👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1.17K subscribers
62 photos
46 videos
2 files
396 links
Download Telegram
👌👉 ወደ ሰው ብትጮህ ሰው ትረብሻለህ ወደ الله ብትጮህ መልስ ታገኛለህ !


قال الله تبارك وتعالى في كتابه الكريم :-

{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ }

غافر (60)

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
📚تلاوة جميلة لأبي أنس عبد الله
بأخينا أبي أنس عبدالله
📚🎙🎙ስትጠብቁት የነበረው የወንድማችን #አባ_አነስ_ሀርቡ ቲላዋ በዚህ መልኩ አቅርበናል


🔻👌
#ወንድሜ በጣም #ወድሀለው ትእዛዜን ስለተቀበልከኝና ስለተገበርክ  #አላህ መልካም ምንዳህን ይክፈልህ


اللهم سهل لنا تلاوة القرآن


🎙በውዱ ሰለምቴው ወንድማችን አቡ አነስ عبد الله ሀርቡ


👇🛤እናንተም ወንድሞች ወይም እህቶች ከምትወዷቼው ወንድሞቻችሁ እንዲቀሩላችሁ የምትፈልጓቼውን በዚች አድራሻ ሹክ በሉኝ ዱቅ አደርግላችኋለሁ

@abuyusroa

https://t.me/alqariabuyusra/2733
📚2⃣تلاوة جميلة بأخينا أبي أمر الله الكلالي
🎙አቡ አምሪ الله ከላላ الله ይጠብቀው
📚🎙🎙ስትጠብቁት የነበረው የወንድማችን #አባ_አምሪ_الله ከላላ ቲላዋ በዚህ መልኩ አቅርበናል


💪ሰለፍዮች የሚታወቁት ለወንድሞቻቼው ሲተናነሱና በመልካም ነገር ላይ ታዛዥና ተሽቀዳዳሚ በመሆናቼው ነው።።።።።

🔻👌
#ወንድሜ በጣም #ወድሀለው ትእዛዜን ስለተቀበልከኝና ስለተገበርክ  #አላህ መልካም ምንዳህን ይክፈልህ


اللهم سهل لنا تلاوة القرآن


🎙በውዱ
#ወንድማችን_አቡ_አምሪ الله ከላላ

👇🛤እናንተም ወንድሞች ወይም እህቶች  ከምትወዷቼው ወንድሞቻችሁ እንዲቀሩላችሁ የምትፈልጓቼውን በዚች አድራሻ ሹክ በሉኝ ዱቅ አደርግላችኋለሁ

@abuyusroa


https://t.me/alqariabuyusra/2741
Audio
👍ዛሬ ከአሱር ሶላት በኋላ👇


☎️ለእናቶችና እህቶች🧰


ስለ ሃሜት የተደረገ ወሳኝ ምክር



👉በወንድም አቡ ዓምሪ الــــــلـــــــه


https://t.me/abuamrillah

https://t.me/abuamrillah
❤1
Audio
👍ዛሬ ከአሱር ሶላት በኋላ👇


☎️ለእናቶችና እህቶች🧰


ስለ ሃሜት የተደረገ ወሳኝ ምክር



👉በወንድም አቡ ዓምሪ الــــــلـــــــه


https://t.me/abuamrillah

https://t.me/abuamrillah
ደካማ ብሆንም
በገንዘብና በእውቀት
መርዳት ባልችልም

ወደ ኸይር በማመላከት ማገዝና ማሳገዝ ፈለኩኝ።


ምክነያቱም


قال رسول الله ﷺ:
«مَن دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه»


