صلاة الفجر انقطاع الكهربا فاطر
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ ٱذۡكُرُوا۟ نِعۡمَتَ ٱللَّهِ عَلَیۡكُمۡۚ هَلۡ مِنۡ خَـٰلِقٍ غَیۡرُ ٱللَّهِ یَرۡزُقُكُم مِّنَ ٱلسَّمَاۤءِ وَٱلۡأَرۡضِۚ لَاۤ إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَۖ فَأَنَّىٰ تُؤۡفَكُونَ }
~
~
01 ❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
አድስ የኪታብ ደርስ!
◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
ያ አላህ!
ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው።
በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካከላቸው ፍቅርና እዝነትን አዝንበህ፣ ትዳራቸውን በበረካ አድምቀህ እስከ ጀነት ዘላቂ አድርግላቸው።
ልጅ ናፋቂዎችንም፤ የልባቸውን ባዶነት የሚሞላ፣ ለወላጆቹ እፎይታና ለኡማው ኸይር የሆነ ሷሊህ ዘር ለግሳቸው። ©

👍7
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን – 01 ❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
02 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
◎ አድስ የኪታብ ደርስ!
ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 02)
(11 ነጥቦች)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 02)
(11 ነጥቦች)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
🌸ሴት ልጅ ቤቷ መቀመጧ ከውበቷ መገለጫ ነው!!
قال الشنقيطي رحمه الله:
كون المرأة لا تخرج من بيتها من صفات جمالها.
t.me/https_Asselfya
قال الشنقيطي رحمه الله:
كون المرأة لا تخرج من بيتها من صفات جمالها.
📚[أضواء البيان ٣١٤/٦]
t.me/https_Asselfya
👍3
Forwarded from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ (አይላን)
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته✨
ውድና የተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቻችን፤ ዛሬ እጅግ ታታሪና ታማኝ የሆኑ የሱና ወንድምና እህቶቻችንን 3 ታላላቅ የስራ አካውንቶች (የኦንላይን ገበያዎች) ልናስተዋውቃችሁ እንወዳለን።
ይህንን መልዕክት በየቻናሎቻችሁ እና በየግሩፖቻችሁ ላይ ሼር እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
"በበጎና ፍርሃት ላይ ተደጋገፉ" እንደሚባለው处理,ታታሪ ወገኖቻችንን ማበረታታትና ከጎናቸው መቆም የሁላችንም በጎነት ነውና አብራችሁን ስለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!
የእያንዳንዳቸው ስራዎች እና ሊንኮቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦
1️⃣ አንደኛ፡ "አይላን ኦንላይን ገበያ" (Aylan Online Market) 🇦🇪
የሚገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)
የሚሰራቸው ምርቶች፦ እጅግ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ处理,ቀኑን ሙሉ የሚቆዩ ማራኪና ጣፋጭ የዱባይ ሽታዎችን (ሽቶዎችን) እንዲሁም ለፀጉራችሁ ፍፁም ጤና እና ውበት የሚሆን፣ ሙሉ በሙሉ ናቹራልና ከምንም ዓይነት ኬሚካል ነፃ የሆነ ኦርጋኒክ የፀጉር ቅባት ያቀርብላችኋል።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Aylan_Market
2️⃣ ሁለተኛ፡ "ሐያት እስላማዊ አልባሳት እና መጻሕፍት" 🇸🇦
የምትገኝበት ቦታ፦ ሳውዲ አረቢያ
የምትሰራቸው ምርቶች፦ ለአይን ማራኪ የሆኑ፣ እስላማዊ ስነ-სርዓትን እና ሂጃብን የጠበቁ ውብ የሴቶች አልባሳትን ታቀርባለች። በተጨማሪም የምትፈልጓቸውን ማንኛውንም ዓይነት የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦች እዚህ በፍጹም አታጡም! ቁጥብ ልብሶችን እና ኪታቦችን የምትፈልጉ እህቶች በሙሉ በእዚህ አካውንት እያናገራችኋት ማዘዝ ትችላላችሁ።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Online_Eslamawiy_Market
3️⃣ ሶስተኛ፡ "መዲና ከወሎ" (Medina Islamic Fashion & Books) 🇦🇪
የምትገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)
የምትሰራቸው ምርቶች፦ በዱባይ እና በዙሪያዋ ለምትገኙ እህቶቻችን በሙሉ፣ የትኛውንም ዓይነት ዘመናዊና የተዋቡ እስላማዊ አልባሳትን በታማኝነት ታቀርባለች። ከዚህም ጎን ለጎን የተለያዩ የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦችን ፈልጋችሁ አታጡም! የምትፈልጉትን ልብስ እና ኪታብ ሁሉ ከእሷ ዘንድ በታማኝነትና በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗https://t.me/medinaonlinemarket
"ስራን ማበረታታት ለራስም በረከት ነው!"
እባካችሁ ሁላችሁም ሊንኮቹን በመጫን እየገባችሁ ተቀላቀሉ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉት እስኪ!
ጀዛኩሙላህ ኸይረን! ✨
✍️
https://t.me/Aylan_Market

