👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1.17K subscribers
62 photos
46 videos
2 files
396 links
Download Telegram
🪴ይህ የተወዳጁ ወንድማችን አቡ ዓብዱሰላም ኢድሪስ ከላላ ቻናል ነው ተቃሚ ይሆናሉ ይቀላቀሉ
👇። 👇። 👇
https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
Audio
 Ů…ن أصول عقيدة أهل السنة والجماعة

المؤلف د.صالح بن عبد الله الفوزان حفظه الله


بأخيناالصغير  أبي أمرالله الكلالي

በወንድም አቡ አምሪላህ  ከላላ
الله  ይጠብቀዉ


ቁጥር
  9


ርዝመት 00:35:00 ደቂቃ



👉ድምፁን ለማግኘት



👇👇👇👇👇👇👇👇


https://t.me/abuamrillah

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
ነሲሀ ቁ. 1 ደገር
በነስር መስጂድ
በደገር ነስር መስጅድ የተደረገ

ገሳጭ ነሲሃ

ስለ "ተውሂድ"

ዕሁድ ከመግሪብ በኋላ



በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም

ኢድሪስ ከላላ

https://t.me/abuamrillah
ነሲሀ ቁ.2 ደገር
በነስር መስጂድ
በደገር ነስር መስጅድ የተደረገ
ነሲሃ

"እሳት የመግቢያ ሰበቦች"

ዕሁድ ከመግሪብ በኋላ



በኡስታዝ አቡ ዓምሪላህ ከላላ


https://t.me/abuamrillah
ነሲሀ ቁ. 1 ደገር
በነስር መስጂድ
በደገር ነስር መስጅድ የተደረገ

ገሳጭ ነሲሃ

ስለ "ተውሂድ"

ዕሁድ ከመግሪብ በኋላ



በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም

ኢድሪስ ከላላ

https://t.me/abuamrillah
ነሲሀ ቁ.2 ደገር
በነስር መስጂድ
በደገር ነስር መስጅድ የተደረገ
ነሲሃ

"እሳት የመግቢያ ሰበቦች"

ዕሁድ ከመግሪብ በኋላ



በኡስታዝ አቡ ዓምሪላህ ከላላ


https://t.me/abuamrillah
ነሲሀ ቁ. 3 ደገር
በነስር መስጂድ
በደገር ነስር መስጅድ የተደረገ

ገሳጭ ነሲሃ

ስለ "ወላዕና በራዕ"

ሰኞ ከፈጂር በኋላ



በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም

     ኢድሪስ ከላላ


https://t.me/abuamrillah
ነሲሀ ቁ.4 ደገር
በነስር መስጂድ
በደገር ነስር መስጅድ የተደረገ

ገሳጭ ነሲሃ

"ስለ ቢዳዕና ሙብተድኦች"

ሰኞ  ከፈጂር በኋላ


በወንድም አቡ አምሪላህ ከላላ


https://t.me/abuamrillah
የቁርአን ግብዣ1703333764185
<unknown>
👌ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ ፦

♦️አትረበሽም
♦️አትጨነቅም
♦️አታዝንም
♦️ሁሌም ደስተኛ ናት።
🎈የሙእሚን ጎደኛዋ ቁርአን ነዉ ።
 

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
👍1
👌👉 ወደ ሰው ብትጮህ ሰው ትረብሻለህ ወደ الله ብትጮህ መልስ ታገኛለህ !


قال الله تبارك وتعالى في كتابه الكريم :-

{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ }

غافع (60)

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
📚تلاوة جميلة لأبي أنس عبد الله
بأخينا أبي أنس عبدالله
📚🎙🎙ስትጠብቁት የነበረው የወንድማችን #አባ_አነስ_ሀርቡ ቲላዋ በዚህ መልኩ አቅርበናል


🔻👌
#ወንድሜ በጣም #ወድሀለው ትእዛዜን ስለተቀበልከኝና ስለተገበርክ  #አላህ መልካም ምንዳህን ይክፈልህ


اللهم سهل لنا تلاوة القرآن


🎙በውዱ ሰለምቴው ወንድማችን አቡ አነስ عبد الله ሀርቡ


👇🛤እናንተም ወንድሞች ወይም እህቶች ከምትወዷቼው ወንድሞቻችሁ እንዲቀሩላችሁ የምትፈልጓቼውን በዚች አድራሻ ሹክ በሉኝ ዱቅ አደርግላችኋለሁ

