتُبَيِّنُ حالَ السَّلَفِ فِي اجتِهادِهِم فِي تِلاوَةِ كِتابِ اللهِ فِي كُلِّ حِينٍ، خُصوصًا فِي شَهرِ رَمَضانَ


🚦ሰለፎቻችን   ወርቃማው ትውልድ  ቁርአን መቅራት ላይ  የነበራቸው  ትንቅንቅና  ጥረት ይለያል። ከነሱ የተወሰነ ምክሮችን የተነገረበት ሊደምጥ የሚገባዉ ሙሀደራ ነዉ


🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡል ዓባስ አህመድ አሏህ ይጠብቀዉ

ألقاها أخونا الفاضل أبو العباس أحمد حفظه الله
في مدينة حربوا  في مدرسة السنة  حرسها الله تعالى

👌 ይህ ደዕዋ ማንኛዉም ሰዉ ሊያደምጠዉ የሚገባ በዉስጥ ብዙ ጠቃሚ ነገራቶች የተነገሩበት ወቅታዊ የሆነ ሙሀደራ ነዉ
          ⏰ ርዝመት 33:31
       
🔺🔺🔺 የተለያዩ ደዕዋዎችን እና ጠቃሚ የሆኑ የቂረዓት ሪከርዶችን ለማገኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ

♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy
https://t.me/deawetu_selefiya_harbu
ረመዷን ላይ ቀን ሚስቱን መሳም ይፈቀዳልን?.mp3

በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
📞📞

🔴👉ረመዷን ላይ በቀን

ሚስቱን ስሞ ፈሳሽ ቢወጣውና ስፐርም ቢያመነጭ

ፆሙ እንደት ነው ከሸሪዓ እንደት ይታያል ???


🔴🔊መልስ

🎙🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله


👌➢https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
----
👌➤https://t.me/qdmiyaletewuhid
ግልኮስን መጠቀም ፆም ያስፈታልን?.mp3

በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
📞📞

👌🔻በሮመዳን ግልኮስ

የምግብ መርፌ መጠቀም
እንደት ይታያል???


🔴🔊መልስ


🎙🎙በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله


👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔴➢https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔴➤https://t.me/qdmiyaletewuhid
ሊጠጣ በእጁ እንደያዘ አዛን ቢልበት?.mp3

በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ - حفظه الله -
🌙 ስሁር ላይ ሊጠጣ በእጅ እንደያዘው አዛን ቢልበት ምን ያድርግ?

🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➤🔺🌿🌿🌿🌿🔺🌿🌿🌿🌿🔺➤

👌በ الله ፍቃድ ከአተርሃዊ ሶላት ቡሀላ እንከታተላለን..... የምን ድራማ የምን መንዙማና ነሽዳ የምን ቲክቶክ የምን መከራከር መሟገት መተማማት የምን ቴሌቪዥን መስኮት አፍጦ ማምሸት ....ና የነብያቶችን ታሪክ እንወቅ ሀቢቢየ .....የነ ሜሲ የነ ሮናልዶ ታሪክ አይጠቅምህም....‼️

⭕️👉 ነቢ ዩኑስን አሳ ነባሪ ውጦት ከነበረበት ከዛ ጭንቅ የገላገልከው አምላካችን الله ሆይ እኛንም ከመዕሲያ ከሽርክ ከቢድዓ ከሚጎዱን ከጭንቅና ጨንቅ አምጪ ከሆኑ ነገራቶች ሰላም አድርገን ።

🔺وَذَا النُّونِ إِذْ ذَهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَنْ لَنْ نَقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَى فِي الظُّلُمَاتِ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ ""الأنبيآء ٧٨ ➤

🔺فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ وَكَذَلِكَ نُنْجِي الْمُؤْمِنِينَ ،، الأنبيآء ٨٨ ➤