ስለዚህ
የደገር ወንድሞቻቺንን እንገዛቸውና መስጅድ እንገንባላቸው።


ይህን ከላይ የምትመለከቱትን ቦታ መግዛት ፈልገው ነበር አቅም ግን ባብች ።

ስለዚህ ሁሉም ሰው የደገር ጉዳይ ሊያሳስበው ይገባልና እንገዛቸው።
በሃሳብ
በዱዓ
በገንዘብ
በጉልበት

ሁሉም በቻለው የአላህን ድን የመርዳት ኃላፊነት አለበት።


👉ወንድማችሁ አቡ አምሪ الــــــلــــــــه


https://t.me/abuamrillah
👍4❤1
📚3⃣تلاوة جميلة بأخينا أبي عبد الله خضر من سورة الإنسان
🎙በውዱ ወንድማችን አቡ አብዲ الله
📚🎙🎙ስትጠብቁት የነበረው የወንድማችን #አባ_አብዲ الله ጦሳሳሳ ቲላዋ በዚህ መልኩ አቅርበናል


💪ሰለፍዮች የሚታወቁት ለወንድሞቻቼው ሲተናነሱና በመልካም ነገር ላይ ታዛዥና ተሽቀዳዳሚ በመሆናቼው ነው።።።።።

🔻👌
#ወንድሜ በጣም #ወድሀለው ትእዛዜን ስለተቀበልከኝና ስለተገበርክ  #አላህ መልካም ምንዳህን ይክፈልህ


اللهم سهل لنا تلاوة القرآن


🎙በውዱ
#ወንድማችን_አቡ_አብዲ الله ጦሳሳሳ

👇🛤እናንተም ወንድሞች ወይም እህቶች  ከምትወዷቼው ወንድሞቻችሁ እንዲቀሩላችሁ የምትፈልጓቼውን በዚች አድራሻ ሹክ በሉኝ ዱቅ አደርግላችኋለሁ

@abuyusroa


https://t.me/alqariabuyusra/2748

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
💯3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭕️👉ስማቸውማ ሼኽ ፈውዛንን አይደለም የአላህን ሸሪአን አጠቃላይ በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረ ይቅርና…

👉የተወሰነውን በአላህ ሸሪእ አየፈረደ የተወሰነውን በሰው ሰራሽ ፍርድ የተፋረደን ከአህለል ኪታቦች ጋር ደምረውታል✅
👇👇👇
أَفَتُؤْمِنُونَ بِبَعْضِ الْكِتَابِ وَتَكْفُرُونَ بِبَعْضٍ ۚ فَمَا جَزَاءُ مَن يَفْعَلُ ذَٰلِكَ مِنكُمْ إِلَّا خِزْيٌ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يُرَدُّونَ إِلَىٰ أَشَدِّ الْعَذَابِ ۗ وَمَا اللَّهُ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ﴾
[ البقرة: 85]


👌በአጠቃላይ የአላህን ፍርድ በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረማ ክፍርር ያለ ካፊር ነው ወደድክም ጠላህ።

فضبلة الشبخ صالح فوزان الفوزان حغظه الله تعالى



https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
🔺:::::::::::::::::::::::::::🔺
ሲድረቱል_ሙንተሐ ዛሬም  ትደምቃለች
🔺:::::::::::::::::::::::::::::🔺

🔺👇👇👇👇👇👇👇👇👇🔺
""  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ""

👌 የሲድረቱል ሙንተሐ እህቶች ዛሬም  በተለመደው ሰዓትና በውቧ ቻናላቸው ለደዕዋ  እህቶቻቸውን  ጋብዘዋል ።  በታላላቅና  በፅናታቸው  የምናውቃቸው  ወደ አሏህ ተጣሪ  በሆኑት ኡስታዞቻችን  የሚካሔድ  ይሆናል ።  ከጁምዓ በኋላ  በሲድራ    በሲድሩካ    ብቅ  በሉ  ትደሰታላችሁ  ....❗️

➢🔺//////////////////////////////////🔺➢

🔺የእለቱ ተጋባዥ  ኡስታዞቻችን 🔺
🔻::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::🔻

🔺::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::🔺
🔺ውዱ ኡስታዛችን አቡ አብዱሰላም ሙሀመድ አመዴ እና
          

