💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
☑️ ቁርአን ስንቀራ ልናሟላቸው የሚገቡ አደቦች!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔖➷ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ማመን
🔖➷ቁርአንን ማላቅና ትልቅ ቦታ መስጠት
🔖➷ሙሉ ጡሇራ ላይ ሆነን መቅራት
🔖➷ስንጀምር ከተቻለ ሲዋክ መጠቀም
🔖➷ረጋ ባለ የአቀራር ስልት መቅራት
🔖➷ስጁድ የሚወረድባቸው አንቀፃች ላይ ስንደርስ ስጁድ ማድረግ
🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ትርጉሙን ለማወቅ እና ለመረዳት መጣር
🔖➷ንያውን ከአላህ አጅር ፈልጎና ኢማኑን ለመጨመር አስቦ መሆን አለበት
🔖➷እየቀራን ሳለ በሌላ ነገር ቢዚ ያለመሆን በመሀል ሌላ ወሬ ያለመጨመር
🔖➷በምንቀራበት ሰአት ተራ ለሆነና ለማይረባ ነገር ብለን ያለማቋረጥ
🔖➷ከቻለ ወደ ቂብሎ ዞሮ መቅራት። ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን መቅራት እንችላለን
🔖➷ስንቀራ እየፈራን እየከጀለን መቅራት ዝንጉ፣ ችለተኛ ያለመሆን
🔖➷አቅሙ በቻለው ልክ ለማስተንተን መሞከር
🔖➷ጥሩ ምንዳ (ጀነትን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ቆም ብለን ያንን መልካም ምንዳ አላህን መጠየቅ
🔖➷ቅጣትን (ጀሀነምን) በሚያወሱ አንቀፃች ላይ ስናልፍ ከቅጣቱ እንዲጠብቀን አላህን መለመን
🔖➷ሁሌም መቅራት ስንጀምር {أعوذ بالله من الشيطان الرجيم} የምትለዋን ማንበብ
🔖➷አዲስ ምእራፍ የምንጀምር ከሆነ {بسم الله الرحمن الرحيم} የሚለውን መቅራት
🔖➷በተዋበ ድምፅ መቅራትና ማሳመር፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
((ቁርአንን በድምፃችሁ አሳምሩት። ያማረ ድምፅ ለቁርአንን ውበት ይጨምርለታልና))


==
نقل
👍5
✔  ከሰርጎ - ገብ ሸይጧን ቀልብን ይጠብቃል

ልብ እንደ ቤት ሲሆን አይን ደግሞ በሩ ነው ። የልብ ሌባ መግባት የሚችለው  በሩ ሲከፈትለት ብቻ ነው ። ሌባው ልብ ውስጥ መግባት ከቻለ የኢማን ጌጣጌጦችና የተቅዋን እንቁ ይዘርፋል ። ልቡንም አመሰቃቅሎ ኦና ያደርገዋል ። ይህን ሌባ ተጠንቀቅ ። የሌባው እንቅስቃሴ እጅግ ቀላል ና ፈጣን ከመሆኑ አንፃር  ቅፅበታዊ እድል በቂው ነው ። አንድ እድል ብቻ ካገኘ በፍጥነት ሰርጎ ይገባል ። ለዚህ ነበር  ነብዩ (አለይሂ ሰላት ወሰላም )  ሰለ ድንገተኛ የሐራም እይታ ተጠይቀው ፦
    (( اؾعف بؾعك )) 
" ዓይንህ መልስ "    የሚል ወሳኝ መልዕክት ለህዝበ ሙስሊሙ ያስተላለፉት  ።  "መልዕክተኛው አለይሂ ሰላት ወሰላም "   በርህን በደንብ ዝጋ ማለታቸው ነው  " የሙራቀባህ ወታደሮችህን አሰማርተህ ጥበቃህን አጠናክር ! እያሉህ ነው ። ለቅፅበትም ቢሆን በርህን ክፍት አትተው ። እንድህ የምትጠነቀቅ ከሆነ በኢብሊስ ልብ ውስጥ ተስፋ መቁረጥ ይንሰራፋና በፍርሃት ተሸማቆ ከአንተ ይርቃል ።በዚህ መንገድ የልብህን ጤንነት መጠበቅ  ይቻላሀል ።

