This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖አላህን መዉደድ የኢባዳዎች ቀስቃሸ ሞተር ነዉ።
~አላህን መዉደድ ሲኖር እሱ ከሚጠላዉ ቦታ ላለመገኘት የሰዉ ልጅ ያፍራል።
እሱ ከሚወደዉ ቦታ ለመታጣት ይጠነቀቃል።
~
~
t.me/https_Asselfya
~አላህን መዉደድ ሲኖር እሱ ከሚጠላዉ ቦታ ላለመገኘት የሰዉ ልጅ ያፍራል።
እሱ ከሚወደዉ ቦታ ለመታጣት ይጠነቀቃል።
~
የሰዉ ልጅ እርስ በርሱ፦ አንድ ወንድ አንድት ሴትን ቢወድ (ብትወድ)እሷን እንዳያሳጣዉ(እንዳያሳጣት) የሚጠነቀቀዉን ሁሉ ይጠነቀቃል (ትጠነቀቃለች)።ያአካል የሚጠላዉ ቦታ ላይ መገኘት አይፈልጉም።አላህጋ ሲሆንስ? ሁሉ በእጁ የሆነዉ ጌታ?!~
t.me/https_Asselfya
【كلَّما ابتعدتَّ عن الدِّين، رأيتَ المتمِّسك به متشددا】
✅ ከዲን በራቅክ ቁጥር፦ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ስታይ አጥባቂ ወይም አክራሪ ይመስልሀል።
✅ ከዲን በራቅክ ቁጥር፦ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ስታይ አጥባቂ ወይም አክራሪ ይመስልሀል።
👍5
📍ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅
📚الداء والدواء【 صـ 130 】
~
t.me/https_Asselfya
✅
አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ አመት በኋላም ቢሆን ልታገኘው ትችላለህ።📚الداء والدواء【 صـ 130 】
~
t.me/https_Asselfya
👍5
👍5
Forwarded from ስለ ስልካችን
👍9
Audio
✅ የኢባዳ ጥፍጥና ማግኘት ከፈለግክ ከወንጀል ራቅ።የኢባዳ ጥፍጥና የአላህ ስጦታ ነው። ይህ ደግሞ ለወንጀለኛ አይሰጥም።
🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
t.me/https_Asselfya
🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
t.me/https_Asselfya
👍4
"ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ:
አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል "ልጄን ለማን ልዳር?"
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም!"
አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል "ልጄን ለማን ልዳር?"
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም!"
👍8
➪እርግጥ ➷ሱንይ ሴት የትውልድ መለያ ብሎም መከበሪያ ነች ሱናን ስትይዝ‼️
➷እንደ እንቁ ትከበራለች ➷ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች።
➷እንደ እንቁ ትከበራለች ➷ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች።
👍9
Forwarded from ስለ ስልካችን
«📲ስልክህን ልተኛ ስትል ፈትሻት ምን አልባት
ጠዋት ሰትነሳ አንተ ላትከፍተው ትችላለህ አሏህ የሚያቀውና የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራኸው ወንጀል ምህርትን ጠይቀህ ተኛ።»
❝መልካም አዳር ❞
ጠዋት ሰትነሳ አንተ ላትከፍተው ትችላለህ አሏህ የሚያቀውና የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራኸው ወንጀል ምህርትን ጠይቀህ ተኛ።»
❝መልካም አዳር ❞
👍12
መልካም ሴት ዋጋዋ አይተመንም
በምንም ነገር አትቀየርም መልካምነቷ ጊዜያዊና የማስመሰል ሳይሆን ዘለቄታዊ እና እውነተኛ ነው !!!
በምንም ነገር አትቀየርም መልካምነቷ ጊዜያዊና የማስመሰል ሳይሆን ዘለቄታዊ እና እውነተኛ ነው !!!
👍12
Forwarded from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
ذَمُّ قَســـــــــــــوةِ القَـــلب
وذِكرُ أسبابِها، وما تَزُولُ بِه
تَأليفُ الحافظ أبِــــــي الفَرَج:
عبدالرحمن ابن رَجَب الحَنبلي
المُتوفَّى سنة (٧٩٥ هـ) رحمه الله
#ዘሙ_ቀስወቲል_ቀልብ
የኢማም ኢብኑ ረጀብ አልሐንበሊ
በኡስታዝ ዐብዱ ረዛቅ አልባጂ
وذِكرُ أسبابِها، وما تَزُولُ بِه
تَأليفُ الحافظ أبِــــــي الفَرَج:
عبدالرحمن ابن رَجَب الحَنبلي
المُتوفَّى سنة (٧٩٥ هـ) رحمه الله
#ዘሙ_ቀስወቲል_ቀልብ
የኢማም ኢብኑ ረጀብ አልሐንበሊ
በኡስታዝ ዐብዱ ረዛቅ አልባጂ
👍1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ሶሻል ሚድያ-
ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር
ሶሻል ሚድያ
የዘመኑ በሽታ ሶሻል ሚድያ
ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር
የዘመኑ በሽታ ሶሻል ሚድያ
ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር
أمؤمن أنت؟!..
سُئِل الحسن البصري:
يا أبا سعيد، أمؤمن أنت؟
فقال:
الإيمان إيمانان...
فإن كنت تسألني عن الإيمان بالله وملائكته وكتبه ورسله والجنة والنار والبعث والحساب فأنا به مؤمن...
وإن كنت تسألني عن قوله تبارك وتعالى:
(إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ) إلى قوله: (أُولَٰئِكَ هُمُ الْمُؤْمِنُونَ حَقًّا) [الأنفال:2-4]
فوالله ما أدري أنا منهم أم لا....
قال ابن القيم: اطلب قلبك في ثلاث مواطن، عند سماع القرآن، وفي مجالس الذكر، وفي أوقات الخلوة، فإن لم تجده في هذه المواطن؛ فسل الله أن يمن عليك بقلب فإنه لا قلب لك...
📖 الفوائد: 148 .

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የወንድ ልጅ መጥፊያዎች 3ናቸው
1.ለብቻ በሚሆንበት ጊዜ አሏህን ይፈራል ወይስ አይፈራም
2.ንብረት (ገንዘብ)
3.ሴት
1.ለብቻ በሚሆንበት ጊዜ አሏህን ይፈራል ወይስ አይፈራም
2.ንብረት (ገንዘብ)
3.ሴት