💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.84K subscribers
1.52K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
👉" ሴት ልጅ ጠዋት ወጥታ ማታ እንጅ የማትመለስ ከሆነ  በዚህ ተግባሯ ከወንዶች ጋር የተመሳሰለች ትሆናለች "
        
ኢማሙል አልባኒ

t.me/https_Asselfya
👍8
🔖ኢማም አል-ነወዊ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

ከቀን ውስጥ አላህን ለማውሳት በጣም ጥሩው ወቅት ከፈጅር ሶላት በኋላ መሆኑን እወቁ!!! ይህም በረካ ያለው በጣም ትርፋማ ወቅት ነው።፥

📚صيد الخاطر  (٤٩١)

~
t.me/https_Asselfya
👍6
አሏህን መፍራት ነው ...


መማር ብቻ አይደለም ሩቅ ቦታ 'ሚያደርሰው
ማስተማርም አይደል ሰው የሚቀድሰው
አሏህን መፍራት ነው የሚያረግ ሙሉ ሰው !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
👍8
Audio
🌹ዉብ ቂርአት ጋበዝኳችሁ !!

~ቁርአን የልብ መርጊያ መድሃኒት ነው
።

~
👍2
لَا تَغْفَلُوا عَن ذِكْرِ الرَّحمن!
👍4
المرأة التي تسمع القرآن وهي تعمل في البيت يحصل لها أجران، أجر العمل في البيت وأجر سماع القرآن.

- الشيخ صالح الفوزان.
የሒጃብ አላማው፦ ወንዶችን መሳብ ወይ ደግሞ ቆንጆ ሁኖ መታየት ሳይሆን : ወንዶች እንዳይሳቡ ፣ እንዳይሳሳቱ ራስሽን ወንዶችን ከመፈተን መጠበቅ ነው።
👍11
✍ قَـالَ الشيخ عبدالسلام الشويعر
            - حَفِظَــہُ اللّهُ تَعَالَــﮯ - :

☜ « وَقد قالَ النّبيُّ ﷺ لِفَاطِمة :
❪ يَا فاطِمة، خَيرٌ لِلمَرأةِ أنْ لَا يَراهَا الرِّجَال ❫

وَلِذا فَإنَّ المَرأةَ كُلّما كَمُلت حِشمَتُها كُلّما تَمَّ دينُها، وجَمالُ المَرأةِ في حَيائِها، وَحَياؤُها بِعَدَم خُلطَتِها بِمَن يَنزعُ الحَياءَ مِنهَا. وَلِذا فَإنَّ المَرأةَ كُلّما كَانت أتَمَّ حِشمَةً، وأكْمَلَ سِترًا، فإنّ ذلِك مِن كَمالِ صَلاحِها وتَقوَاهَا » .

📙 |[ أسئلة أجاب عليها الشيخ ]| .
👍2
ለፍተቱል ከቢድ ኢላ ነሲኸቲል ወለድ.pdf
2.1 MB
👆👆
በተከታታይ ፅሁፍ ሲለቀቅ የነበረው የለፍተቱ አል ከቢድ ኪታብ አማርኛ pdf ነው።
🌸اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ
~«አላህ ሆይ!  አንተን በማስታወስ፣አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ 
በመገዛትም ላይ አግዘኝ ።

🔖ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸዉና፦
«ይህ አጭር እና ጥቂት ቃላት ቢሆንም ትልቅ ዱዓ ነው። አላህን በማስታወስ ላይ 
የተቸረ፣ በማመስገንም ላይ እና ኢባዳን በማሳመር ላይ  የተሰጠው ሰው፣ 
በእርግጥም ጉዳዮቹ ሙሉ ናቸው ደስታውም ሙሉይሆናል።»ይላሉ!
          ~
            t.me/https_Asselfya
☀️ የአያሙል ቢድ (የነጫጭ ቀናት) ጾም ማስታወሻ!

የአላህ መልክተኛ ﷺ በየወሩ 13፣ 14 እና 15ኛ ቀናትን እንድንጾም ይመክሩን ነበር። የዚህ ወር የአያሙል ቢድ ጾም ነገ ይጀመራል፤ የቻለ ይፁም፣ ያልቻለ ደግሞ ሌሎችን በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁን!
⇛ አያሙል ቢድ — ሐሙስ (13)
⇛ አያሙል ቢድ — ጁምዓ (14)
⇛ አያሙል ቢድ — ቅዳሜ (15)

🔸 قال ﷺ: «إذا صمت من الشهر ثلاثًا، فصم ثلاث عَشْرَةَ، وأربع عَشْرَةَ، وخمس عَشْرَةَ.»


t.me/SleSlkachin
القدوة في حياة المؤمنات
محاضرة الشيخ بلال الصوملي
القدوة في حياة المؤمنات

