💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖የሴትልጅ አለባበሰ (ሒጃቧ) የአባቷን ተርቢያ ፤የእናቷን ክትትል፤ የወንድሟን በእዝነት ውስጥ ያለን ተቆጪነት፤ የባሏን ወንዳ ወንድነት፤ የሚገልፅ ነው!!
💧
t.me/https_Asselfya
👍2
🔖ዋጋ ያልከፈልክበትን እቃ መውሰድ እንደማትችለው ሁሉ፤ ዋጋ ያልከፈልክበት ስኬት የአንተ መሆን አይችልም።
ስኬት "እድል" ብቻ አይደለም፤ የስራ እና የትዕግስት ውጤት ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍8
*لا يوجد نداء لصَلاة قيام الليل، ولكن هناك ربٌ ينادي في ثُلث الليل الأخير :🌿*

*هل من مُستغفر فأغفر له؟*
*هل من داع فأستجيب له؟*
*هل من تائب فأتُوب عليه؟*
*فكم ليلة يُنادي هل من سائل هل من تائب وأنت غائب؟!*


http://t.me/https_Asselfya
ሙሓደራ ክፍል 232 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
በለተሚዮች ላይ አጥጋቢ ረድ

ሙሓደራ ክፍል 232 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ

ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል አንድ

ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ
በ ሸይኽ ሙሓመድ አሚን ላይ ላደረገው ንግግር የተሰጠ መልስ 


ይህ ጀማዓ 👇

✔️አዲስን ፈጠራ የፈጠሩበትን ነጥብ  ምን ምን እንደሆኑ የተገለፀበት

✔️ሰዎች በሌሉበት እየከሰሱ ተልቢስ እያደረጉ መሆኑን

✔️ ሸይኽ አቡዘር ከ ኢኽዋኖች የወረሰው አካሄድ አሁን ላለበት አቋም ለማራመድ እየሞከረ መሆኑ የተብራራበት

..........ወዘተ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed/10092
https://t.me/UstazKedirAhmed/10092
👍2
ስንት በምድር ታዊቂ ሁኖ በሰማይ ላይ ባይተዋር አለ፤
ስንት ሰማይ ላይ ታዋቂ ሁኖ ምድር ላይ የማይታወቅ አለ፤

አላህ ዘንድ የሚሰጠው ደረጃ
በተቅዋ እንጂ በሌላ መለኪያ አይደለም።


t.me/https_Asselfya
👍5
عشر قواعد في تزكية النفس
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

ነፍሲያን ከመግራት እና  ከማስተካከል በኩል ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የተሰጠችን ጥሩ ሀዲያ

ሙሉ ደርስ ከክፍል 1-8

የኪታቧ ፒዲኤፍ
📖 https://t.me/durusuabihizam/3398

ክፍል ⓵
🎤 https://t.me/durusuabihizam/3406

ክፍል ⓶
🎤 https://t.me/durusuabihizam/3411

ክፍል ⓷
🎤 https://t.me/durusuabihizam/3418

ክፍል ⓸
🎤 https://t.me/durusuabihizam/3432

ክፍል ⓹
🎤 https://t.me/durusuabihizam/3448

ክፍል ⓺
🎤 https://t.me/durusuabihizam/3463?single

ክፍል ⓻
🎤https://t.me/durusuabihizam/3464?single

ክፍል ⓼ (የመጨረሻዉ ክፍል)
🎤https://t.me/durusuabihizam/3473


اللَّهُمَّ آتِ نفوسنا ‌تَقْوَاهَا، وَزَكِّهَا أَنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا، أَنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا، اللَّهُمَّ إِنِّنا نعُوذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخْشَعُ، وَمِنْ نَفْسٍ لَا تَشْبَعُ، وَمِنْ دَعْوَةٍ لَا يُسْتَجَابُ لَهَا
👍1
       👉አንተ የሰው ልጅ ሆይ!

ብቻህን ትሞታለህ
ቀብርንም ብቻህን ትገባለህ ፤
ብቻህን ትቀሰቀሳለህ ፤
ብቻህን ለምርመራ ትቀርባለህ።

t.me/https_Asselfya
👍6
አንድ ሰው ስልኩን በሚያገላብጥበት ሰአት ቁርኣን ነክ ነገር ሲገጥመው ሮጦ ይወጣል ይህ የልብ በሽታ ምልክት ነው።!!

ሸኽ አብድረዛቅ አል በድር
👍18
🔖አሊይ ብን አቢ ጧሊብ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦

~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል(ተራግሟል)ወላጁን የተራገመን
~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል(ተራግሟል)ከአላህ ዉጭ ላለ አካል ያረደ

~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል (ረግሞታል) ወንጀለኛን ያስጠገን

~አላህ ከእዝነቱ አርቆታል( ረግሞታል )የመሬት ድንበርን (ምልክቶችን)የቀየረ

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

📍ማብራሪያ !!

