💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
525 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
በቁርዓን ውስጥ አላህ የሚያስቀውም የሚያስለቅሰውም እሱ እንደሆነ ይናገራል።
((وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَى))
በሌላ ቦታ ላይ በዚህ  ቁርዓን እንደምንደነቅ፣ እንደምንስቅ ግን ደግሞ ስናዳምጠው እንደማናለቅስ ተናግሯል።
((أَفَمِنْ هَذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ وَتَضْحَكُونَ وَلا تَبْكُونَ))

የሚያስቀንም ይሁን የሚያስለቅሰን አላህ ሆኖ ቁርዓንን ስናዳምጥ ለምን አናለቅስም?

በወንጀላችን ምክንያት ልባችን ደረቀ፣ በዚህም ምክንያት ቁርዓንን ስናዳምጥ የማናለቅስ ሆነን አነጋን።
ወደ አላህ እንመለስ!
Dr. Hussein Ali Al-Kelaly
✅ወደ አላህ እንመለስ!
✅ወደ ራሳችን እንመለስ!

📚أَلَمۡ يَأۡنِ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَن تَخۡشَعَ قُلُوبُهُمۡ لِذِكۡرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلۡحَقِّ،

🎙Dr. Hussein Ali Al_Kelaly

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/husseinali210
¤t.me/husseinali210