🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።
~
~
👍1
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!
~
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}
አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
~
t.me/https_Asselfya
~
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}
አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
~
t.me/https_Asselfya
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️ለይለቱል ቀድር በተመለከተ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر
¶ወሳኝ የኡለማዎች ምክር
①)
🎙የኡለማዎች ስብስብ
"ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
"ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
"ሸይኽ ፈውዛን
"አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ
=
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر
¶ወሳኝ የኡለማዎች ምክር
①)
የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች
②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው?
③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች
④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው🎙የኡለማዎች ስብስብ
"ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
"ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
"ሸይኽ ፈውዛን
"አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ
=
👈قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله
{من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر}
~ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ
📕فتاوى أركان الإسل 429
t.me/https_Asselfya
{من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر}
~ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ
በአላህ አምኖ እና ከሱ ምንዳንም አስቦ የረመዷን አስርት የመጨረሻ ቀናቶችን የቆመ (በኢባዳ ያሳለፈ) በርግጥ ለይለተል ቀድርን አገኘ ብለን ቁርጥ አርገን መናገር እንችላለን።
📕فتاوى أركان الإسل 429
t.me/https_Asselfya
👍2
🔖በቁርአን እንተዋወስ !
〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
~
📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
~
📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~
📚ሱረቱል ተህሪም 10_12

አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡
📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
~
ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡
📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡
📚ሱረቱል ተህሪም 10_12
=
t.me/https_Asselfya
👍2
Audio
🎙 መካ ኡሙል ሙእሚኒን አኢሻ ቢንት አቢ በክር
መስጅድ ተራህዉይ።
مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها
https://t.me/Abuebrahim22322
መስጅድ ተራህዉይ።
مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها
https://t.me/Abuebrahim22322
👍1
ነውራችንን ሸፈንልን ፣ ሽብራችንን (ሰላም ማጣታችንን ) አረጋጋልን!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም اللهم…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔖የአላህ መልእክተኛ ሲያመሹም ሲያነጉም የሚያደርጉት ዱዓ
🌼اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
~
~ሀፍዟት

اللهم انك عفو تحب العفو فاعف عنا
ያረብ ለይለቱል ቀድርን ወፍቀን ለቀሪው ሕይወታችን መልካሙን ነገር ሁሉ ወስንልን!
ኢላሂ ስደት ልፉት በቃችሁ በለን። ዱኒያን ካጣቀምካቸው አኼራቸውን ካሳመርክላቸው ባሮችህ አድርገን።ያረብ......
ያረብ ለይለቱል ቀድርን ወፍቀን ለቀሪው ሕይወታችን መልካሙን ነገር ሁሉ ወስንልን!
ኢላሂ ስደት ልፉት በቃችሁ በለን። ዱኒያን ካጣቀምካቸው አኼራቸውን ካሳመርክላቸው ባሮችህ አድርገን።ያረብ......
👍16
🔖በነዚህ በውድ ቀናቶች ይችን ቀላል ዚክር በመደጋገም የጀነት ድልብ እናድልብ‼️
عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه قال :
قال لي رسول الله ﷺ :
((ألَا أدُلُّكَ عَلَى كَنْزٍ مِنْ كُنُوزِ الجَنَّةِ؟))
قلت : بَلَى يا رسولَ اللهِ ، قال :
((لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ))
📚رواه ابن ماجه.

🔖ሶላታችን ውስጥ ሆነን ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዱአ!
« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
👉ትርጉሙም
《ጌታዬ አሏህ ሆይ፦
t.me/https_Asselfya
አቡ በክር ሲዲቅ (رضي الله عنه) ከእለታት አንድ ቀን ለነብዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብዬ ጠየኳቸው ይላል፦ 《በሰላቴ ላይ ሆኜ አላህን ምለምንበት ዱአ አስተምረኝ》 አልኳቸው ይላል
👉እሳቸውም ቀጣይ ያለውን ዱአ በል ብለው አስተማሩት« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
👉ትርጉሙም
《ጌታዬ አሏህ ሆይ፦
ነፍሴን ብዙ መበደልን በድያለሁ፣ ከአንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፣ ስለዚህ ካንተ ዘንድ የሆነ መሀርታ ለግሰኝ፣ እዘንልኝም፣ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና》t.me/https_Asselfya
እንደኔና እንዳች አርቀው ሲያሰቡ
የተመኙት ምኞት ሳይሳካ ገቡ
ሳይደሠቱበት በሀብት በገንዘቡ
ሰርተው ያሰቀመጡት ሳይበላ ምግቡ
ሰንት እህቶቻችን ከቀብር ውሰጥ ገቡ
ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ
በተሠጠን ጊዜ ባለንበት ሰፍራ
ሞትን እናሰታውሰ እንሠብ ለአኼራ
ለአንዱ ጌታችን ኢባዳን እናጥራ
አቅማችን በቻለው መልካምን እንሰራ
~
t.me/https_Asselfya
የተመኙት ምኞት ሳይሳካ ገቡ
ሳይደሠቱበት በሀብት በገንዘቡ
ሰርተው ያሰቀመጡት ሳይበላ ምግቡ
ሰንት እህቶቻችን ከቀብር ውሰጥ ገቡ
ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ
በተሠጠን ጊዜ ባለንበት ሰፍራ
ሞትን እናሰታውሰ እንሠብ ለአኼራ
ለአንዱ ጌታችን ኢባዳን እናጥራ
አቅማችን በቻለው መልካምን እንሰራ
~
t.me/https_Asselfya
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች፣ ስለ ዘካተል ፊጥር ተጨማሪ ማስታወሻ
~
1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳችሁ ጨመርመር አድርጋችሁ ብትልኩ የበለጠ አጅር ታገኙበታላችሁ።
2- ጊዜው ተጣብቦ ከመጨናነቃችሁ በፊት በጊዜ ላኩ።
3- በታማኝ ሰው ላይ ብሩን በመላክ እህሉን እየገዙ እንዲሰጡላችሁ አድርጉ።
4- አንዳንድ አሰሪዎች ዘካተል ፊጥራቸውን ለሰራተኞቻቸው ይሰጣሉ። ራሳችሁ ዘካ መስጠት ያለባችሁ ሆናችሁ ሳለ ዘካተል ፊጥራቸውን ለናንተ የሚሰጧችሁ ከሆነ ለሚገባው ክፍል አሳልፋችሁ ስጡ።
5- ዘካተል ፊጥራችሁን አሰሪዎቻችሁ ከራሳቸው የሚሰጡላችሁ ከሆነ በራሳችሁ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
ሼር ብታደርጉት ባረከላሁ ፊኩም። በናንተ ሰበብ አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ቢያወጣ የኸይር ሰበብ ሆኗችሁታል። ሚስኪኖች እንዲታገዙም እንዲሁ ሰበብ ሆናችኋል ማለት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor