🔖ጥቆማ ለስደተኞች...!!
እህቶቸ! በስደት ላይ ብዙ አመት ሆኗችሁ ቤተሠቦቻችሁ አይናችሁን ልየዉ እያሉ ጧት ማታ እያለቀሱ፦ እናንተ ዛሬ ነገ እያላችሁ ለምትቆዩ ትሁንልኝ .....!
~ሀቂቃ ዱኒያ አትሞላም እህቶቸ ሂዳችሁ ቤተሠቦቻችሁን አስደስቱ በዚህ ሁኔታ እያላችሁ ብታጧቸዉ ኋላ ፀፀቱ አይለቃችሁም ።የእናትና የአባት እርግማን ከባድ ነዉ ።ልጀ ወልደሸ ቅመሽዉ የሚለዉ ንግግ ከባድ ንግግር ነዉ።
~እናቴ ዛሬ ያጫወተችኝ ነገር ልቤን ተሠማኝ፦
ያክስቷ ልጅ ብዙ አመት በስደት ላይ ቆይታለች ፦እናቷ ጧት ማታ ልጀ ነይ እያለች ሳይገናኙ የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ አኼራ ሄደች። መቸም ቢሆን መመለስ አይቀርምና ይችም ልጅ ወደ ሀገሯ ተመለሰች ፦ወለደች ፦ልጆቿ እንደሷ ተሠደዱ። አሁን ላይ ብቻዋን እባዶ ቤት እያለቀሰች አዕምሮ ጭንቀት ይዟት ስልኳን ዘግታ ጠፋችብን አለችኝ እናቴ ።በዚህ ሁኔታ ላይ ያለን ስንቶቻችነን??
~እናቴም ፦ልጀ እናቷ እያለቀሰችባት ነዉ ወደ አኼራ የሄደችዉ ብላ አለችኝ ።እና እህቶቸ! ምንም ብር በየወሩ ብንልክላቸዉ ምንም አይመስላቸዉም። በቻላችሁት አቅም አስደስቷቸዉ ።ችግራችሁን አወያዪቸዉ።

👍5
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:-
" لا تغتر يا أخي بنفسك وتقول أنا عرفت التوحيد ولكن قل أسأل الله أن يزيدني علما "
~ወንድሜ ሆይ!
t.me/SleSlkachin
" لا تغتر يا أخي بنفسك وتقول أنا عرفت التوحيد ولكن قل أسأل الله أن يزيدني علما "
🎙️ [ أهمية العقيدة الصحيحة ٢٣-٧-١٤٣٧هـ ]
~ወንድሜ ሆይ!
በራስህ አትሸወድ፤ 'እኔ ተውሒድን አውቄዋለሁ' አትበል። ይልቁንም 'አላህ እውቀትን እንዲጨምርልኝ እጠይቀዋለሁ በል።t.me/SleSlkachin
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
👍3
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman) – ماهي السلفية 14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما هي السلفية
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አስራ አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
✅ የሸይጧን ትልቁ ስኬት የሰውን ልጅ ስሜቱን እያሳመረለት በሐቅ መንገድ ላይ እንዳለ አድርጎ እንዲያስብና እንዲታለል ማድረግ ነው...
t.me/https_Asselfya
አዳእ ወደዋእ
t.me/https_Asselfya
👍3
VID_20260929_140244_771
🔖ከሹፌር ጋር ሶስተኛ አካል ሳይኖር
መንቀሳቀስ አይቻልም ይሰማል👂👈
ሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁ አላህ
👉ብዙ ሰው ተዘፍቆበት ያለ ሙሲባ ‼️
መንቀሳቀስ አይቻልም ይሰማል👂👈
ሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁ አላህ
👉ብዙ ሰው ተዘፍቆበት ያለ ሙሲባ ‼️
👍6
🍁አልሓምዱሊላህ...!
አልሐምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱዓ ጀምሩ ቀናችሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን።
~
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
አልሐምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ጨለማዉን ወስዶ በብረሀን ለተካዉ
አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዛሬም ነጋ
ሁሉም ተሠማራ ሪዝቁን ፍለጋ
እድሉን ስለሠጠኝ ዛሬም እንደገገና
ምስጋና ይገባዉ ዃሊቁ ረበና
በዚክር በዱዓ ጀምሩ ቀናችሁን
ዉብ እድያረግላቹ አዋዋላቹሁን።
~
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍5
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
«ከሰዎች አላህን ይበልጥ የሚፈሩት ይበልጥ የሚያውቁት ናቸው»
ስለ አላህ (ሱ.ወ) ያለን እውቀት በጨመረ ቁጥር ልባችን ውስጥ ያለው ፍርሃት፣ ትህትና እና ታዛዥነት እያደገ ይሄዳል። አላህን ማወቅ ማለት ትዕዛዞቹን ማክበር፣ ሕይወትን እርሱ በፈቀደው መልኩ ብቻ መምራት እና ተውሒድን (የአላህን አንድነት) በሙሉ ልብ መቀበል ነው።
t.me/SleSlkachin
ثلاث منجيات وثلاث مهلكات كلمة للشيخ رشاد الحبيشي في 10-4-1448
كلمة للشيخ رشاد الورد الحبيشي وفقه الله تعالى
👈ثلاث منجيات وثلاث مهلكات
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👈وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ ما قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ
👈قل من ينتبه لهذه الآية
🎙فضيلة الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
👈قل من ينتبه لهذه الآية
🎙فضيلة الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ናፍቆት ማለት ፦ልክ እደ በሐር ማእበል ነው።
ቲንሽ መለስ ብሎ ይረገና ተመልሶ ያናውጣል!
t.me/https_Asselfya
ቲንሽ መለስ ብሎ ይረገና ተመልሶ ያናውጣል!
وما الشوقُ إلا موجةٌ، كلّما هدأت عادت.
t.me/https_Asselfya
👍6
እህቶቻችንን ለማነው የምንተዋቸው?
~
"ባለ ዲኗን ምረጥ" የተባለው እንዲተገበር እንጂ ወሬ ለማሳመር አይደለም። ነፍስያህን እያስቀደምክ በሰንካላ ምክንያቶች ለመሸፋፈን አትሞከር። ባለ ዲኗ እህትህን ለመጥፎ ምርጫ እየገፋህ፣ አልባሌ ቦታ ላይ ስትወድቅ ጠብቀህ ጭንቅላትህን ብትነቀንቅ ምን ትርጉም አለው?!
ወንድሜ ነብያዊው ምክር ዋጋ ይሰጠው። "ባለ ዲኗን ምረጥ።" ትርጉሙና ዋጋው ብዙ ነውና። ይህንን ስታደርግ ለራስህም፣ ለልጆችህም፣ ለምታገባት እህትህም፣ ለማህበረሰብህም ትልቅ ውለታ እየዋልክ እንደሆነ እወቅ።
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 20/2012)
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor

🔖ልብ የጌታህ መመልከቻ ቦታ ነዉ።
~
የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
t.me/https_Asselfya
~
የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
አላህ ወደ ሰዉነታችሁ ወይም ወደ ቅርፃችሁ አይመለከትም፣ ነገር ግን ወደ ልቦቻችሁን ስራዎቻችሁ ይመለከታል(ያያል)።📚رواه مسلم2564
t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from ስለ ቀልባችን
-
📖 «رسائل للمقبلين على الزواج»
❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
https://t.me/Sle_qelbachn1
https://t.me/Sle_qelbachn1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖አብዱል ረዛቅ አልበድር - ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ፦
~ በእስልምና ሚዛን ውስጥ ሴት ልጅ ውድ ዕንቁ ነች ውድ የሆነች ጌጥ ደግሞ
t.me/https_Asselfya
~ በእስልምና ሚዛን ውስጥ ሴት ልጅ ውድ ዕንቁ ነች ውድ የሆነች ጌጥ ደግሞ
ከማንኛውም ጉዳት እና መጥፎ ቆሻሻ ጥበቃን ትፈልጋለች።
📚موعظة النساء 11
t.me/https_Asselfya
👍6
🌸አንቺ በተሸፈንሽ እና በተሰተርሽ ቁጥር
🍁ያንቺ ፈላጊዮች ይበዛሉ በጣም ውድ ትሆኛለሽ
🍁...እህቴ መገኘት የሌለብሽ ቦታ ተገኝተሽ እራስሽን አታወርጂው
🍁ያንቺ ፈላጊዮች ይበዛሉ በጣም ውድ ትሆኛለሽ
🍁...እህቴ መገኘት የሌለብሽ ቦታ ተገኝተሽ እራስሽን አታወርጂው
👍7