🔺ተውሂድህ አቂዳህ ላይ በርታ ጉዞ ወደፊት

⭕️➤ተውሒድ የስኬት መሰላል ። ተውሒድ የሁለት አገር መዳኛ ነው ። ተውሒድ ካለህ እውነተኛው ነፃነት አለህ ።
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻ተውሂድ ከሌለ ሰለም የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ አንድነት የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ ድል የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ ፍትህ የለም
🔻ተውሂድ ከሌለ ኢስላም የለም

         🔺➤ለቀጥታ ስርጭት➤🔺

🔺የ➣Telegram link 🔗👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
❤1
👂አወ የደገር ጉዳይ የአለምን ሙስሊም ሁሉ ሊያሳስበው ይገባል‼‼‼
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ለደገሩ   መስጅዳቺን  አስተዋፆ  የምታበረክቱ
ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ ።አላህ በጉዳያችሁ ሁሉ
ላይ ይቁምላችሁ።አዎ ይሄ  ለነገ ቀሪ ሃገራችን
የምናተርፍበት የንግድ ርብርብ ነው።


አሁንም  ወደፊት   እንበርታ 
جــــزاكــــــم الـــــلــــه


https://t.me/abuamrillah
💯2
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

👌የሸህዬ  ነገር  አደናጋሪ
መሬት  ሲፈጠር  አውታር  ወጣሪ

👌ለአደም  ጭቃ  ውኃ  ጨማሪ


🔺ይህንን   ሲሉ  ስትቆጣቸው   ይቅርባችሁ ሽርክ  ነው ስትላቸው እናም  እንደት  እንደዚህ ይሆናል .❓ ስትላቸው ....   ልጆች  ሆይ ይቅርባች  ሸሆቹን አትዳፈሩ ""  ለምን  አይባልም የወልይ ነገር  ...  ። ""  ይሉካል  ....።
-----

የቦረናው  ሸህዬ 
የቦረናው  ደግዬ
እርዱን  አባብዬ

👌የሚባልባት  የሽርክ  ደሴት  ወደ ሱና ከተማነት  እንቀይራታለን  ... ስማኝማ  ወንድም አንተ ብታፈገፍግ  እኛ  እንዋደቅባታለን  እያሉን  ነው  የደገር  ጀግኖች  ....

🔺 አቦ  በያገሩ  ጀግና  ይኑር 🔺


👌ይህችን  ከተማ  ከሰለፍዮች  ውጭ  አንድ  ጀምዒይ  ደፍሮ  አልሞከረም  ።  ቢሔድ  እንኳ  ስለ ፈዷኢል  አውርቶ  ነው  የሚመለሰው  ።  የኛ  ጀግኖች  ግን  ከተማውን  በተውሒድ  ድሽቃ    በስፒከር  ሲያናውጡት  ብዙው  አጎራ  ተነሳበት  ወንድማችንን  አሳሰሩት  ።  ቢሆንም  ጀግኖች  ናቸው ከኪራይ  ቤት ወደ መስጅድ  ስራ  ተሸጋግረዋል  ።   እነሱ  ህይወታቸውን  ቤዛ  አድርገው  ተጋፍጠው  አንተ ሳንቲም  ለመስጠት  ከሳሳህ  መስጅዱ  ይሰራል  ሰለፍዮች  ቸር  ናቸው ሞባይል ቀሚስ  ጀልባብ ኒቃብ  ትሪ  ጭልፋ  የሚሰጡ  ባላቸው የማይሳሱ የቸርነት ፈርጦች ናቸው ።


👌   አብሽር  እንሰረዋለን   👌


👌 እዚህ  ከተማ ላይ  ነው  ተውሒድ  ያስፈልጋል  እያልን  ያለነው  ።  አንተም  ተካፈል  በዱዓም  በሞራልም  በብርህም  ።



እ ን ሰ ራ ዋ ለ ን

አቡ ኒብራስ


👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13905

------
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13905
👍1
👌"____አወ የደገር ጉዳይ የአለምን ሙስሊም ሁሉ ሊያሳስበው ይገባል
_        _