     🔺::::::::::::::::::::::::::::🔺
🔺 እንዲሁም አባታችን ሸይኽ አህመድ ጭፍራ 🔹:::::::🔹የእለቱ የዳዕዋችን ተጋባዦች ይሆናሉ
     


🔺::::::::::::::::::::ለጥያቄና መልስ  ኡስታዛችን=    
   ➢ :::::::አቡ ኒብራስ::::::➢

👌 የብልህ እህቶች አጋር ሁኝ ..  ከመልካሞች በመዋል  መስተካከልን  መፅናትን  እውቀትን  ትእግስትን  እንማራለን  ...  ከሞኞች  ከእልከኞችጋ  መዋል  ይቅርብን  እልህና  ጥላቻ  ሒዝብያነት  ተላላፊ  በሽታዎች  ናቸው ...❗️
     🔺::::::::::::::::::::::::::::::🔺


👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....


       ➢:::::::::::::::::::::::::::::::::::➢
     ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
    ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
      ከዙባላ  ውጭ   እንዳትታመሚ
አዎ አታድክሚን  ልክ እንደጫት ቃሚ
    ወጥሪ  በደዕዋ  በሽተኛ አክሚ
    አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
   እንደዶሮ አትሁኝ  ነገር  አትለቃቅሚ


         🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
     ➤::::::::::::::::::::::::::::::::➤
    ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ
   መረጃን ሰብስቢ ከነ ሰንሰለቱ
   ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ
   አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ
   ይሄ ስለሆነ  ነጃ የሚያወጣሽ

➢::::::::::::::::::::::::::::::::::➢
🔺የተውሂድ ተማሪ የሱንዮች ፋና
  ለድኗ የቆመች  የበረታች ጀግና
  የዘመኑ ንግስት እንቁ እህት ናትና
  ከባጢል የወጣች የተማረች ዋና
   ➤::::::::::::::::::::::::::::::::::➤
          🔹🔹🔹🔹🔹🔹

        🔺-------------➤------------🔺           
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
❤1
👌 ቀድረ ቀላሉ ጉረኛው ባል 👌
--------------🔵 🔵------------
🔴➢ የሆነ ጉረኛ ሰው የሰፈሩን አባወራዎች እናንተ ሚስቶቻችሁን ቅጡ እያለ የሚመክር እያስመሰለ አዛ ያደርጋቸው ነበር ። እኔ ወንዱ ብሆን ባለቤቴን ጠፍጥፌ ረግጬ ነው የማስተዳድራት " እያለ ጉራውን ይቀዳል ። አታጋልጠኝ አይደል, ማግባት አይቀርምና ጉረኛው ሰው የሆነች ወፈር ፈርጠም ያለች ሴት ያገባል ።
-----
🔵➢መፈተን አይቀርምና ከሚስቱጋ ይራበሻሉ ። ድብድብ የቀረው ጫጫታና ስድድብ ውስጥ ይገባሉ። ከዚያም የአካባቢው ሽማግሌዎች ተሰባስበው ባልና ሚስትን ለማስታረቅ ሲጠይቋቸው ሚስት እሺ እናንተ እንዳላችሁ ትላለች ። ጉረኛው ባል " ሴቶቻችንን ያበላሻችሁብን እናንተ ሽማግሌዎች ፊት እንድንሰጣቸው እያደረጋችሁና ተው ተው እያላችሁ ነውና እኛ እየገረፍን እልክ እናስገባቸዋለን የናንተ ሽምግልና አያስፈልገንም ተውን በቃ ይላቸዋል...። " ሽማግሌዎቹም ደንግጠው እሺ ብለው ወደ የቤታቸው አቀኑ ።
------
👌➢ ሽማግሌዎቹ ከሰፈር እንደወጡ ያ ጉረኛ ባል ሚስቱን ለመግረፍ ወደ ቤቱ ይገባል ። ወደቤት እንደገባ በነገር ይጀምራታል ይጀምራታል ። ትግስቷ ያለቀው ሚስት በጥፊ ጆሮውን ታሞቀውና እንደህፃን ታቅፋ መሬት ላይ ትዘርረዋለች ። ከዚያም ሆዱ ላይ ወጥታ ስትለጠልጠው አልቻለም ። እሪሪሪሪ ገደልኳት እንዳይል የሚያጠቃ እሪ አይልም። ገደለችኝ እንዳይል ጉረኛ ነው ብዙ ለፍልፏል። ሲጠናበት "" ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ተጋደልን "" አለ አሉ. ""
-----
👌➢ የመጀመሪያዎቹ ሽማግሌዎች ከባለቤትህ እናስታርቅህ ሲሉት እሺ እኔ ወንድነቴን አሳያት ነበር ነገር ግን እንደናንተ አይነት ትልቅ ሰው ለፍቶ እንቢ ማለት የለብኝምና እሺ ይላቸዋል ። እናንተኮ የሐገር ምሰሶ ዋልታና ማገር ናችሁ አላቸውና ከሚስቱጋ አስታረቁት ።

