💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
13.9K subscribers
4.93K photos
2.24K videos
164 files
13.3K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
« أصل الدين وقاعدته "التوحيد".

«የዲን መሰረቱ እና መርሑ "ተዉሒድ" ነዉ !

🎙العلامة ابن باز رحمه الله تعالى.
=
t.me/https_Asselefya1
• አላህ ሆይ፣ በምቾት ጊዜ የሚረሱ እና በችግር ጊዜ ብቻ ከሚያስታውሱህ ሰዎች አታድርገኝ። በደስታም እና በሀዘንም ጊዜ አመስጋኝ እና ወደ አንተ የቀረብኩ አድርገኝ ።

صباح #جميل
=
t.me/https_Asselefya1
• ​ውበቷና ክብሯ በሐያእ (በጨዋነት) የተገነባው ሴት፣ አእምሮዋም በዕውቀትና በጥበብ የዳበረ ነው፡፡ ሃይማኖቷን ጠንቅቃ ታውቃለች፤ ትማራለች፤ ትጠይቃለች፤ እንዲሁም ትውልድን ታስተምራለች! ሐያእ ለእሷ የዕውቀት በር መክፈቻ እንጂ መዝጊያዋ አይደለም፡፡

منقول
=
Hilya #09
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- ❾
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል፦ t.me/IbnuMunewor/9250
• ዲንን በትዳር ውስጥ የመጀመሪያ መስፈርት አድርጉ። አላህን የሚፈሩ የትዳር ጓደኞችን ፈልጉ ። በዲን መሠረት ላይ የተገነባ ቤት በውጫዊ ምክንያቶች የማይነኩ ጠንካራ ምሰሶዎች ያሉት ቤት ነው። ዱኒያዊ ጉዳዮች ዲንን ሊተኩ ስለማይችሉ፣ ዲን ሁሉንም ነገር የሚያጠቃልል ስለሆነ ከሁሉም ዱኒያዊ ጉዳዮች ይልቅ ለዲን ቅድሚያ ስጡ ።

=
t.me/https_Asselefya1
• እውቀት መነሻ ነው ! መድረሻው  ደግሞ ያወቁትን በጥበብ በትህትና በማስተዋል በእርጋታ መኖር  ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
• ውድቀት ማለት የመንገዱ ማክተሚያ ሳይሆን፣ የተሻለ መንገድ እንድትመርጥ የሚረዳህ ምልክት ነው። በወደቅክበት ብዛት ሳይሆን በተነሳህበት ጥንካሬ ትመዝናለህ። ተነሳና እንደገና ጀምር!" 🔥

=
t.me/https_Asselefya1
«ተመሳሳይ ነፍሶች ሲገናኙ
ልብ ያለማብራሪያ ሰላም ይሰማዋል !»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• መገን Ai ግን የት እየደረሰ ነዉ? ለማንኛዉም ተጠቀሙበት በዚህ ሱስ
የተጠመዳችሁ....ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸዉ።

=
🔖 قال الشيخ  العثيمين -رحمه الله-

🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡-

«فكل من كان ناقص الخلق فهو ناقص الدين, فكمال الدين بكمال الخلق .»

«ስነ_ምግባር  የጎደለው  ሰው እርሱ ዲን የጎደለው ነው፣ ምክንያቱም የዲን ሙሉነት የሚገኘው በስነ_ምግባር ሙሉነት ላይ ነው።

📚[ مكارم الأخلاق (٥٢)]


=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• አንዳንድ መለያየቶች በረከት ናቸዉ!


«በህይወት ዉስጥ ሁሉም መለያየት ኪሳራ አይደለም! አንዳንድ መለያየቶች ነፃነት ናቸዉ።»

=
htt.me/https_Asselefya1
•አንዳንዴ በሰዎች ህይወት ውስጥ ጣልቃ አለመግባት በራሱ ሰዎችን መርዳት ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
" أنتِ لستِ صديقتي فقط، بل أنتِ أختي التي لم تلدها أمي، ونبض قلبي ورفيقة دربي."

« አንቺ ጓደኛዬ ብቻ አይደለሽም፣ እናቴ የማትወልዳት እህት፣ የልቤ ምት እና በዚህ ጉዞ ላይ ጓደኛዬ ነሽ።»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከጫፉ በኩል ሊሰብር ፈልጎ መሠለኝ ከኋላም እስከ እሱ ይዞት የወረደ ههههه

=
• አንድ ሰው ስለ አንተ መጥፎ ነገር ሲናገር አትበሳጭ ፣ አትጨናነቅ ... አል-ሐሰን አል-በስሪ እንዳሉት "እኔ ያላደረግኩትን እና ያልደከምኩበትን መልካም ስራ እንኳን ደህና መጣህ..." በል።

=
t.me/https_Asselefya1
• ህሊናህ ከሀብት ይበልጣል፤ ባህሪህ ከውበት ይበልጣል፤ ኢማንህ ከሁሉም ሀብት የላቀ ነው። እነዚህን ጠብቅ፣ የቀረውን አላህ ያስተካክላል።

𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
سعد الصالح
{ يُطَافُ عَلَيْهِمْ بِصِحَافٍ مِنْ ذَهَبٍ وَأَكْوَابٍ وَفِيهَا مَا تَشْتَهِيهِ الْأَنْفُسُ وَتَلَذُّ الْأَعْيُنُ وَأَنْتُمْ فِيهَا خَالِدُونَ }
=
• ተቀይረን ምናምን እንዳይመስላችሁ አልተቀየርንም ግን ለማን ምን መሆን እንዳለብን ስለገባን ነው !

=
t.me/https_Asselefya1