✅ በልብና በአይን መካከል ሙግት ተነስቶ ነበር ይባላል ። የሀሳብ ልዩነታቸው ሰፋና በልብ ላይ ለተከሰተው ህመም አንዱ ሌላኛውን በመውቀስ ተወዛገቡ ። ልብ ዐይንን የችግሩ ምክንያት ሲያደርግ ዐይንም ልቡን ተጠያቂ አድርጎ ተሞገቱና አካል ይዳኛቸው ዘንድ አቤቱታቸውን አቀረቡ ። አካልም በዳኝነት ዙፋን ተሰይሞ የዐይንና የልብን የግራ ቀኝ ክርክር አዳመጠ ። በመጨረሻም ዐይንን ጥፋተኛ የሚያደርግ ብይን አስተላለፈ ። ክስተቱን ገጣሚው እንዲህ ሲል ይገልፀዋል።

ስቃዬ ቢበዛ ልቤ አይኔን ከሰሰ
ዐይኔ ክሱን ክዶ ወደ ልብ መለሰ

አካሌ ፈረደ ዐይኔ ላይ በየነ
የስቃዬ መንስኤው ታውቆ ተወሰነ ።

ጉዳዩ በዚህ አልተቋጨም ። ጥፋተኝነት የተበየነባት ዐይን ይግባኝ በማለት ጉዳዩ በድጋሜ ታየ ። ከብዙ ሙግት በኃላ ዳኛው በሁለቱም ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ ። በውሳኔው ወቅት በተሰጠው ብይን ዐይንና ልብ የተለያየ ሚና በመወጫት ህመሙ አገርሽቶ ለተከሰተው ሞት በግድያው መሳተፋቸውን ገለፀ ። ለግለሰቡ ሞት ሁለቱንም አካላት ተጠያቂ ተደረጉ ።

ዐይኔ እንዳሻው በመመልከት
ልቤም ተጠልፎ በስሜት
ዐይኔና ልቤ ተጣምረው
ገደሉኝ እኔን ተባብረው ።
         
https://t.me/SleSlkachin
https://t.me/SleSlkachin
🔖ኢላሂ‼
•ከአደም ተውባ፣
•ከአዩብ ትዕግስት፣
•ከሱለይማን ሀብት፣
•ከኢብራሂም ፅናት፣
•ከየዕቁብ ተስፋ፣
•ከዩሱፍ ጨዋነት፣
•ከሙሐመድ ሥነምግባር

~
ትንሽ እንኳን ጠብታ ብትሰጠን ምናለበት!ያረብ
👍31
🔖ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።

         • سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

t.me/https_Asselfya
Forwarded from Ů…عسل بن سيد ...
ወንድማችን አብዱረህማን አስቸኳይ እገዛችንን ይሻል‼️

በአምባሰል ወረዳ በዉጫሌ ከተማ የአቡበክር መስጂድ ጀመአ ቀኝ እጅ የሆነዉ ዉዱ ወንድማችን አብዱረህማን ጋሻዉ ከ3 ቀናት በፊት ከጭስአባሊማ ወደ ዉጫሌ ከሗላ አንድ ሰዉ ጭኖ በሞተር ሳይክል እየተጓዘ ሳለ ባጋጠመዉ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ሰርጀሪ ክፍል ተኝቶ ይገኛል‼️‼️

አሏህ ይማረዉና ከሗላ ጭኖት የነበረዉ ወንድማችን ወዲያዉ ሂይወቱ አልፏል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