------ ---- የተተረጎመ --- -----

👇👇 👇👇
ባሎች በርቀት ዋ እያላችሁ
------- ------ -----------

🔴--➢ በጣም ከገረመኝ ኋላ የመጡት ሽማግሌዎች እነዚያው የመጀመሪያዎቹ ናቸው ነገር ግን ከቀመሰ በኋላና ከመቅመሱ በፊት ያለው አመለካከቱ ይለያያል..።
የሽማግሌዎቹን ክብር ያሳወቀችው የፋጦ ወይም የዘሙዬ ቦክስ እንጅ ሽማግሌዎቹን ወዷቸው አክብሯቸው እንዳልሆነ በመጀመሪያው ግልፅ ነው ። እጅ መስጠቱ ላይቀር ቦክስ ሳይቀምስ ቢሰጥ ባይግደረደር ጥሩ ነበር..... ❗️

ክክክ....

منقول

🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abujuhyfa
https://t.me/abujuhyfa
Audio
👌هذه خطبة جمعة

 

بعنوان  .. إتباع الرسول صلى الله عليه وسلم



بأخينا الفاضل والداعي إلى الله بعلم وبصيرة

أبي لقمان عثمان كلالا
حفظه الله تعالى ورعاه

👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا   حرسها الله تعالى

👉 በወንድማችን አቡ ሉቅማን
ከላላ  አላህ ይጠብቀው



ርዝመት 00:16:00 ደቂቃ ብቻ

https://t.me/abuamrillah
❤1
📚📚5⃣ تلاوة جميلة لأخينا أبو عبد الله حسن
በውዱ ወንድማችን አቡ አብዲ الله ሀሰን ጎር
📚🎙🎙ስትጠብቁት የነበረው የወንድማችን #አባ_አብዲ الله ሀሰን ቲላዋ በዚህ መልኩ አቅርበናል


💪ሰለፍዮች የሚታወቁት ለወንድሞቻቼው ሲተናነሱና በመልካም ነገር ላይ ታዛዥና ተሽቀዳዳሚ በመሆናቼው ነው።።።።።

🔻👌
#ወንድሜ በጣም #ወድሀለው ትእዛዜን ስለተቀበልከኝና ስለተገበርክ  #አላህ መልካም ምንዳህን ይክፈልህ


اللهم سهل لنا تلاوة القرآن


🎙በውዱ
#ኡስታዛችን_አቡ_አብዲ الله

👇🛤እናንተም ወንድሞች ወይም እህቶች  ከምትወዷቼው ወንድሞቻችሁ እንዲቀሩላችሁ የምትፈልጓቼውን በዚች አድራሻ ሹክ በሉኝ ዱቅ አደርግላችኋለሁ

@abuyusroa


https://t.me/alqariabuyusra/2759
❤1
Audio
بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