#محاضرة للنساء

للشيخ الفاضل/
بلال بن محمد الصوملي
الثلاثاء ١١ ربيع الآخر ١٤٤٨ه‍
┈┉┅━•❁•━┅┉┈
◢قناة الخطب المنبرية المفرغة
➢https://whatsapp.com/channel/0029VaDZdDT2ER6qLf6GyP0s
🔖 ስኬታማ ሰዎች !
         ~
- በእቅድ ይመራሉ
- ማልደው ይነሳሉ
- ሶላታቸውን በወቅቱ ይሰግዳሉ
- ሐላል ይከስባሉ
- ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያተኩራሉ
- ጊዜያቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ
- ከአልባሌ ነገሮች ይርቃሉ
- ድርጊታቸውን ይገመግማሉ
-
-
-
          t.me/https_Asselfya
👍4
የመስጂድ ውስጥ ልመና
~
ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦

ﺃﺻﻞ اﻟﺴﺆاﻝ ﻣﺤﺮﻡ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﺧﺎﺭﺝ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﺇﻻ ﻟﻀﺮﻭﺭﺓ ، ﻓﺈﻥ ﻛﺎﻧﺖ ﺿﺮﻭﺭﺓ ﻭﺳﺄﻝ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﺆﺫ ﺃﺣﺪاً ﻛﺘﺨﻄﻴﻪ ﺭﻗﺎﺏ اﻟﻨﺎﺱ ، ﻭﻟﻢ ﻳﻜﺬﺏ ﻓﻴﻤﺎ ﻳﺮﻭﻳﻪ ﻭﻳﺬﻛﺮ ﻣﻦ ﺣﺎﻟﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﺠﻬﺮ ﺟﻬﺮاً ﻳﻀﺮ اﻟﻨﺎﺱ ﻣﺜﻞ ﺃﻥ ﻳﺴﺄﻝ ﻭاﻟﺨﻄﻴﺐ ﻳﺨﻄﺐ ، ﺃﻭ ﻭﻫﻢ ﻳﺴﻤﻌﻮﻥ ﻋﻠﻤﺎً ﻳﺸﻐﻠﻬﻢ ﺑﻪ ﻭﻧﺤﻮ ﺫﻟﻚ ﺟﺎﺯ

"ልመና በመሰረቱ በመስጂድም ውስጥ ይሁን ከመስጂድ ውጭ ለአስገዳጅ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር አይፈቀድም። አስገዳጅ ሁኔታ ኖሮ መስጂድ ውስጥ ቢለምን
- ማንንም ካላስቸገረ - የሰዎችን ጫንቃዎች መረማመድን ይመስል፣
- በሚያወራው ላይ ካልዋሸ ፣ ማለትም ያለበትን ሁኔታ ብቻ ከጠቀሰ፣
- ሰዎችን በሚጎዳ ጩኸት ካልጮኸ - ለምሳሌ ኸጢቡ ኹጥባ ላይ እያለ መለመንን ይመስል፣ ወይም ዒልም እያደመጡ ካልረበሻቸው ፣ ወዘተ
(መለመን) ይቻላል።"
[ጊዛኡል አልባብ፣ አሰፋሪኒይ፡ 2/267]

በድጋሚ የተለጠፈ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🔖በንያሽ ትመነጃለሽ!
~
አንዲት ሴት ለኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ ብላ ጠየቀች፦

☑️ጥያቄ⁉️
👉ሌሊት ተነስቼ የሌሊት ሶላት መስገድ እፈልጋለሁ። ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እስከማታ የቤት ኺድማ ላይ እሆናለሁ። በዚህም የተነሳ በጣም ስለሚደክመኝ ተነስቼ መስገድ አልችልም። ታዳ በንያ አጅር አገኛለሁ?

☑️ መልስ!!
👉አዎ በንያሽ ትመነጃለሽ
። አንድ ሰው ከተው ነገር በበለጠ መልካም ስራ ላይ ቢዜ ከሆነ "በተወው ነገር ላይ" በንያው መሰረት ይመነዳል። ይህች ሴት በህይወቷ ላይ ግዴታ ከተደረጉባት ነገሮች ውስጥ በሆነው ነገር ላይ ቆማለች። ይኸውም ባሏን መኻደም ነው። ባሏን መኻደም ደግሞ ሌሊት ተነስቶ ከመስገድ የበለጠ ነው። ባልፈፅመውና ችላ ብለው ወንጀል ላይ እወድቃለሁ ብላ የምትፈራውን ይህንን ግዴታ "ባሏ መኻደሟ" ባይኖር ኖሮ ሌሊት ተነስታ እንደምትሰግድ ንያዋን አላህ ባወቀ ጊዜ ሙሉ አጅር ይፅፍላታል ተብሎ ተስፋ ይደረጋል።

📙فتاوى نور على الدرب الشريط (٢٨٤)

~
t.me/https_Asselfya
👍7
የማለዳ መልእክት 💬

قال شيخ الإسلام ابن تيمية :

المَـرْأَة إذا طَالَ لِسانُها
قصُرَتْ أيّامُها مَـع زَوجِها.
 

📚 #مجموع_الفتاوى  [٣٦٠/٢٣]

ሼይኹል ኢስላም እብኑ ተይምያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡

​«ሴት ልጅ አንደበቷ (መናገሯ/ቃሏ) በረዘመ ቁጥር፤ ከባሏ ጋር ያላት ቀናት አጫጭር ይሆናሉ።»
​📚 መጅሙዕ አል-ፈታዋ [23/360]