قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ
ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡
t.me/SleSlkachin
ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡
አሏህ የምንሰራውን ሁላ ውስጥ አዋቂ ነው ።so የውስጣችንን የሚያውቀውን ጌታ አስበን እይታችንን በጥንቃቄ የተሞላ እናድርግ
t.me/SleSlkachin
አንድ ቀን አይቀርም !
በኛም ላይ ይባላል " ኧረ ታሟል እሱ !
መነሳት ከብዶታል ከፍራሽ ትራሱ
የሚተርፍ አይመስልም ፈጥናችሁ ተነሱ "
በኛም ላይ ይባላል " ለቀብር ድረሱ !"
አዎ ! አንድ ቀን አይቀርም ...
"ነበር " መባላችን ሳቅ መራመድ ቀርቶ
ጀናዛ ልንባል ስም ከኛ ጋር " ሞቶ "
ሁሉም እልፍ ይላል ያልነበረ መስሎ
የደመቀው ዘመን ባንዲት ጀምበር ከስሎ !
ዱንያው አያውረን አሏህን እንፍራ
ነገ ቀብር አለብን ለዛ ቀን እንስራ !
ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
በኛም ላይ ይባላል " ኧረ ታሟል እሱ !
መነሳት ከብዶታል ከፍራሽ ትራሱ
የሚተርፍ አይመስልም ፈጥናችሁ ተነሱ "
በኛም ላይ ይባላል " ለቀብር ድረሱ !"
አዎ ! አንድ ቀን አይቀርም ...
"ነበር " መባላችን ሳቅ መራመድ ቀርቶ
ጀናዛ ልንባል ስም ከኛ ጋር " ሞቶ "
ሁሉም እልፍ ይላል ያልነበረ መስሎ
የደመቀው ዘመን ባንዲት ጀምበር ከስሎ !
ዱንያው አያውረን አሏህን እንፍራ
ነገ ቀብር አለብን ለዛ ቀን እንስራ !
ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
👍2
Forwarded from | إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ |
Audio
سبحان الله، والحمد لله،
ولا إله إلا الله، والله أكبر،
ولا حول ولا قوة إلا بالله.
ولا إله إلا الله، والله أكبر،
ولا حول ولا قوة إلا بالله.
ዒልም እየጨመረ ተቅዋ ካልጨመረ ሙሽኪላ አለ ነፍስን መመራመር ያስፈልጋል
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
👍6
🌸إِنَّمَا مَثَلُ ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا كَمَآءٍ أَنزَلْنَٰهُ مِنَ ٱلسَّمَآءِ فَٱخْتَلَطَ بِهِۦ نَبَاتُ ٱلْأَرْضِ مِمَّا يَأْكُلُ ٱلنَّاسُ وَٱلْأَنْعَٰمُ حَتَّىٰٓ إِذَآ أَخَذَتِ ٱلْأَرْضُ زُخْرُفَهَا وَٱزَّيَّنَتْ وَظَنَّ أَهْلُهَآ أَنَّهُمْ قَٰدِرُونَ عَلَيْهَآ أَتَىٰهَآ أَمْرُنَا لَيْلًا أَوْ نَهَارًۭا فَجَعَلْنَٰهَا حَصِيدًۭا كَأَن لَّمْ تَغْنَ بِٱلْأَمْسِ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ ٱلْـَٔايَٰتِ لِقَوْمٍۢ يَتَفَكَّرُونَ
የዱኒያ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃቢጤ ነዉ። በእርሱም ሰዎችና እንስሳዎች ከሚመገቡት የሆነ የምድር ቡቃያ ጋ እንደተቀላቀለ ቢጤ ነዉ።
~ዱኒያን ልኖር ነዉ ሲል ማታ እንዳልነበረች እልም ድርግም አድርጉ ቂያማን ያቆማታል።
📚ሱረቱል ዩኑስ 24
t.me/https_Asselfya
የዱኒያ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃቢጤ ነዉ። በእርሱም ሰዎችና እንስሳዎች ከሚመገቡት የሆነ የምድር ቡቃያ ጋ እንደተቀላቀለ ቢጤ ነዉ።
ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ያዘመሩትን አዝመራ ከስበዉ ለማስገባት ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት ማታ እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡~ዱኒያን ልኖር ነዉ ሲል ማታ እንዳልነበረች እልም ድርግም አድርጉ ቂያማን ያቆማታል።
📚ሱረቱል ዩኑስ 24
t.me/https_Asselfya
✅التوحيد : لا معبود بحق إلا الله .
✅السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ .
✅المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف .
✅السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ .
✅المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف .
👍7
⚠️⚠️ ከአመጋገብ ሥነስርዓት ውስጥ!
ከአምር ቢን አቢ ሰለማህ (📿) ተይዞ: ከረሱል (📿) ጋር አንድ ማዕድ ላይ ቀርበን ሳለ እጄን እዛ እዚህ እያደረኩ ከምግቡ ሳነሳ እንዲህ አሉኝ፦
﴿يا غُلامُ، سَمِّ اللَّهَ، وَكُلْ بيَمِينِكَ، وَكُلْ ممّا يَلِيكَ.﴾
“አንተ ልጅ ሆይ! ምግብ ስተመገብ የአላህን ስም አውሳ። በቀኝህ ብላ። በዙሪያህ ካለው ተመገብ።”
📚 ቡኻሪ (5376) ሙስሊም (2022) ዘግበውታል
➿➿➿➿➿
☑️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️Telegeram 📞 Whatsup
👤Facebook 📸Instagram
💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
ከአምር ቢን አቢ ሰለማህ (📿) ተይዞ: ከረሱል (📿) ጋር አንድ ማዕድ ላይ ቀርበን ሳለ እጄን እዛ እዚህ እያደረኩ ከምግቡ ሳነሳ እንዲህ አሉኝ፦
﴿يا غُلامُ، سَمِّ اللَّهَ، وَكُلْ بيَمِينِكَ، وَكُلْ ممّا يَلِيكَ.﴾
“አንተ ልጅ ሆይ! ምግብ ስተመገብ የአላህን ስም አውሳ። በቀኝህ ብላ። በዙሪያህ ካለው ተመገብ።”
📚 ቡኻሪ (5376) ሙስሊም (2022) ዘግበውታል
➿➿➿➿➿
☑️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
✈️Telegeram 📞 Whatsup
👤Facebook 📸Instagram
💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
👍1
🌴አል ዙበይር ኢብኑ አል- አውዋም እንዲህ ብለዋል፦
📚 كتاب الزهد لوكيع
نقل
አንድ ሙዕሚን በራሱ እና በአላህ መካከል የሆነ ከሌሎች የተደበቀ መልካም ተግባር እንዲኖረው ጥረት ማድረግ አለበት።ይህም በሰዎች ዘንድ የማይታወቅ ሲሆን ለምሳሌ በድብቅ ምጽዋት መስጠት፣ በሌሊት መስገድ፣ለብቻው ሆኖ አላህን መማጸን፣ኢስቲግፋር መጠየቅ እና የደግነት ተግባራትን በድብቅ መፈጸም ነው።📚 كتاب الزهد لوكيع
نقل
Forwarded from ስለ ስልካችን
🔖ከፍለጋዎች ሁሉ አድካሚው ራስን ፈልጎ ማግኘት ይመስለኛል..ከሁሉ በፊት ራስህን ፈልገህ አግኝ ከዛ ቡኋላ ያለው ቀላል ነው ። ቅድሚያ ማሸነፍ ያለብህ ጠላትህን ሳይሆን ልቦናህ ውስጥ ያለውን መጥፎ አንተነትህን ይሁን!... የሌሎችን ነውር ከመከታተል የራሱን ነውር በማስተካከል ላይ የተጠመደ ሰው አላህ ይዘንለት!
ቀስት ረዥም ርቀት ተጉዞ የታቀደለትን ግብ ይመታ ዘንድ ደጋኑ በደንብ መወጠር እንዳለበት ሁሉ በህይወትህ የሚያጋጥሙህ ውጥረቶችም አንተን ወደተሻለ ሁኔታ ለማስፈንጠር ነውና በበጎ መልኩ ተመልከታቸው።
┄┅┅┄┅✶ t.me/Asselefya2 ✶┅┄┅┅
ቀስት ረዥም ርቀት ተጉዞ የታቀደለትን ግብ ይመታ ዘንድ ደጋኑ በደንብ መወጠር እንዳለበት ሁሉ በህይወትህ የሚያጋጥሙህ ውጥረቶችም አንተን ወደተሻለ ሁኔታ ለማስፈንጠር ነውና በበጎ መልኩ ተመልከታቸው።
┄┅┅┄┅✶ t.me/Asselefya2 ✶┅┄┅┅
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
قال رسول الله ﷺ :
" مَن كانتِ الآخرةُ هَمَّهُ
جعلَ اللَّهُ غناهُ في قلبِهِ
وجمعَ لَه شملَهُ
وأتتهُ الدُّنيا وَهيَ راغمةٌ
ومَن كانتِ الدُّنيا همَّهُ
جعلَ اللَّهُ فقرَهُ بينَ عينيهِ
وفرَّقَ عليهِ شملَهُ
ولم يأتِهِ مِن الدُّنيا إلَّا ما قُدِّرَ لَهُ "
˓٭˛✿🌹🍃
قال رسول الله ﷺ :
" مَن كانتِ الآخرةُ هَمَّهُ
جعلَ اللَّهُ غناهُ في قلبِهِ
وجمعَ لَه شملَهُ
وأتتهُ الدُّنيا وَهيَ راغمةٌ
ومَن كانتِ الدُّنيا همَّهُ
جعلَ اللَّهُ فقرَهُ بينَ عينيهِ
وفرَّقَ عليهِ شملَهُ
ولم يأتِهِ مِن الدُّنيا إلَّا ما قُدِّرَ لَهُ "
📒 صحيح الترمذي
˓٭˛✿🌹🍃
👍1
-
إِصبِر قَليلاً فبعد العُسرِ تَيسيرُ
وكُلُّ أَمرٍ لَهُ وَقتٌ وَتَدبيرُ..