እህቶችም ወንድሞችም የሚያካትት ደርስ👋

🔻👉#ማታ_ኢትዮ 2:00 ጀምሮ👌
🔻👉
#ማታ_በሳዑድ 8:00 ጀምሮ👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

📚 كتاب[[[}  صفة الصلاة :- لفضيلة الشيخ العلامة محمد  بن صالح عثيمين رحمه الله تعالى وأسكنه فسيح جناته

🗞 የሶላት ባህሪ ( አሰጋገድ )


ደርስ ቁጥር         1⃣  5⃣ ተኛዉ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

  ደርሱ የሚሰጠው telegram online

🔷🪑
قناة أخينا أبي فيصل أحمد أول



حفظه الله تعالى ورعاه
🔺===================🔺
💺
በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አላህ ይጠብቀው

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰


ርዝመት🔺1:23:66🔺 ደቂቃ

💥=== ድምፅ👇ለማገኘት==💥

PDF ለማግኜት
https://t.me/Abufeisolalaseri/4521


https://t.me/Abufeisolalaseri
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
https://t.me/Abufeisolalaseri
شرح الدر النضيد 💥59💥
للشيخ الفاضل أبي نبرس مصطفى
🔺🔺🔺🔺🔺🔺👇👇👇👇🔺🔺🔺🔺👇👇🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻🔻🔻🔻👇👇🔻🔻🔻🔻🔻🔻

      ተጀመረ ተጀመረ

بسم الله الرحمن الرحيم

👌ሪከርዱ   የያዘው👌

--------------🔺 =5⃣9⃣=🔺-----------       ኦላይን

📱📚كتاب شرح الدر النضيد في إخلاص
التوحيد

📗الشرح لفضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان



🔺👌 በታላቁ   ሸይኽ  ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን ሸርህ አል ዱሪ ነዲይዲ ፊ ኢህላሲ ተውሒድ ቂርአት


🔹በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ الله ይጠብቀውና



👌متن فتح الولي الحميد  للإمام محمد بن علي بن محمد بن عبدالله الشوكاني  إمام الصنعاني رحمه الله تعالى
..

👉🔸بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

⭕️ ሸርሁ አል ዱሪ ነዲይድ ፊ ኢህላሲ አተውሒድ ቁ 5⃣9⃣
========🔺=========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ   ሙሀመድ አሊ መሀመድ አብዲላህ ሸውካኒ በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት 56:02ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለመከታተል👇👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📲ሌሎች አጠቃላይ የሠለፍዮችን ፕሮግራሞች ለመከታተል ጦሳማዶን ጠቅ ያርጉ

📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

   https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/104
❤1
Audio
 

مختصر في أحكام الصيام.

       ስለ ረመዷን አህካም የምትዳስስ

     ደርስ ቁጥር 5

✍كتاب: مختصر في أحكام الصيام . 

👈مؤلف:عبدالعزيز بن عبدالله الراجحي.


👉በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም

👉በከላላ ፉርቃን


ርዝመት 00:38:00 ደቂቃ


ሪከርዱን ለማገኘት ከታች ያለውን
             ሊንክ  ይጠቀሙ


https://t.me/abuamrillah
Audio
 

مختصر في أحكام الصيام.

       ስለ ረመዷን አህካም የምትዳስስ

     ደርስ ቁጥር 6

✍كتاب: مختصر في أحكام الصيام . 

👈مؤلف:عبدالعزيز بن عبدالله الراجحي.