👉ወላጁን የተራገመ (የሠደበ)ሲባል የተፈለገዉ ኡለማዎች ምን ይላሉ ፦የሌሎችን ወላጅ ሠድቦ የሱ ወላጆች እንዲሠደቡ ስበብ የሆነ። በዚህ የተረጓሙበት ምክንያት አንድ ሠዉ ወላጁን ቀጥታ አይሳደብም ብለዉ አርቀዉት ነዉ።ከተሳደበ ጉዳዩ የከፋ ይሆናል።ይህን ጥፋት ሰዎች ምን ያህል ይጠነቀቀዋል?!

👉ከአላህ ውጭ ላረደ ሲባል ፦ለጅን ፦ለሙታን፦ለተለያዩ ለሚመለኩ አካላት ያረደ የአላህ እርግማን ይዉረድበት አሉ።

👈مُحْدِثاً
የሚለዉ ሁለት ትርጉምን ይይዛል።

⓵ወንጀለኛ በሸሪአ ቅጣት የሚከተለዉን የፈጸመ ለምሳሌ ነፍስ አጥፈቷል ሆን በሎ ነፍስ ያጠፋ ሰዉ በኢስላም የሚከተለዉ ቅጣት ለዚህ ጥፋት ከለላ ጥላ የሆነ ሰዉ የአላህ እርግማን በሱላይ ይሁንበት ወይም አላህ ረግሞታል።

⓶مُحْدَثاً
👉በዲን ዉስጥ መጤን ያመጣ ይህንም ያስጠጋ !ሽፋን እዉቅና የሠጠ ጠበቃ የሆነ አካል የአላህ ርግማን በሱላይ ይሁን።

👉የመሬት ምልክቶችን የቀየረ ሰዉ የአላህ ርግማን በሱላይ ሆኖበታል።

📍እነዚህ ነገሮች ከባባድ ጥፋቶች ናቸዉ።በተለይ በሀገራችን በእናት ዙሪያ የሚሰደቡ አፀያፊ ስድቦች አሉ።እንጠንቀቅ እናስጠንቅቅ!
=
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍3
🔖የጀግና ሴት እቅድ ነው።
     ~   ~
"የዕድሜ ልክ ምኞቴ፤ በኢስላም እምነቴ በተውሒድና በሱና ጠንክሬ ፤አንገቷን ቀና አድርጋ ዓለምን በሙሉ ዓይኗ ማየት የምትችል ፤ የምትሄድበትን መንገድ የምታዉቅና አረማመዷም እርግጠኝነት የሚታይበት  ለነጎድጓድም ሆነ ለመብረቅ የማትደነግጥ ሰዉ መሆን ነዉ።"

منقول   
    t.me/https_Asselfya
👍2
👈أعمل_وتوكل

  .قَالَ مُسْلِمُ بْنُ يَسَارٍ رَحِمهُ الله :

اعْمَلْ عَمَلَ رَجُلٍ لَا يُنَجِّيهِ إِلَّا عَمَلُهُ،
وَتَوَكَّلْ تَوَكُّلَ رَجُلٍ لَا يُصِيبُهُ إِلَّا مَا
كَتَبَهُ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ لَهُ
.

   [ حلية الأولياء، لأبو نعيم / ٢٩٢ ].

🍃 t.me/https_Asselfya
__ከአላህ (ሱብሀነ ወተአላ.) መልካም ነገር እንጂ አላየንም፣ አልሰማንም፡፡ ወደ ቀናው መንገድ መራን፣ ጤና ሰጠን፣ ዕድሜ ሰጠን፣ ቤተሰብ ሰጠን፣ ብዙ ብዙ ነገር ሰጠን፡

t.me/https_Asselfya
👍5
በገንዘብ እና በጊዜ መካከል ያለው ትልቁ ልዩነት፦
ምን ያህል ገንዘብ እንዳለህ ሁልጊዜ ታውቃለህ፤ ግን ምን ያህል ጊዜ (ሰዓት) እንዳለህ አታውቅም።

t.me/https_Asselfya
👍6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አደራህን አትዘናጋ!
-ገለል ብለህ ከጌታህ ጋር አውራበት
-የምትፈልገውን ሁሉ ጠይቀው
-ወደ እርሱም ተዋደቅ ፣ዝቅ በልም!

t.me/https_Asselfya
👍6
Forwarded from ስለ ስልካችን
🔖አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ባሪያን ይወዳል
አላህን የሚፈራን
➴በአላህ የተብቃቃን
➴ድብቅ ያለ( ሠዉ የማያወቀዉ
!)

