👉ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረች፣ ልጄ ሆይ!
【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】
ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና
~
【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】
ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና
የሰመረ ይሆናል።~
رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَى وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَدْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ الصَّالِحِينَ
.
.
Forwarded from •• مُلْتَقَى النّساء السّلفيات 🌷
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
•• مُلْتَقَى النّساء السّلفيات 🌷
👉በረመዷን: 👇
⓵,ጊዜህን ጠብቅ (በአግባቡ ተጠቀም)
⓶, የጌታህን መፅሀፍ ቁርኣን በደምብ አጥብቀህ ያዝ
⓷, እጆችህን በዱዐ ወደ አሏህ አንሳ!
~
⓵,ጊዜህን ጠብቅ (በአግባቡ ተጠቀም)
⓶, የጌታህን መፅሀፍ ቁርኣን በደምብ አጥብቀህ ያዝ
⓷, እጆችህን በዱዐ ወደ አሏህ አንሳ!
~
👍4
Forwarded from ስለ ስልካችን
.
📱 የ smart ስልክ ባለቤት የሆንከው ሆይ !📲
ከሰዎች በተገለልክ ግዜ ራስክን ተቆጣጠር .
ስልክህ ለወንጀል ሰበብ ፣ የጥፋት በር እንዳይሆን ተጠንቀቅ ።
🔓 የድብቅ ወንጀል ቀላላ አድርገህ እንዳትመለከት !
- የእድሜን በረካ ለማጣት
- የፊትን ብርሃን ለማስወገድ
- መልካም ስራዎችን ለማበስ ምክንያት ነው ።
✅ አንድ ቀደምት እንድህ ይላል ፦ ለሰአታት የምሰራው ድብቅ ወንጀል ለብዙ ወራቶች የነበረውን የቀልብ ብርሃን ያጠፋል ።
https://t.me/SleSlkachin
https://t.me/SleSlkachin
📱 የ smart ስልክ ባለቤት የሆንከው ሆይ !📲
ከሰዎች በተገለልክ ግዜ ራስክን ተቆጣጠር .
ስልክህ ለወንጀል ሰበብ ፣ የጥፋት በር እንዳይሆን ተጠንቀቅ ።
🔓 የድብቅ ወንጀል ቀላላ አድርገህ እንዳትመለከት !
- የእድሜን በረካ ለማጣት
- የፊትን ብርሃን ለማስወገድ
- መልካም ስራዎችን ለማበስ ምክንያት ነው ።
✅ አንድ ቀደምት እንድህ ይላል ፦ ለሰአታት የምሰራው ድብቅ ወንጀል ለብዙ ወራቶች የነበረውን የቀልብ ብርሃን ያጠፋል ።
https://t.me/SleSlkachin
https://t.me/SleSlkachin
👍2
⓵ከሚከተሉት ውስጥ ረመዷንን አስመልክቶ ትክክል የሆነው የቱ ነው⁉️
Anonymous Quiz
1%
ሀ///የጀነት በሮች ይከፈታሉ
1%
ለ///የጀሀነም በሮች ይዘጋሉ
2%
ሐ/// በውስጡ ከአንድ ሺህ ወር በላይ የምትሆን የተከበረች ሌሊት አለችው
3%
ሠ/// ቁርአን የዎረደበት ወር ነው
1%
ረ/// ኸይር ስራ የተባለ የሚገራበት ነው
93%
መ/// ሁሉም
👍5
⓶ ረመዷንን ህገደንብና ስርአቱን የጠበቀ እንደሚገባው አድርጎ የፆመ የሆነ ሰው⁉️
Anonymous Quiz
10%
ሀ/// አላህ የሚመጣውን ወንጀሉን ይምርለታል
37%
ለ///አላህ ያለፈውን ዎንጀሉን ይምርለታል
2%
ሐ/// መልካም የሆነችን ሚስት ይሰጠዋል
51%
መ/// ሁሉም
⓷ የአላህ መልእክተኛﷺ ነገ የውመል ቂያመህ ለባሪያው አስታራቂ ሸማጋይ ይሆናሉ ያሉት ምንን ነው⁉️
Anonymous Quiz
14%
ሀ/// ሰላትና ሰደቃን
22%
ለ/// ፆምና ሰላት
57%
ሐ/// ቁርአንና ፆም
7%
መ/// ፆምና ሰደቃ
👉ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ..
ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።
=
t.me/https_Asselfya
ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።
=
t.me/https_Asselfya
👍3
📱 ማህበራዊ ሚድያ ላይ እስካለህ ድረስ
መገለጫህ መሆን ያለበት ፣
" بقاء مع فاٸدة ، أو رحیل بلا ذنب ! "
⚠ በሱ ተጠቃሚ መሆን በዱንያ ይሁን በአኺይራ ጉዳይ !
⚠ ካልሆነ ጥቅልል ብለህ ያለ ወንጀል ውጣ !
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
መገለጫህ መሆን ያለበት ፣
" بقاء مع فاٸدة ، أو رحیل بلا ذنب ! "
⚠ በሱ ተጠቃሚ መሆን በዱንያ ይሁን በአኺይራ ጉዳይ !
⚠ ካልሆነ ጥቅልል ብለህ ያለ ወንጀል ውጣ !
t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
👍5
وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
ዚክር አብዙ ...