💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
الحَــيَــاةُ الطّـيّبَــة 🍃🌸

❐ قَــالَ العلّامــة ابن عُثيمين رَحِمهُ الله تعالى:


▫️الحياة الطيّبة ليست كما يفهمه بعض الناس: السلامة من الآفات مِنْ فقر ومرض وكدر.

▫️لا، بل الحياة الطيبة أن يكون الإنسان طيّب القلب منشرح الصدر مطمئنًّا بقضاء الله وقَدَرِه، إنْ أصابته سرّاء شَكَر فكان خيراً له، وإن أصابته ضرّاءَ صبَرَ فكان خيراً له، هذه هي الـحياة الطيبة، وهي راحة القلب.

▫️أمّا كثرة الأموال وصحة الأبدان فقد تكون شقاءً على الإنسان وتَعَباً“.

📙 فتاوى إسلامية【(ج٤ ص٦٤)】
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእኚህ በምስሉ የምትመለከቷቸው ብቸኛው አባት  የህይወት ሰቆቃ
እኚህ አባታችን  ዛሬ በብቸኝነት እና በጭንቀት ጨለማ ውስጥ ይገኛሉ። በምስሉ  ላይ የምናያቸው አባታችን፣ በአይኖቻቸው ውስጥ የሚነበበው የህይወት ድካም እና  የሚሰማው የናፍቆት ድምፅ፣ሀቂቃ የማንኛውንም ሰው ልብ የሚሰብር ነው።

አባታችን አብረዋቸው የኖሩት፣ በችግርም ሆነ በደስታ ያልተለዩዋቸው ባለቤታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

እኚህ አባታችን ጠሁለት ልጆች ነበሯቸው ካሏቸው ሁለት ልጆች መካከል አንዱ በሞት ሲለያቸው፣ ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ የት እንደደረሰ ሳይታወቅ ለረጅም አመታት ተሰወረ።
ዛሬ እኚህ አባት በዚያ ጎስቋላ ባልተለጠፈ ብርድ ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቀርተዋል። የሰው ድምፅ የሚሰሙት አልፎ አልፎ መንገድ ላይ የሚያዩዋቸው ሰዎች ሲያናግሯቸው ብቻ ነው።

እኚህ አባታችን  ብቸኝነቱ ከመቃብር በላይ ይከብዳቸዋል። "ምሽት ሲሆን ብቻዬን ነኝ... የምበላውም ሆነ የምጠጣው ነገር የለኝም" ሲሉ በታነቀ ድምፅ ይናገራሉ። የሚረዳቸው፣ የሚደግፋቸው እና "እንዴት አደራችሁ" የሚላቸው ዘመድ የላቸውም።
> "አንዳንድ ቀን ማታ ማታ ይከብደኛል... የሆነ ነገር ሆኜ ሙት ሙት ይለኛል እራስህን አጥፋ አጥፋ ይለኛል። ተስፋ እቆርጣለሁ። ነፍሴ እንድትወጣ የያዘችኝ የወንድሜ ሚስት ናት።"
አባታችንና መሰሎቻቸው ለኡድሂያም አይናቸው ደጅ ነው
አሁን ለነዚህ አባት እና መሰል ምስኪኖች የኡድሂያ እርዳታ እጃችንን ካልዘረጋን ሀቂቃ እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ አላቅም ። ለእሳቸው የአንድ ቀን ምግብ ብቻ ሳይሆን፣ "የሚያስበኝ ሰው አለ" የሚል ተስፋ መስጠት ትልቅ ትርጉም አለው።

  እኚህ አባት ተስፋን መዝራት " ራሴን እንዴት ላጥፋ ብዬ አስብ ነበር" እስኪሉ ድረስ ተስፋ ቆርጠዋል። የእናንተ እርዳታ ይህን የተስፋ ጨለማ ይገፍላቸዋል።
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق محمد الجبرتي)
ዛሬ አንድ ወንድም አስረግጦ ከነገረኝ የሆኑ እህቶች አንድ ሸይኽ ላይ ሙሉ የቡኻሪን ሸርህ ፈትሁል ባሪን ቀርተዋል እዚሁ ሀበሻ .. ወንድማችንም የሰማው እህቶችን ካስቀሯቸው ሸይኽ ነው
🔖ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

و خير حجاب المرأة بعد حجاب وجهها باللباس  هو بيتها."