http://t.me/SleSlkachin
👍5
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
እምነትህን በየትኛውም ዱንያዊ ጥቅም እንዳትለውጥ
~
ዱንያ የፈተና መድረክ ነች። ከፈተና ሁሉ ከባዱ ፈተና ደግሞ የዲን ፈተና ነው። ይህንን ነብያዊ ዱዓእ ላስተዋለ ሰው ትልቅ ቁም ነገር ያገኛል፦
اللهمَّ ... ولا تجعلْ مصيبَتنا في دينِنا، ولا تجعلِ الدنيا أكبرَ همِّنا، ولا مبلغَ علمِنا
"አላህ ሆይ! ... ፈተናችንን በዲናችን ላይ አታድርግብን። ዱንያንም ቀዳሚ ሃሳባችን እንዲሁም የእውቀታችን ጥግ አታድርግብን።" [አልጃሚዑ ሶጊር፡ 1499]

ከሰው ሁሉ አሳዛኝ ከሳሪ ማለት የሚያውቀውን ሐቅ ገፍቶ አላፊ ዱንያን ያስቀደመ ነው። ስንት አሉ ውስጣቸው እየተረበሸ በህሊናቸው ላይ ሸፍተው ወንድ ተከትለው ወይም ሴት ተከትለው ወይም ሌላ ዱንያዊ ፍርፋሪን አስቀድመው ዘላለማዊ ህይወታቸውን ያከሰሩ! "ወንድ ተከትላ እምነቷን ቀየረች"፣ "ሴት ተከትሎ እምነቱን ቀየረ" መባል ሞት አይደለም ወይ? ሰው እንዴት በዚህ መጠን ራሱን ያረክሳል?! ለእርዳታ፣ ለስራ ቅጥር፣ ለትምህርት እድል፣ ለስልጣን፣ ለህክምና፣ ብቻ ለየትኛውም አላፊ ጥቅም ብሎ እንዴት ዘላለማዊ ህይወት ላይ ይወሰናል?! ኣኺራኮ ፍፃሜ የለውም። ከዚህ በላይ ምን ኪሳራ አለ?!

{ فَٱعۡبُدُوا۟ مَا شِئۡتُم مِّن دُونِهِۦۗ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
"ከእርሱ ሌላ የሻችሁትን ተገዙ። 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በትንሣኤ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

ህይወት ማለት የኣኺራ ህይወት ነው። ዱንያማ ምን ብትደላ ጤዛኮ ናት።
{وَمَا هَـٰذِهِ ٱلۡحَیَوٰةُ ٱلدُّنۡیَاۤ إِلَّا لَهۡوࣱ وَلَعِبࣱۚ وَإِنَّ ٱلدَّارَ ٱلۡـَٔاخِرَةَ لَهِیَ ٱلۡحَیَوَانُۚ لَوۡ كَانُوا۟ یَعۡلَمُونَ}
"ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም። የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት። የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ፤ (ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር)።" [አልዐንከቡት፡ 64]

ስለዚህ ዐቅል ያለው ሰው ፈፅሞ ለርካሽ ዱንያዊ ጥቅም ብሎ ኣኺራውን አይሸጥም። በአላፊ የዱንያ ፈተና ተሸንፎ እምነቱን ለድርድር አያቀርብም። ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን እንዲህ ይላሉ፦
"የፈለገውን ያህል ዋጋ ቢያስከፍልህ እንኳ እምነትህ ላይ ፅና። ለዱንያዊ ክጃሎት ወይም ጠላትን ፈራሁ ብለህ ከሱ እንዳትርቅ። ያማረው ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩት ነውና።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
ሱፊያን አሥ-ሠውሪይ እንዲህ ይላሉ:-

قَالَ سُفْيَانُ الثَّوْرِيُّ: مَنْ لَعِبَ بِعُمْرِهِ ضَيَّعَ أَيَّامَ حَرْثِهِ، وَمَنْ ضَيَّعَ أَيَّامَ حَرْثِهِ نَدِمَ أَيَّامَ حَصَادِهِ

‟በዕድሜው የተጫወተ ሰው የእርሻው ወቅት ያመልጠዋል፣ የእርሻው ወቅት ያመለጠው ደግሞ በአዝመራው ጊዜ ይፀፀታል።”

t.me/https_Asselfya
አይዞን  

ውዱ  ነቢያቺን  እንድህ  ብለዋል

{وصبُ المؤمنِ كفارةٌ لخطاياه}

"وَصَبُ المؤمنِ"
أي:  الوَجَعُ المُلازِمُ والمُستمِرُّ مع صاحبِهِ

[الألباني صحيح الجامع7109]

( የ አንድ ሙእሚን  ህመም ና የውስጥ  ስብራት ለወንጀሉ  ማካካሻ ነው)

t.me/https_Asselfya
👍8