ወንድማችን አብዱረህማን ግን ሂይወቱን አሏህ ያተረፈልን ቢሆንም የደረሰበት አደጋ ግን ቀላል የሚባል አይደለም‼️‼️

እኛም ጉዳዩ ወደ ሚዲያ እንዳይወጣ ብዙ የጣርን ቢሆንም አሁን ግን ሁኔታዉን ስናይ ለእናንተ ለማሳወቅ ተገደናል‼️

አብዱረህማን ማለት ዉጫሌ ላይ ሱና እንድስፋፋ ከፍተኛ ጥረት ከሚያደርጉ ግንባር ቀደም ወንድሞቻችን አንዱ ነዉ‼️

ወንድማችን አሁን ላይ ለህክምና የሚያወጣዉ ወጭ የሌለዉ በመሆኑ ልናግዘዉ ይገባል ብለንና እንደማታሳፍሩን ተስፋ አድርገን ወደ እናንተ ብቅ ብለናል‼️

ሀቂቃ ወጭዉ በአንድ ግለሰብና በቅርብ ጓደኞቹ ብቻ የሚቻል አይደለም። በዚህ 3 ቀን ዉስጥ ብቻ የወጣዉን ስናስበዉ ከባድ ነዉ‼️

ለሲቲስካን ብቻ 17,000 (አስራ ሰባት ሺህ) ብር ወጭ ተደርጓል። ለዚያዉም በብድር ከሰዉ ላይ ተነስቶ‼️

እናም እህት ወንድሞች የቻልነዉን ያክል ርብርብ እናድርግለት‼️‼️

በተለይ ዘካ ማዉጣት ያሰባችሁ አካላቶች ይሄን አጋጣሚ ባታሳልፉት መልካም ነዉ‼️

ወንድማችን ምንም አይነት የአካል ጎደሎነት ሳይኖርበት ህክምናዉን አጠናቆ ወደነበረበት ህይወት ይመለስ ዘንድ በዱአም አስታዉሱት አደራ‼️‼️

የባንክ አካዉንት
👉ንግድ ባንክ 1000149436794 ከድር ይመር ወሌ
ብላችሁ በአስታማሚዉ ወንድማችን በኩል ብትልኩ ይደርሰዋል።

👉https://t.me/murselseid
«አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ ብቃን፡፡ በችሮታህም ካንተ ዉጭ ካሉት አብቃቃን፡፡»
👍10
🔖 እስቲغፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን አላህን እየጠየቅክ መሆኑን አስተውል።

⓵ አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
⓶ አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)
~
👍14
ያረብ  ቀልባችንን ካንተ በሆነ ሰኪና አረጋጋልን!                                                                                                               
ኢላሂ ጠፊና ጊዜያዊ በሆነችው አለም
ዘላቂና ዘውታሪ የሆነውን አለም አትጋርድብን።
👍7
🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።

~
👍1
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!
~
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}

አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
  ~
t.me/https_Asselfya
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️ለይለቱል ቀድር በተመለከተ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر

¶ወሳኝ የኡለማዎች ምክር

①) የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች
②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው?
③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች
④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው


🎙የኡለማዎች ስብስብ
"ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
"ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
"ሸይኽ ፈውዛን
"አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ

=
👈قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله

{من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر}

~ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ
በአላህ አምኖ እና ከሱ ምንዳንም አስቦ የረመዷን አስርት የመጨረሻ ቀናቶችን የቆመ (በኢባዳ ያሳለፈ) በርግጥ ለይለተል ቀድርን አገኘ ብለን ቁርጥ አርገን መናገር እንችላለን።

📕فتاوى أركان الإسل 429
t.me/https_Asselfya
👍2
🔖በቁርአን እንተዋወስ !
       〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
~አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡

📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ

~ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡

📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

📚ሱረቱል ተህሪም 10_12

=
t.me/https_Asselfya
👍2
Audio
🎙 መካ ኡሙል ሙእሚኒን አኢሻ ቢንት አቢ በክር
መስጅድ ተራህዉይ
።

مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها

https://t.me/Abuebrahim22322
👍1
ነውራችንን ሸፈንልን ፣ ሽብራችንን (ሰላም ማጣታችንን ) አረጋጋልን!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም اللهم…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔖የአላህ መልእክተኛ ሲያመሹም ሲያነጉም የሚያደርጉት ዱዓ

🌼اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
~

~ሀፍዟት
👍1
Audio
تلاوة بديعة من سورة المائدة

للقارئ: أنس المالك
=
t.me/https_Asselefya1
👍1