ሴት ልጅ ፊቷንና ሰውነቷን ለመሸፈን ከምትለብሰው ሂጃብ በኋላ ጥሩ ሂጃቧ ቤቷ ነው።”

t.me/https_Asselfya
👍5
Audio
﴿يا أَيُّهَا الإِنسانُ ما غَرَّكَ بِرَبِّكَ الكَريمِ﴾


ጣፋጭ የጧት ስንቅ
ኢብኑ ተይሚያህ -ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ ፦
አላህ ደስታው የፈለገለት የሆነ አካል ሌሎች ላይ በደረሰው ሙሲባ ትምህርት እንድወስድ ያደርገዋል ።
ፈትዋ 3/388

ደስተኛ ማለት በሌሎች የተመከረ ነው ።


t.me/https_Asselfya
👍5
● قال شيخ عبد العزيز البرعي حفظه الله تعالى :

ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ የምታስብ ከሆነ ፣ ከደረጃዎች ሁሉ ትልቁ ደረጃ እውነተኛ የአላህ ባሪያ መሆን ነው ።

t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from ስለ ስልካችን
🔖ገጣሚዉ እንዲህ ይላል።

👈ومـما زادني شـرفـاً وتـيــهـاً وكدتُ بأخمصي أطأ الـثريا
دخولي تحت قولك يا عبادي
وأن صـيَّرت أحمدَ لي نـبيـا

➡️ እንዲደሰት በደስታ እንድቦርቅ ከሚያደርጉኝ ነገሮች አንዱ ياعبادي ባሮቼ ሆይ! የሚለዉ ጥሪ ዉስጥ እንዲካተት መሆኔ ነዉ።ያንተ ባሪያ መሆኔ
-ሰዎች እንጨት ያመልካሉ
-ድንጋይ ያመልካሉ
-እንጨት ያመልካሉ
-እንደራሳቸዉ ደካማ የሆነ የሰዉን  ልጅ ያመልካሉ
-ተቀብሮ የበሰበሰን አፅም ያመልካሉ
-ሸይጧን ያመልካሉ የማያመልኩት ነገር የለም።
👉ከዚህ ሁሉ ቅራቅንቦ ወጥቸ አንተን ብቻ የማመልክ ማድረግህ....በደስታ እንድቦርቅ ያደርገኛል።ነብዩ ሙሐመድን የኔ መልእከተኛ አድርገህ-"ከሽርክ ፣ከቢደአ፣ከመሐይምነት እንዲወጣ እንዳደረከኝ ሳስታዉስ ሁሌ እደሰታለሁ።

t.me/SleSlkachin
• ሴት ልጅ ካገባች በኋላ መረጋጋቷ ስክነቷ መጨመር አለበት ላጤ ከነበረችበት ሁኔታ በተሻለ ማለት ነዉ! እና አግብታችሁ የምትንቀለቀሉ ሴቶች ምን ነክቷችሁ ነዉ? መለየት አልቻልንም እኮ ላጤ እና ባለ ትዳር መሆናቸዉ ! ትዳር የራሱ የሆነ መለያ አለዉ እና ያን መለያ «አጊጭበት» ተዋቢበት ልልሽ ነዉ እሺ !

=
t.me/https_Asselefya1
👍4👎1
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «إنَّهُ لَيُغَانُ عَلَى قَلْبِي، وَ إنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ فِي اليَوْمِ مِئَةَ مَرَّةٍ»

🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

‹‹በቀን መቶ ጊዜ አላህን ምህረት የመለመን ፍላጎት ልቦናዬ ውስጥ ያድራል፡፡
👍5
[ ከእንግዳ ተቀባይነት ሥነ-ምግባር ውስጥ  አንዱ እንግዳ ፊት የኑሮ ውድነትን አለመጥቀስ ነው ]

    አቡል-ዐይናእ እንዲህ ብለዋል፡- ከመዲና የመጣ አንድ ገጠሬን አስተናገድኩ። ለመብላት ስንቀመጥ በዚያ ዓመት ስለነበረው ከፍተኛ የሆነ የኑሮ ውድነት ማውራት ጀመርኩ። ገጠሬውም መብላቱን አቆመ።
“ለእንግዳ የኑሮ ውድነትን መጥቀስ ተገቢ አይደለም” በማለት ነሳ። እንዲበላ ለማሳመን ብሞክርም እምቢ ብሎ ሄደ። ( ነሥሩ ድዱር 6/41 )

-  በአሁኑ ሰዓት በጣም እየተስፋፉ ከመጡ መጥፎ ድርጊቶች መካከል አንዱ እንግዳን አለማክበር፣ ሰበብ እየደረደሩ ከእንግዳ መራቅ ነው። ይህ ተግባር ከሙስሊሞች ሥነ ምግባር ጋር የሚጣረስ ከመልእክተኛው አስተምህሮት ያፈነገጠ እኩይ ባህሪ ነው። ነብያችን (ሶለሏሑ ዐለይሒ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው እንግዳውን ያክብር።”

=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
🔐 ዱዓ በምናደርግ ግዜ ሀጃችንን ብቻ ሳይሆን ዒባደህ መሆኑን አንዘንጋ ! ትልቅ አምልኮ ነው
👍8
🔖በዱንያ ላይ ካሉ ከትልልቅ ቅጣቶች ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መደረጉና መያዙ ነው።

👉ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏል፦

اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ
~በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

📚 (ሱረቱ አል-ሙጃደላህ - 19)

اللهم إعنا على ذكرك وشكرك وحُسن عبادتك 🌱


t.me/https_Asselfya
👍2
✍🏻 قـــال الحافظ  ابن كثير رحمه ﷲ  :


  المؤمن إذا كانت سريرته صحيحـةً مع ﷲ أصلح ﷲ ظاهره للنّاس

📖 تفسيرالقران العظيم ٧/ ٣٦١ ||•
Forwarded from تِـبْࢪٌ |•
Audio


خطبة جمعة بعنـ↯ـوان:

    『 فتحـت لـه أبــواب الجنــة 』
     


↜علي بن زيد المدخلي -حفظه الله-
🔖ዱኒያ!የኢማንና የኢስላም ሀገር ናት።

~ዱኒያ ላይ እያለን ያለንበት አገር እስልምናን የጠበቀ ከሆነ የበላይነቱ ለሙስሊሞች ከሆነ የሽሪአ ዲንጋጌዎች የሚጠበቅ ከሆነ የሙስሊም መሪ  ወልይል አምር ኑሮ ያ ሀገር የኢማንና የኢስላም ሀገር ይባላል

~የሸሪአ ድንጋጌዎች የማይጠበቅ ከሆነ የኩፍር ሀገር ይባላል።

t.me/https_Asselfya
Forwarded from | إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ |
عبدالله_الخلف_هو_الذي_يصوركم_في_الأرحام
<unknown>
📍رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا •
ከማስተንተን ጋ ተጋበዙ !
~
የተውበት ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿التائبُ من الذَّنبِ كمنْ لا ذنبَ له﴾

“ከወንጀሉ ተውበት (ንስሃ) የሚያደርግ ሰው ወንጀል እንደሌለበት ነው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 3446



t.me/https_Asselfya
👍2
አስሩ የደስታ መሰረቶች

1. ደስታ ያለው በአላህ እጅ ብቻ መሆኑን ማመን፦
- እሱ ነው ልቦችን በተውሒድ፣ በኢማን፣ በሱና፣ በዒልም የሚያሰፋው፣
- ደስታ የአላህ ፍጥረት ነው = ከአላህ እንጂ ከማንም አይጠየቅም።

2. ደስታ ከልብ ውስጥ እንጂ ሌላ ቦታ አይደለም ያለው፦
- ደስታ የሚገኘው በምግብ አይደለም፣
- ደስታ የሚገኘው በመጠጥ አይደለም፣
- ደስታ የሚገኘው በመልበስ አይደለም፣
- ደስታ የሚገኘው በአዱኒያ ጌጦች አይደለም፣
- ደስታ እና እርካታ ከልብ ውስጥ ነው ያለው።

3. ወንጀሎችን ሀጢያቶችን እና ስህተቶችን መቀነስ፣ መተው፦
- ወንጀል በቀነሰ ቁጥር = ደስታ፣ እርካታና እረፍት ይጨምራል።
- ወንጀል ሸክም ነው፣ ጨለማ ነው፣ ጥበት ነው፣ ጭንቀት ነው።

4. በሰዎች መካከል በመልካም መወሳት፦
- የሙእሚን ሰው ፈጣን ብስራት ነው፣
- የሰዎችን መልካም ዱዓ ያስገኛል፣
- የሰው ልጅ ሁለተኛ እድሜ ነው።

5. ከችግር በኋላ ድሎት እንዳለ እርግጠኛ መሆን፦
- አላህ ችግርን ያለ መፍትሄ አልፈጠረውም።
- ሀዘንና ትካዜንም ያለ ግልግል አልሰራውም።
- መከራንም ያለ መፍትሄ አልተወውም።

6.ግልግል ከችግር ጋር እንደሚመጣ ማወቅ፣
- ችግር፣ ሀሳብ፣ ትካዜ በተከሰተ ቁጥር = የአላህ እዝነት እና ግልግል ይመጣል።

7. አላህ አንድን ችግር ሲያመጣ ሁለት መውጫ ያደረገ መሆኑን ማወቅ።

8. ትርፍ ጊዜን በኸይር እና በዒባዳ ላይ ማሳለፍ፦
- ስራ ሲያልቅና ሲጠናቀቅ ወደ ዒባዳ መግባት፣
- ስራ ፈቶ ያለ ምንም ነገር ጊዜን አለማባከን።

9. ዒባዳ ከደስታ ማግኛ ሰበቦች አንዱ ነው።
- አላህን ወደ መታዘዝ መግባት፣
- ዒባዳ በጨመረ ቁጥር = የልብ ደስታና እርጋታ ይጨምራል።
- ሶላት፣ እውቀት፣ ተስቢሕ፣ ተህሊል፣ በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል፣ ዝምድና መቀጠል ... ኸይር ነገር በጨመረ ቁጥር = የልብ ኢማንና ደስታ ይጨምራል።
- እስከ ሞት ድረስ በዒባዳ ላይ መዘውተር።
- የጭንቀት መድሃኒቱ = ዚክር ነው። ወንጀልን መተው።

10. ስራን ባጠቃላይ ለአላህ ብቻ ማጥራት
- ስራን ለአላህ ማጥራት ፣ ነው ነጃ መውጣት።

ደስታ ከፈለክ እነዚህን አስሮቹን ነገሮች ተጠባባቅ። ወላሁ ተዓላ አዕለም።
~
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲላህ ባሙሳ
ኡሰሉ ሰ፞ዓደቲል ዐሸራህ ኪታብ ተመልከት።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/MOhamedAljawi
👍3