@abuyusroa

https://t.me/alqariabuyusra/2733
📚2⃣تلاوة جميلة بأخينا أبي أمر الله الكلالي
🎙አቡ አምሪ الله ከላላ الله ይጠብቀው
📚🎙🎙ስትጠብቁት የነበረው የወንድማችን #አባ_አምሪ_الله ከላላ ቲላዋ በዚህ መልኩ አቅርበናል


💪ሰለፍዮች የሚታወቁት ለወንድሞቻቼው ሲተናነሱና በመልካም ነገር ላይ ታዛዥና ተሽቀዳዳሚ በመሆናቼው ነው።።።።።

🔻👌
#ወንድሜ በጣም #ወድሀለው ትእዛዜን ስለተቀበልከኝና ስለተገበርክ  #አላህ መልካም ምንዳህን ይክፈልህ


اللهم سهل لنا تلاوة القرآن


🎙በውዱ
#ወንድማችን_አቡ_አምሪ الله ከላላ

👇🛤እናንተም ወንድሞች ወይም እህቶች  ከምትወዷቼው ወንድሞቻችሁ እንዲቀሩላችሁ የምትፈልጓቼውን በዚች አድራሻ ሹክ በሉኝ ዱቅ አደርግላችኋለሁ

@abuyusroa


https://t.me/alqariabuyusra/2741
Audio
👍ዛሬ ከአሱር ሶላት በኋላ👇


☎️ለእናቶችና እህቶች🧰


ስለ ሃሜት የተደረገ ወሳኝ ምክር



👉በወንድም አቡ ዓምሪ الــــــلـــــــه


https://t.me/abuamrillah

https://t.me/abuamrillah
❤1
Audio
👍ዛሬ ከአሱር ሶላት በኋላ👇


☎️ለእናቶችና እህቶች🧰


ስለ ሃሜት የተደረገ ወሳኝ ምክር



👉በወንድም አቡ ዓምሪ الــــــلـــــــه


https://t.me/abuamrillah

https://t.me/abuamrillah
ደካማ ብሆንም
በገንዘብና በእውቀት
መርዳት ባልችልም

ወደ ኸይር በማመላከት ማገዝና ማሳገዝ ፈለኩኝ።


ምክነያቱም


قال رسول الله ﷺ:
«مَن دلَّ على خيرٍ فله مثلُ أجرِ فاعلِه»


ስለዚህ
የደገር ወንድሞቻቺንን እንገዛቸውና መስጅድ እንገንባላቸው።


ይህን ከላይ የምትመለከቱትን ቦታ መግዛት ፈልገው ነበር አቅም ግን ባብች ።

ስለዚህ ሁሉም ሰው የደገር ጉዳይ ሊያሳስበው ይገባልና እንገዛቸው።
በሃሳብ
በዱዓ
በገንዘብ
በጉልበት

ሁሉም በቻለው የአላህን ድን የመርዳት ኃላፊነት አለበት።


👉ወንድማችሁ አቡ አምሪ الــــــلــــــــه


https://t.me/abuamrillah
👍4❤1
📚3⃣تلاوة جميلة بأخينا أبي عبد الله خضر من سورة الإنسان
🎙በውዱ ወንድማችን አቡ አብዲ الله
📚🎙🎙ስትጠብቁት የነበረው የወንድማችን #አባ_አብዲ الله ጦሳሳሳ ቲላዋ በዚህ መልኩ አቅርበናል


💪ሰለፍዮች የሚታወቁት ለወንድሞቻቼው ሲተናነሱና በመልካም ነገር ላይ ታዛዥና ተሽቀዳዳሚ በመሆናቼው ነው።።።።።

🔻👌
#ወንድሜ በጣም #ወድሀለው ትእዛዜን ስለተቀበልከኝና ስለተገበርክ  #አላህ መልካም ምንዳህን ይክፈልህ


اللهم سهل لنا تلاوة القرآن


🎙በውዱ
#ወንድማችን_አቡ_አብዲ الله ጦሳሳሳ

👇🛤እናንተም ወንድሞች ወይም እህቶች  ከምትወዷቼው ወንድሞቻችሁ እንዲቀሩላችሁ የምትፈልጓቼውን በዚች አድራሻ ሹክ በሉኝ ዱቅ አደርግላችኋለሁ