👉በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም

👉በከላላ ፉርቃን


ርዝመት 00:28:00 ደቂቃ


ሪከርዱን ለማገኘት ከታች ያለውን
             ሊንክ  ይጠቀሙ


https://t.me/abuamrillah
ጥያቄናመልስ 💥45💥
በተወዳጁ ኸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
4⃣5⃣🔺

🔴👉ኒካህ የታሰርኩት በታላቅ ወድሜ ነበር ግን አይሰግድም ምላድርግ❓

🔴👉እባለቤቴጋር ስንጣላ ልፍታት እያልኩ አስባለሁ ይህ አደፍች ይቆጠራልን❓

🔴👉ቁርአን ታላከትም አላገባም ብየነበር አሁን ባል መጣ ምላድርግ.❓

🔴👉የኡስማ ንን አዛን በተመለከተ❓

🔴👉ቀብርላይና ሰርግላይ የሚደረግን ደዕዋ በተመለከተ.⁉️

🔴👉በሲርያ የተወለደች ልጂ ድቃላ ትባላለችን .❓

🔴👉ተማሪነበርኩ አልማርም ብየ እቢ ብለው አባቴ እቢ አለ ምላድርግ❓

🔴👉ወድሜ ከአዚሮችጋ ግንኙነት አለው ምላድርግ❓

🔴👉ለሴት ልጂ አባትያዋ አጂነብይ ይሆናልን❓

🔴👉ሚስቱን እደናቴነሽ ማለቱ ችግር አለውን❓

👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ

  📱ቁጥር  4⃣5⃣
       
        ➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
        ➤------------------➤


👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13167
Audio
ህፃን አብደልሃኪም


ለናሙና ያክል ይህቺን እየሰማችሁ
ነገ እሁድ ከጧቱ 2:00 ጀምሮ ድምፃቸው ማራኪ በሆኑ ህፃናቶቻችን የሚቀርቡላችሁን ፕሮግራም ተሳታፊዎች ለመሆን ከወድሁ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን !!



---https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/13274
👍1
Audio
ከአቡ ኒብራስጋ በውስጥ የተነጋገረ አለን.❓
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👌.ሙስጠፋ ሐኪሚያ ውስጥ ገባ እያሉ ለሚያጦዙ በያንዳንዷ ነጥብ የሚያከፍር ማስመሰላቸው ሌሎቹ ደግሞ ለጥፋታቸው መደበቂያ ማድረጋቸው .

👌 ሙስጠፋ የተናገረውኮ ቃዒዳ ነው ።
من قال بخلق القرآن فهو كافر
እያልክ እየተናገርክ አይደል .❓
ከጧጉትና ቁርአን መኽሉቅ ከማለት የቱ ይከፋል .❓
ድሞክራሲው ፖለቲካው ቀጥታ መስአላ ዟሒራ ነው በተናጠል ስታየው ግን ኸፍያ የሚሆን አለው ።

👌 የተባለው ሸሪዓን በድሞክራሲ የቀየረ ነው ። ይሔ ያልገባው ያንብብ .

ርዝመት 16 ደቂቃ

❓قال الشيخ المحدث أحمد_شاكر (١٣٠٩ - ١٣٧٧ هـ) رحمه الله:

👌"وهذه الآثار - عن ابن عباس وغيره - مما يلعب به المُضِلون في عصرنا هذا، من المنتسبين للعلم، ومن غيرهم من الجرآء على الدين: يجعلونها عُذرًا أو إباحية للقوانين الوثنية الموضوعة، التي ضربت على بلاد الإسلام."
📗 [عمدة التفسير (١/ ٦٨٤)]

👌قال الشيخ العلامة
#محمد_بن_إبراهيم آل الشيخ (١٣١١ - ١٣٨٩ ھ) رحمه الله:

"أما الذي قيل فيه: (كفر دون كفر) إذا حاكم إلى غير الله مع اعتقاده أنه عاصٍ وأن حكم الله هو الحق؛ فهذا الذي يصدر منه المرة ونحوها، أما الذي جعل قوانين بترتيب وتخضيع، فهو كفر وإن قالوا: أخطأنا وحكمُ الشرع أعدل."

📗 [[فتاوى الشيخ محمد بن إبراهيم (١٢/ ٢٨٠)]

👌
https://t.me/Al_menjeniq_R/2117
❤3