💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
2026-04-09
ስለ ስልካችን
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
    

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀ ።»

➡️ (ክፍል አራት)

t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin

🎙ወንድም አቡ ኡሰይሚን

የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
﴿ وَ مَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ ﴾

قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمة الله عليه- :

"فَأَخْبَرَ سُبحانه أنه لا يُعذّب مُستغفراً لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب فَيندفع العذاب".

["الفتاوى" (225/8)]..
Forwarded from ስለ ስልካችን
ኢማም ኢብኑ ረጀብ(ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
·
🔖 ነገ ነፍስ የሰራችውን ስራ (ምንዳ) ትሞላለች የዘሩ ሰዎች የዘሩትን ያጭዳሉ። 
መልካም ከሰሩ ለነፍሳቸው ነው መልካም የሰሩት። መጥፎም ከሰሩ የሰሩት ስራ ምንኛ የከፋ ሆነ"
·

【ለጧኢፉል መአሪፍ 232】

t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin
👍2
ያልፋል
ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙ/ኑር
👉ያልፋል !

እኛ ደራርበን ተኝተናል

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
2026-04-11
ስለ ስልካችን
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
    

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀ ።»

➡️ (ክፍል አምስት)

t.me/SleSlkachin
t.me/SleSlkachin

🎙ወንድም አቡ ኡሰይሚን

የኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/SleSlkachin/73
➡️ ምግብ በመቀነስ የአካል እረፍት ይገኛል
➡️ ወንጀል በመቀነስ የቀልብ እረፍት ይገኛል
➡️ ንግግርን በመቀነስ የምላስ እረፍት ይገኛል
~
t.me/https_Asselfya
👍2
👉ለዚህ ቀን ምን ያህል እየተዘጋጀን ነው ?!

~
🔖ቁርአንን የማንበብ ዋጋ
~
የኢምራን ኢብኑ ሙስሊም ሴት ልጅ አባቷን ከሞቱ ብኋላ በህልሟ ተመለከተችው…
እንዲህ ብላም ጠየቀችው "አባቴ ሆይ እኛን ትተኸን ከሄድክ ብኋላ እንዴት ነህ?"

እሱም፦ "ልጄ ሆይ በመልካም ሁኔታ ላይ… በጀነት ሲሳዮች ላይ ሆነን እያመሸን እያነጋን ነው" አላት "ይሄን ደረጃ በምን አገኛችሁት?" ብላ ጠየቀችው

እሱም፦"መልካም እና ንጽሁ በሆነ ህሊና እና የአላህን ቃል ቁርአንን ደጋግሞ በማንበብ" ብሎ መለሰላት

📚حلية الأولياء
👍6
Audio
ውድ የሆነች ምክር ለዕውቀት ፈላጊዎች !!

🎙للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله

t.me/https_Asselfya
Forwarded from ስለ ስልካችን
👉​“የልብ መረጋጋት የሚጀምረው፤ ነገሮች በሰዎች እጅ አለመሆናቸውን ስትረዳ ብቻ ነው።”

وما توفيق إلا بالله عليه توكلت وإليه انيب

=
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብለዋል፡-

የሙናፊቆች ሶላት የአካል እንጂ የልብ ሶላት አይደለም።
📚مدارج السالكين (٣٥٤/١)

t.me/https_Asselfya
Forwarded from Dr. Seid Musa
መንሐጅ አስ-ሰለፍን በቅጡ ካልተረዳህ አንድ ሰው መቼ ሱንይ እንደሚባልና መቼ ሙብተዲዕ እንደሚባል በመርህ ካልተማርክ አልፎም የግድ በሰዎች ላይ ፍርድ መስጠት አለብኝ ብለህ ከተንጠራራህ :- እመነኝ

"ፂሙን ያንዠረቀቀውና ሱሪ(ጀላቢያ) ያሳጠረው ሁሉ ሱንይ ሲመስልህ ጫት የቃመውና በእጁ የታሸገ ውሃ ያንጠለጠለው ሁሉ ሱፊይ (አሕባሽ) ነው ብለህ እንድትወስን ትገደዳለህ።"
"ወላእ እና በራእ ከየትኛው የተውሒድ ክፍል እንደሚመደብ ጠፍቶብህ ትደናበራለህ።"

=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AbulbukhariSeid
ﻗﺎل ﺍﻹﻣﺎﻡ #ﺍﻟﺬﻫﺒﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ -:👌👌

ﻭﻳﺠﺐ ﻋﻠﻰ #ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻳﻀﺎ :

● ﺩﻭﺍﻡ ﺍﻟﺤﻴﺎﺀ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ
● ﻭﻏﺾ ﻃﺮﻓﻬﺎ ﻗﺪﺍﻣﻪ
● ﻭﺍﻟﻄﺎﻋﺔ ﻷﻣﺮﻩ
● ﻭﺍﻟﺴﻜﻮﺕ ﻋﻨﺪ ﻛﻼﻣﻪ
● ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻋﻨﺪ ﻗﺪﻭﻣﻪ
■ ﻭﺍﻻﺑﺘﻌﺎﺩ ﻋﻦ ﺟﻤﻴﻊ ﻣﺎ ﻳﺴﺨﻄﻪ
■ ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻣﻌﻪ ﻋﻨﺪ ﺧﺮﻭﺟﻪ
● ﻭﻋﺮﺽ ﻧﻔﺴﻬﺎ ﻋﻠﻴﻪ ﻋﻨﺪ ﻧﻮﻣﻪ
● ﻭﺗﺮﻙ ﺍﻟﺨﻴﺎﻧﺔ ﻟﻪ ﻓﻲ ﻏﻴﺒﺘﻪ ﻓﻲ ﻓﺮﺍﺷﻪ ﻭﻣﺎﻟﻪ ﻭﺑﻴﺘﻪ
● ﻭﻃﻴﺐ ﺍﻟﺮﺍﺋﺤﺔ
● ﻭﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﻔﻢ ﺑﺎﻟﺴﻮﺍﻙ
● ﻭﺑﺎﻟﻤﺴﻚ ﻭﺍﻟﻄﻴﺐ
■ ﻭﺩﻭﺍﻡ #ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ ﺑﺤﻀﺮﺗﻪ
■ ﻭﺗﺮﻛﻬﺎ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ
■ ﻭﺇﻛﺮﺍﻡ ﺃﻫﻠﻪ ﻭﺃﻗﺎﺭﺑﻪ
■ ﻭﺗﺮﻯ ﺍﻟﻘﻠﻴﻞ ﻣﻨﻪ ﻛﺜﻴﺮﺍً .

📚 ‏[ #ﻛﺘﺎﺏ_ﺍﻟﻜﺒﺎﺋﺮ ‏(1/66) ].
Audio
{ لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ }

➡️ጣፋጭ ቲላዋ!
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

በሰጦታ መልኩ ሸቶ የቀረበለት
ሰው ሰጦታውን አይመልሰ! ሸክሙ ቀላል መአዛው ጣፋጭ ነውና።


(ሙሰሊም ዘግበውታል)

          t.me/https_Asselfya
👍9