@abuyusroa


https://t.me/alqariabuyusra/2748

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
💯3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭕️👉ስማቸውማ ሼኽ ፈውዛንን አይደለም የአላህን ሸሪአን አጠቃላይ በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረ ይቅርና…

👉የተወሰነውን በአላህ ሸሪእ አየፈረደ የተወሰነውን በሰው ሰራሽ ፍርድ የተፋረደን ከአህለል ኪታቦች ጋር ደምረውታል✅
👇👇👇
أَفَتُؤْمِنُونَ بِبَعْضِ الْكِتَابِ وَتَكْفُرُونَ بِبَعْضٍ ۚ فَمَا جَزَاءُ مَن يَفْعَلُ ذَٰلِكَ مِنكُمْ إِلَّا خِزْيٌ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يُرَدُّونَ إِلَىٰ أَشَدِّ الْعَذَابِ ۗ وَمَا اللَّهُ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ﴾
[ Ř§Ů„بقع؊: 85]


👌በአጠቃላይ የአላህን ፍርድ በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረማ ክፍርር ያለ ካፊር ነው ወደድክም ጠላህ።

فضبلة الشبخ صالح فوزان الفوزان حغظه الله تعالى



https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
🔺:::::::::::::::::::::::::::🔺
ሲድረቱል_ሙንተሐ ዛሬም  ትደምቃለች
🔺:::::::::::::::::::::::::::::🔺

🔺👇👇👇👇👇👇👇👇👇🔺
""  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ""

👌 የሲድረቱል ሙንተሐ እህቶች ዛሬም  በተለመደው ሰዓትና በውቧ ቻናላቸው ለደዕዋ  እህቶቻቸውን  ጋብዘዋል ።  በታላላቅና  በፅናታቸው  የምናውቃቸው  ወደ አሏህ ተጣሪ  በሆኑት ኡስታዞቻችን  የሚካሔድ  ይሆናል ።  ከጁምዓ በኋላ  በሲድራ    በሲድሩካ    ብቅ  በሉ  ትደሰታላችሁ  ....❗️

➢🔺//////////////////////////////////🔺➢

🔺የእለቱ ተጋባዥ  ኡስታዞቻችን đŸ”ş
🔻::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::🔻

🔺::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::🔺
🔺ውዱ ኡስታዛችን አቡ አብዱሰላም ሙሀመድ አመዴ እና
          

     🔺::::::::::::::::::::::::::::🔺
🔺 áŠĽáŠ•á‹˛áˆáˆ አባታችን ሸይኽ አህመድ ጭፍራ 🔹:::::::🔹የእለቱ የዳዕዋችን ተጋባዦች ይሆናሉ
     


🔺::::::::::::::::::::ለጥያቄና መልስ  ኡስታዛችን=    
   ➢ :::::::አቡ ኒብራስ::::::➢

👌 የብልህ እህቶች አጋር ሁኝ ..  ከመልካሞች በመዋል  መስተካከልን  መፅናትን  እውቀትን  ትእግስትን  እንማራለን  ...  ከሞኞች  ከእልከኞችጋ  መዋል  ይቅርብን  እልህና  ጥላቻ  ሒዝብያነት  ተላላፊ  በሽታዎች  ናቸው ...❗️
     🔺::::::::::::::::::::::::::::::🔺


👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....


       ➢:::::::::::::::::::::::::::::::::::➢
     ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
    ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
      ከዙባላ  ውጭ   እንዳትታመሚ
አዎ አታድክሚን  ልክ እንደጫት ቃሚ
    ወጥሪ  በደዕዋ  በሽተኛ አክሚ
    አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
   እንደዶሮ አትሁኝ  ነገር  አትለቃቅሚ


         🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
     ➤::::::::::::::::::::::::::::::::➤
    ወሬ ይቅርባችሁ በመንሐጅ ላይ በርቱ
   መረጃን áˆ°á‰Ľáˆľá‰˘ áŠ¨áŠ ሰንሰለቱ
   ነቃበይ እህታለም ተማሪ በርትተሽ
   አቂዳሽን ያዢ ከሰለፎች ቀድተሽ
   ይሄ ስለሆነ  ነጃ የሚያወጣሽ

