👉👇ዳዕዋ ሰለፍያ በደገር🌹🌹
1.17K subscribers
62 photos
46 videos
2 files
396 links
Download Telegram
በወንድማችን አቡ ጁረይጅ ሁሴን አሰን
ስለ ሶብር

እየመከርን ነው
👌 ውብ የሆነች እጥር ምጥን ያለች ያማረች ገለፃ

⇩⇩ ⇩⇩ ⇩⇩
☞ t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻



በዚችው ቻናል ይቀጥላል
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/12623
Audio
🔷👉አቡ አመቲላህ አወል አ.አ ለጎሮ ወንድሞች  ያደረገው ዚያራ ከምክር ጋር አስራ አምስተኞ የደዕዋ ፕሮግራም ላይ ኑር_መድረሳ❗️


✅ሞትን ማስታወስ  ↘️ ምኞትን ማሳጠር ❗️❗️

🔹👉በሚል ርዕስ መሰማት ያለበት  ደስ የሚል ምክር መክሮናል❗️

አቡ አመቲላህ አወል ደሴ 
✅_ حفظه الله تعالى ورعاه _✅

➡️እሁድ 26/04/18 አስራ አምስተኛ የደዕዋ ፕሮግራም ላይ አድስ አበባ ኑር መድረሳ📱



🕌ወረገኖ ኑር መድረሳ

     
 

👇👇
👉ቻናላችንን ጎራ ይበሉ ፈዋኢዶችን ያገኛሉ ሊንኳን ጠቅ ያድርጉ
⏬-_-_-🔛-_-_-⏪

⭕️👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

⭕️👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

قناة تهتم بنشر  المحاضرات والفوائد السلفي
❤2
በወንድም አቡ አብዱሰላም
በደገር ከተማ
በደገር ከተማ የተደረገ ነሲሃ

ስለተውሂድና ሌሎችም ነጥቦችን
ያካተተ

በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም
ኢድሪስ ከላላ

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
https://t.me/abuamrillah
በወንድም አቡ አምሪላህ
በደገር ከተማ
በደገር ከተማ የተደረገ ነሲሃ

ስለ ተውሂድና ተቅዋን በተመለከተ

በወንድም
አቡ አምሪ الله
ከላላ

https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
https://t.me/abuamrillah
Audio
ይደመጥ

👌هذه خطبة جمعة

  ✍مع ترجمة الأمهرية

بعنوان  .. «عِلاجُ ضَعْفِ الإِيمَان»،

የኢማን ድክመት መድሃኒቶች

بأخينا الفاضل والداعي إلى الله بعلم وبصيرة أبي زكريا جمال .

حفظه الله تعالى ورعاه

👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا بمسجد الفرقان حرسها الله تعالى

👉 በወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዘከርያ
ኮ/ቻ አላህ ይጠብቀው



https://t.me/abuamrillah
በኡስታዝ አንዋር አቀስታ
በወንድማችን አቡ ሉቅማን...ሰርግ ላይ
በወንድም አቡ ሉቅማን ሰርግ
ላይ ተደረገ ነሲሃ

ከላላ ከኃይስኩሉ ፊት ለፊት



በኡስታዝ አኗር አቀስታ


https://t.me/abuamrillah


https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
በወንዲማችን አቡ ሉቅማን ሰርግ ላይ
በኡስታዝ አቡ ዘከርያ ኮ/ቻ
በወንድም አቡ ሉቅማን ሰርግ
ላይ ተደረገ ነሲሃ

ከላላ ከኃይስኩሉ ፊት ለፊት



በኡስታዝ አቡዘከርያ ኮ/ቻ


https://t.me/abuamrillah


https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
➤=አስደሳች ዜና=አስደሳች ዜና=➤


         السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
           
 
            🔺           🔺
     ➤=====➤=====➤
            🔻           🔻

🔺እንደተለመደው ዛሬ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ  ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ  የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::


   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
    👉==============👈
🔺ፕሮግራሙ  የሚጀመርበት ቀን ማለትም ዛሬ ጁሙዓ ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله

🔺=========🔺========🔺
🔺የደእዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች🔺
🔻=========🔻========🔻

🔺ውዱ ኡስታዛችን መካሪያችን ኡስታዝ  አቡ አምረالله ከላላ  እና
🔹==================🔹


🔺ውዱ ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ ወረኣሉ ...የደእዋችን ተጋባዥ ይሆናሉ

🔺==========🔻=======🔻

🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል::
💈=================💈
                      
                         إن شاءالله

      🔺           🔺            🔺
   ➢---------------------------➢

     💈               💈            💈
   ➤:::::::::::::::::::::::::::::::::::::➤

➢===================➢
🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ
    ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ          
    ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ
    ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ
    በኢልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ
    🔺===============🔺

       ➤=====➤=====➤

🔻ዳዕዋ  የሚካሄደው በሲድረቱል🔻
           ➤----ሙንተሀ-----➤


➤------ሸር-------ሸር-----ሸር-----➤ 



   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
➤---------------------------➤
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤---------------------------
-➤
   🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
   
       

   🔺     🔺     🔺     🔺    🔺
💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
➤===================➤
❤1
👌 ጦሱካ የሰለፍዮች ሰገነት 👌
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
--------
--------


👇ቀጥታውን ለመከታተል ጠቅ 👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/12806
My Recording_0113_171834
<unknown>
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇በወንድማችን

🌹🌹 ሙሀመድ ሽኩር ሰርግ ላይ የተደረገ ዳዕዋ



🎤🎤🎼 በወንድማችን ያሲን አህመድ
Audio
ይደመጥ

👌هذه خطبة جمعة

  ✍مع ترجمة الأمهرية

بعنوان  .. «أسباب الثبات على دين الله»،

በዲን ላይ የመፅናት ሰበባቶች

بأخينا الفاضل والداعي إلى الله بعلم وبصيرة

أبي عبد السلام إدريس كلالا
حفظه الله تعالى ورعاه

👈ألقيت هذه الخطبة في مدينة كلالا بمسجد الفرقان  حرسها الله تعالى

👉 በወንድማችን ኡስታዝ አቡ አብዲሰላም
ከላላ  አላህ ይጠብቀው



ርዝመት 00:26:00 ደቂቃ ብቻ

https://t.me/abuamrillah
🔺አስደሳች ዜና💈አስደሳች ዜና 🔺


         السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

🔺=====-----🔻=====-----🔺

🔴እንደተለመደው ዛሬ ሀሙስ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ መድረሳችን በኢሞ ጦሳ ማዶ አለን  ከኛ የሚጠበቀው በሰአታችን መገኘት ብቻና ብቻ ነው .......


    🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👉===================👈
🔴""ፕሮግራሙ  የሚጀመርበት  ቀን  እና  ሰአት ነገ  ሀሙስ  ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 በሳኡድ 2:00 በዱባይ 3:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله


🔺የደእዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች🔺
🔻=========🔻========🔻

🔺👉ውዱ ኡስታዛችን መካሪያችን አቡ ሀፍስ አህመድ ጎሮ እና

🔺👉ውዱ ኡስታዛችን አቡ ኡሳማ አቡ በክር ገራዶ  ...የደእዋችን ተጋባዥ ይሆናሉ إن شاء الله
🔺==========🔻=======🔻

⭕️በታላቁ በውዱ በአባታችን በአስተማሪያችን  እንደ አይን ብሌናችን የምንሳሳለት ሸይኻች  أبو نبراس مصطفي بن عبد الله አጠር ካለ ምክር ጋራ ትልቅ የፈትዋ ፕሮግራም የሚካሄድ ይሆናል إن شاءالله
🔻==========🔻=======🔻

     🔺           🔺            🔺
  ➢---------------------------➢
👌ውዶቹ ጀግኖቹ የቂርአት እና የሙራጀአ አንበሶች ወንድሞቻችን በነገዋ እለት ፏ ፍክት ብለው ለማዳመጥ እየተዘጋጁ ይገኛሉ አሏህ ይጠብቃቸው ጀሊሉ .......

     💈               💈            💈
   ➤:::::::::::::::::::::::::::::::::::::➤
👌አንበሳዎቹ የሰለፍያ እህቶቻችን የቂርአት እና የሙራጀአ እህቶቻችን በነገዋ እለተ ሀሙስ ከዙሁር ቡሀላ ሰማአቸውን ደቅነው  የሚከታተሉ ይሆናል  የደእዋችን ጌጥ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው 
       🔴=====⭕️=====🟢

🎤ዳዕዋ  የሚካሄደው  በimo ጦሳ🔻



➤------ሸር-------ሸር-----ሸር-----➤ 

  🔻የቴሌግራም  ሊንክ🔻


   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
➤----------------------------➤
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

       
        🔻የኢሞ  ሊንክ🔻

   🔺     🔺     🔺     🔺    🔺
💈💈💈💈💈💈💈💈💈💈
➤===================➤        
https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0h1romri75oedm43%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link
❤1
Audio
🎴ከአዋቂዎቹ ሰፈር  ቂያማ ትቁም እያሉ ጀበርቲ ይዘዋል።

🔻🔺ቂያማ ይቁም አያልክ ለምትማፀነው ጀግና ይችን ሰማት

መቸም ያለመረጃ ቅንጣት አትተነፍሱም ክክክ

🔶ለእኛ ላልተዘጋጀነው አላህ ይሁነን ።

☑️ምንድነው እንትን ይመሥል እርግማን ማብዛት ???

♦️አረ ደህናሰው ሲበላሽ የለውም ቅራሪ ይሉኝ ነበር እውነትም ።።።።።።

ቂያማን አቁመው እያሉ በእርግማን ላይ የተጠመዱ ሰዎች ጤነኛ ናቸው ???

እቀብር ገብተው መጨረሻቸውን አይተውት ነወይ??

አረ ሰው ሁላ ለካ እራቅ ብለው ሲመለከቱት.....

አረ ይገርማል።።።።።


ቂያማን አቁማትና ተበዳዮችን ልይ አንተስ ማነህ ❓

ሌሎችን እርኩስ እራስክን ቁዱስ⁉️

ያንተን መጨረሻ አውቀሀል ከንድየ❓❓❓


ቂያማ የንደትህን አይተህ የምትወስንበት አይደለም ።።

يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ﴾

ትልቅ ክስተት ነው ሸሁ እርጉዝ ታስወርዳለች። አጥቢም ልጇን የት እንደወደቁ ትረሳለች ሰዎች እራሳቸውን ይስታሉ።።።።።

በሆነነገር ተናደህ አቁመው ሱብሃን الله።።።

🔻👌 የሚገርመው በጎች አሉ ያንን ላይክ ያደረጉት አኡዙቢላህ።።።።


https://t.me/abu_sualih_genete
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
https://t.me/abu_sualih_genete