👌_ለደገሩ   መስጅዳቺን  አስተዋፆ  የምታበረክቱ
ሁሉ አላህ ይቀበላችሁ ።
አላህ በጉዳያችሁ ሁሉ
ላይ ይቁምላችሁ።
___

👌____አዎ ይሄ  ለነገ ቀሪ ሃገራችን
የምናተርፍበት የንግድ ርብርብ ነው።


👌__አሁንም  ወደፊት   እንበርታ 
جــــزاكــــــم الـــــلــــه


👌 ኡስታዝ አቡ አምሪላህ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👍1
👌 __የሰለፍዮች መስጅድ የምትገኝበት ቦታዋ ናት በሰማያዊ የተከበበችዉ በዚህ ቦታ ላይ የተዉሂድ ታላቅነት
የሽርክ አደገኝነት ይነገራል በ الله ፍቃድ ደስ ይላል
❗️ الله ለሁላችንም ፅናቱን እለምነዋለሁ

👌__https://t.me/abuselman_awel
👍4
የነብይላህ ዘከርያነ የነብይላህ የህያ ታሪክ 💥💥
በታላቁ ሸይኻቸን አቡ ኒብራስ ሙሰጦፋ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
          
         በረመዷን ሁለተኛው ለሊት የተደረገ ሙሀዶራ

⭕️የነብይላህ የህያና ዘከርያን ታሪክ በተመለከተ⭕️

قال تعالى 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📱يَا يَحْيَىٰ خُذِ الْكِتَابَ بِقُوَّةٍ ۖ وَآتَيْنَاهُ الْحُكْمَ صَبِيًّا (12)

📱👉 يَا زَكَرِيَّا إِنَّا نُبَشِّرُكَ بِغُلَامٍ اسْمُهُ يَحْيَىٰ لَمْ نَجْعَل لَّهُ مِن قَبْلُ سَمِيًّا (7) 
قَالَ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي غُلَامٌ وَكَانَتِ امْرَأَتِي عَاقِرًا وَقَدْ بَلَغْتُ مِنَ الْكِبَرِ عِتِيًّا( سورة مريم


 ⭕️ በኦላይን


🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው
#ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ


  
🎙ረዝመቱ 🕰 48:05🕰

🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ

   
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🗞️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/557
الإقبال على القرآن
بأخيكم محمد سرور
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌ሁሉም እንድሰማዉና እንድጠቀምበት እንመክራለን ❗️
_ _

         በረመዷን ሶስተኛ ለሊት የተደረገ ሙሀዶራ
____
__

⭕️ በዚህ በተከበረ ወር በረመዳን ወደ ቁርአን መዞር እንዳለብን የዳሰሰ. ሙሀዶራ ነዉ. እንድሁም ሌሎችም ነጥቦችን አቅፎ የያዘ ነዉ


 ⭕️ በመስጅደል አቅሷ ሪል እስቴት


🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው
#ኡስታዝ አቡ አብዱል ፈታህ ሙሀመድ ሱሩር አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ


  
🎙ረዝመቱ 🕰 1:00🕰


_👌https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
❤1👍1
Audio
ይደመጥ

👌هذه خطبة جمعة


بعنوان  .. «احكام تتعلق بشهر رمضان»،

ከረመዳን ጋር ስለተያያዙ አህካሞች

بأخينا الصغير والداعي إلى الله .

أبي لقمان الكلالي
حفظه الله تعالى ورعاه

👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا بمسجد الفرقان  حرسها الله تعالى

👉 በወንድማችን አቡ ሉቅማን
ከላላ  አላህ ይጠብቀው


ርዝመት 00:23:00 ደቂቃ ብቻ

https://t.me/abuamrillah
Audio
👌ታላቁ የኢስላም ሊቅ ኢማም ኢብኑል_ቀይም رحمه الله تعالى ይህንን ድነቅ ምከር መክረውናል ...❗️


ርዘመት ..5:40..ደቃቃ

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13916
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔺ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