➢::::::::::::::::::::::::::::::::::➢
🔺የተውሂድ ተማሪ የሱንዮች ፋና
  ለድኗ የቆመች  የበረታች ጀግና
  የዘመኑ ንግስት እንቁ እህት ናትና
  ከባጢል የወጣች የተማረች ዋና
   ➤::::::::::::::::::::::::::::::::::➤
          🔹🔹🔹🔹🔹🔹

        🔺-------------➤------------🔺           
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
❤1
👌 ቀድረ ቀላሉ ጉረኛው ባል 👌
--------------🔵 🔵------------
🔴➢ የሆነ ጉረኛ ሰው የሰፈሩን አባወራዎች እናንተ ሚስቶቻችሁን ቅጡ እያለ የሚመክር እያስመሰለ አዛ ያደርጋቸው ነበር ። እኔ ወንዱ ብሆን ባለቤቴን ጠፍጥፌ ረግጬ ነው የማስተዳድራት " እያለ ጉራውን ይቀዳል ። አታጋልጠኝ አይደል, ማግባት አይቀርምና ጉረኛው ሰው የሆነች ወፈር ፈርጠም ያለች ሴት ያገባል ።
-----
🔵➢መፈተን አይቀርምና ከሚስቱጋ ይራበሻሉ ። ድብድብ የቀረው ጫጫታና ስድድብ ውስጥ ይገባሉ። ከዚያም የአካባቢው ሽማግሌዎች ተሰባስበው ባልና ሚስትን ለማስታረቅ ሲጠይቋቸው ሚስት እሺ እናንተ እንዳላችሁ ትላለች ። ጉረኛው ባል " ሴቶቻችንን ያበላሻችሁብን እናንተ ሽማግሌዎች ፊት እንድንሰጣቸው እያደረጋችሁና ተው ተው እያላችሁ ነውና እኛ እየገረፍን እልክ እናስገባቸዋለን የናንተ ሽምግልና አያስፈልገንም ተውን በቃ ይላቸዋል...። " ሽማግሌዎቹም ደንግጠው እሺ ብለው ወደ የቤታቸው አቀኑ ።
------
👌➢ ሽማግሌዎቹ ከሰፈር እንደወጡ ያ ጉረኛ ባል ሚስቱን ለመግረፍ ወደ ቤቱ ይገባል ። ወደቤት እንደገባ በነገር ይጀምራታል ይጀምራታል ። ትግስቷ ያለቀው ሚስት በጥፊ ጆሮውን ታሞቀውና እንደህፃን ታቅፋ መሬት ላይ ትዘርረዋለች ። ከዚያም ሆዱ ላይ ወጥታ ስትለጠልጠው አልቻለም ። እሪሪሪሪ ገደልኳት እንዳይል የሚያጠቃ እሪ አይልም። ገደለችኝ እንዳይል ጉረኛ ነው ብዙ ለፍልፏል። ሲጠናበት "" ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ተጋደልን "" አለ አሉ. ""
-----
👌➢ የመጀመሪያዎቹ ሽማግሌዎች ከባለቤትህ እናስታርቅህ ሲሉት እሺ እኔ ወንድነቴን አሳያት ነበር ነገር ግን እንደናንተ አይነት ትልቅ ሰው ለፍቶ እንቢ ማለት የለብኝምና እሺ ይላቸዋል ። እናንተኮ የሐገር ምሰሶ ዋልታና ማገር ናችሁ አላቸውና ከሚስቱጋ አስታረቁት ።

------ ---- የተተረጎመ --- -----

👇👇 👇👇
ባሎች በርቀት ዋ እያላችሁ
------- ------ -----------

🔴--➢ በጣም ከገረመኝ ኋላ የመጡት ሽማግሌዎች እነዚያው የመጀመሪያዎቹ ናቸው ነገር ግን ከቀመሰ በኋላና ከመቅመሱ በፊት ያለው አመለካከቱ ይለያያል..።
የሽማግሌዎቹን ክብር ያሳወቀችው የፋጦ ወይም የዘሙዬ ቦክስ እንጅ ሽማግሌዎቹን ወዷቸው አክብሯቸው እንዳልሆነ በመጀመሪያው ግልፅ ነው ። እጅ መስጠቱ ላይቀር ቦክስ ሳይቀምስ ቢሰጥ ባይግደረደር ጥሩ ነበር..... ❗️

ክክክ....

منقول

🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abujuhyfa
https://t.me/abujuhyfa