إِصبِر قَليلاً فبعد العُسرِ تَيسيرُ
وكُلُّ أَمرٍ لَهُ وَقتٌ وَتَدبيرُ..
👍1
በዚህ ዘመን እንደ ሐያእ ጥቃት የደረሰበት ነገር የለም። ሰዎች : ድርቅናቸውን : እፍረተ ቢስነታቸውን እንደ ንቃት የሚቆጥሩበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።”
አርበዒን ሐዲሥ (14:9)
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
አርበዒን ሐዲሥ (14:9)
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
👍2
*ንግስቶች* _እንጅ_ ማንም _የማይለብሰው_
እንቁዎች እንጅ ማንም የማይለብሰው
የምድር _ከዋክብቶች_ እንጅ ማንም የማይለብሰው
_የተመረጡ_ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ያደላቸው የወፈቃቸውጅ ማንም _የማይለብሰው_
ለጌታዋ ትእዛዝ እጅ እግር የሰጠች እንጅ ማንም የማይለብሰው
ብቻ አጠቃላይ እንቁዎች _ዳይመዶች_ እንጅ ማንም የማይለብሰው
*ኒቃብ* *ጅልባባችን* *በዱኒያ* *ከሀራም* *የመርከስ* *የምንጠበቅበት* *በጌታችን* *ፈቃድ*
*ስንሞትም* *ከፈናችን* *ኢንሻ* *አላህ*
*ከሰለፍያ ሴቶች መገናኛ የተወሰደች🎀*
እንቁዎች እንጅ ማንም የማይለብሰው
የምድር _ከዋክብቶች_ እንጅ ማንም የማይለብሰው
_የተመረጡ_ አላሁ ሱብሀነ ወተአላ ያደላቸው የወፈቃቸውጅ ማንም _የማይለብሰው_
ለጌታዋ ትእዛዝ እጅ እግር የሰጠች እንጅ ማንም የማይለብሰው
ብቻ አጠቃላይ እንቁዎች _ዳይመዶች_ እንጅ ማንም የማይለብሰው
*ኒቃብ* *ጅልባባችን* *በዱኒያ* *ከሀራም* *የመርከስ* *የምንጠበቅበት* *በጌታችን* *ፈቃድ*
*ስንሞትም* *ከፈናችን* *ኢንሻ* *አላህ*
*ከሰለፍያ ሴቶች መገናኛ የተወሰደች🎀*
👍6
🔖
~ከኢብኑ ተይምያ ንግግር የተወሰደ
t.me/https_Asselfya
የሰዎችን ስራ የወደደ የውመልቂያማ ከነሱ ጋር ይቀሰቀሳል። የሉጥ ሚስት ሊዋጥን "ግብረ ሰዶማዊነት" ባትፈፅመውም ከሚፈፅሙት ሰዎች ጋር ስለነበረችና ስራቸውን ስለወደደች ከነሱ ጋር ትቀሰቀሳለች።~ከኢብኑ ተይምያ ንግግር የተወሰደ
t.me/https_Asselfya
🔖ኢማም ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።
~ የዶሮ ጩኸት የሰማ ሰው (اللهم إنا نسألك من فضلك) (አላህ ሆይ ከፈትሩፋትህ እንጠይቅሀለን) ይበል።
t.me/https_Asselfya
~ የዶሮ ጩኸት የሰማ ሰው (اللهم إنا نسألك من فضلك) (አላህ ሆይ ከፈትሩፋትህ እንጠይቅሀለን) ይበል።
t.me/https_Asselfya