🔴➤ዛሬ ጁሙአ ነኝ አንብቡኝ➤❓

🔺➤ዛሬ ጁሙአ የተውሂድ አንበሶቹ ወንድምና እህቶቻችን ውድ እና የተከበሩ ኡስታዞቻችን በውዷ መድረሳ ጦሳ ጦሳነት ጦሲታ ላይ ፈካ ብለው ያመሻሉ ......እነዚህ ተናፋቂ ኡስታዞች እነማን ናቸው ለምትሉን እህትና ወንድሞች ማታ ከተርሃዊ ሶላት እንደተሰገደ ከ4:00 በኋላ በታላቁ መድረሳችን በመገኘት እንድትታደማቸው መልእክት እናስተላልፋለን‼️

🔴➤========🔺=========➤🔴

⭕️➣ሀቢቢየ እንድህ ጀግን በርታ እነ ሓምዛ እነ ሙስአብ ብን ኡመይር በዚያ በረሓ ተዋድቀው እዚያ አራሟጫ ላይ ድፍት ብለው ደማቸው ፈሷል እኛ ላይ ምን ደረሰ ሰብን ....➤የለም ወደ ሗላ ግፋ ወደ ፊት‼️

⭕️➤ሀቅ ላይ በርታ ጠንክር በሀቅ ከበረታህ ደሞ ደስተኛ ትሆናለህ ያምርብሃል ሂዝቢይ ቢጮኽ 0.5 ቦታ እንዳትሰጣቸው አንተ ሀቅን ተናገር ሀቅን አስተምር ሀቅን ተረዳ ግባ ጦሳ ማዶ ትቢት አይወጥርህ ለሃቅ እግር እጅ ስጥ አልሰማኽም እንደ ሀቅ እነ ኡመርን እነ ኻሊድን እኮ አንበርክኳል አንተ ሀዳ ምነው ምን ነካህ።
🔴➣➣➣➣===🔴==➣➣➣➣🔴

🔺➤እስኪ ቀና እንበል ከዚያ ጦሳ ማዶ
🔺➤ከሚታጨድበት የእውቀት ሰንደዶ

🔺➤አሉ ብዙ ጀግኖች ሁሌ የሚናፈቁ
🔺➤የተውሂድ የሱናን ትጥቅን የታጠቁ
🔺➤ከሽርክ ከቢድአ የሚያስጠነቅቁ

🔺➤የትም ሳትሄዱ የትም ሳትርቁ
🔺➤ከሶላት ቡሀላ ገብታችሁ ጠብቁ



     🔺➤ለቀጥታ ስርጭት➤🔺

🔺የ➣Telegram link 🔗👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻ረመضاን አላህ ከዋለልን ታላላቅ ፀጋዎች አንዱ ነው።።
بأخينا أستاذ أبو أمة الله نصر الدين بن كمال الحبشي حفظه الله
#ረመዷን 1
---------------

የፆም አህካሞችና ፈዷኢሎቹ በሚል ርዕስ የተደረገ
°°°°°°°°°°°°°°°°
በመስጅደል አቅሷ { ሪል ስቴት }

👌 👉 በኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል .....حفظه الله تعالى

👌 👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13921
የነብዩላህ ዩኑስ ታሪክ💥💥
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
          
         በረመዷን ሶስተኛ ለሊት የተደረገ ሙሀዶራ

⭕️የነብይላህ ዩኑስ ታሪክ በተመለከተ⭕️


📱👉 قال تعالى:   إِنَّ يُونُسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ ۝ إِذْ أَبَقَ إِلَى الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ ۝ فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ الْمُدْحَضِينَ ۝ فَالْتَقَمَهُ الْحُوتُ وَهُوَ مُلِيمٌ ۝ فَلَوْلَا أَنَّهُ كَانَ مِنَ الْمُسَبِّحِينَ ۝ لَلَبِثَ فِي بَطْنِهِ إِلَى يَوْمِ يُبْعَثُونَ ۝ فَنَبَذْنَاهُ بِالْعَرَاءِ وَهُوَ سَقِيمٌ ۝ وَأَنْبَتْنَا عَلَيْهِ شَجَرَةً مِنْ يَقْطِينٍ  الصافات/ 139- 146.

 ⭕️ በኦላይን


🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው
#ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ


  
🎙ረዝመቱ 🕰 59:05🕰

🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ

   
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🗞️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/557