ጸሐፊ፦ አይላን ሙሐመድ
https://t.me/Aylan_Market
ትክክለኛ አማኝ እንደ እምነቱ (ኢማኑ) ጥንካሬ ግርማ ሞገስና ጣፋጭነት ይሰጠዋል። ያየው ሁሉ ይፈራዋል (ያከብረዋል)፤ የቀረበውና የተቀላቀለ ደግሞ ይወደዋል!"
ኢብኑል ቀይም
ኢብኑል ቀይም
👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል ➁⓶】 t.me/misbahulhu ➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶ t.me/https_Asselfya/11734
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁⓷】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁⓷】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
🔖ኢልም ማለት የጠቀመህ ነው!!
~
~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!!
~
ኢማሙ አሻፍኢ አላህ ይዘንላቸዉና እንድህ ይላሉ:-
ኢልም ማለት የጠቀመ ነው ። የተሀፈዘ (የተሸመደደ ) አይደለም።~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!!
👍8
العلامة ابن عثيمين:
الرجل إذا تزوج وهو كبير،
فإنه يعود إلى شبابه
التعليق على صحيح البخاري (١١/١٦٧)
الرجل إذا تزوج وهو كبير،
فإنه يعود إلى شبابه
التعليق على صحيح البخاري (١١/١٦٧)
📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
m.youtube.com – تلاوة خاشعة مبكية للشيخ رعد الكردي من سورة طه 1440
~መልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት።
አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን።
አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን።
👍3
🌿 የጠዋትና የማታ ዚክሮችን አትተዉ! 🌿
ኢብኑል ቀይይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"የጠዋትና የማታ ዚክሮች እንደ ጋሻ ናቸው። የጋሻው ውፍረት በጨመረ ቁጥር ባለቤቱ ከጉዳት የበለጠ ይጠበቃል። እንዲያውም የጋሻው ጥንካሬ ቀስቱ ተመልሶ የወረወረውን ሰው እስከሚመታ ድረስ ሊደርስ ይችላል።"
📚 አል-ዋቢሉ አስ-ሰይብ (ገጽ 71)
🍃 የጠዋትና የማታ ዚክር የምላስ ብቻ ሳይሆን የልብም ኢባዳ ነው። 🍃 በአላህ ፈቃድ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃል። 🍃 በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን መመደብ የዱንያና የአኺራ ትልቅ ትርፍ ነው።
አላህ የጠዋትና የማታ ዚክሮቻችንን በመጠበቅ ከሚጠበቁ ባሮቹ ያድርገን። አሚን። 🤲

👍4
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
አሏህ ሆይ***
ወንጀላችን ሽታ ሳይኖረው ደብቀህልን በሰላም ከባሮችህ ጋ ተቀላቅለን ውሏችን አምሮ ለምሽት አብቅተህናል
ምሽቱን አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ከመስራት ባንተ እንጠበቃለን !!
ፈሳድ የበዛበት ዘመን ነው እና ወደ ሚዲያዎች ስትገቡ አሏህ ሆይ አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ፣ከመናገር ፣ከመፃፍ ባንተ እንጠበቃለን በሉ 🙌