"حصل خير .. وبيحصل خير .. وراح يحصل خير
ربُّ الخيـــر لا يأتي إلا بالخيـــر ."
=
ربُّ الخيـــر لا يأتي إلا بالخيـــر ."
=
" الارضُ أرضه والأمرُ امرهُ
ونحنُ عِباده وهو بِنا أحنّ وأرحَم !
"
=
t.me/https_Asselefya1
ونحنُ عِباده وهو بِنا أحنّ وأرحَم !
"
ምድር የሱ ምድር ናት፤ ትዕዛዙም የሱ ትዕዛዝ ነው እኛ የሱ ባሮች ነን፤ እርሱም ለእኛ እጅግ አዛኝ ነው።=
t.me/https_Asselefya1
⭅ متى تفهم النساء أن خفض قيمةِ المهر ليس إهانةً للمرأة بل هو بَرَكةٌ في زواجها
⭆
=
t.me/https_Asselefya1
⭆
ሴቶች ጥሎሽ ዝቅ ማድረግ ለእነሱ ዉርደት ሳይሆን በትዳራቸው ውስጥ በረከት መሆኑን መቼ ይገነዘባሉ?=
t.me/https_Asselefya1
↜ إنما السعادة أن تجد قلبًا يفهمك، لا لسانًا يمدحك !
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
እውነተኛ ደስታ የሚገኘው የሚረዳህን ልብ በማግኘት እንጂ የሚያወድስህን ምላስ በማግኘት አይደለም።»
=
t.me/https_Asselefya1
⚠️"ድክመቶችህን ለሰዎች አታካፍል፤ የቱንም ያህል ቅርብ ቢሆኑ እንኳ"⁉️
ድክመቶቻችሁን በፍፁም ለሰዎች አታውሩ ቅርብም ቢሆኑ... የሆነ የተጋጫቹ ቀን ጠብቀው አላውቃችሁም እንዴ እናንተ እኮ እንዲህ ናችሁ ብለው ነው ሊያሸማቅቋችሁ ነው የሚሞክሩት ።
በህይወት ጉዞ ውስጥ በጣም ጥንቃቄ የሚሻው ነገር የራስን ስሜት እና ድክመት ለማን እንደምናካፍል መለየት ነው። ሰዎች ስለ እኛ ብዙ ባወቁ ቁጥር፣ እኛን የሚጎዱበትን መሳሪያ እጃቸው ላይ እያስታጠቅናቸው መሆኑን መርሳት የለብንም። ዛሬ በቅርበት እና በደግነት ያካፈልከው ድክመትህ፣ ነገ አለመግባባት ሲፈጠር አንገትህን የሚያስደፋህ እና እርስ በርስ የሚጋጩበትን ቀን ጠብቆ እንደ ጦር የሚመዘው 'የማሸማቀቂያ ካርድ' ሊሆን ይችላል።
አስታውሱ፣ የሰዎች ባህሪ እንደ አየር ንብረት ተለዋዋጭ ነው። በጠራራ ፀሃይ ያዋየኸውን ሰው፣ ዝናብ ሲመጣ መጠለያህ ሊሆን አይችልም። ብዙዎች የሚወዱአችሁ ቦታቸው እስካልተነካ ድረስ ብቻ ነው። ምስጢርህ በልብህ ውስጥ ሲቀመጥ የአንተ ምርኮኛ ነው፣ ከአፍህ ሲወጣ ግን አንተ የሱ ምርኮኛ ትሆናለህ።
ስለዚህ፣ የራስህን ጋሻ ለጠላትህ አትስጠው። የራስህን ድክመት ማወቅ ያለበት ራስህን እንድታርምበት አንተ ብቻ ነህ። ሰዎችን ማክበር እንጂ በስሜት ተገፋፍቶ ሙሉ በሙሉ ማመን ብዙ ጊዜ ዋጋ ያስከፍላል። ጥንካሬህን ለዓለም አሳይ፣ ነገር ግን ደካማ ጎንህን ለራስህ ብቻ ጠብቀው። ምክንያቱም ሰው እንደ ሰው ሊረዳህ የሚችለው አንተ ራስህን በደንብ ስትጠብቅ ብቻ ነው።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

« أيَّتُها الجميلة اعتنِ بنفسك كثيراً ...!
❍አንች ቆንጅየዋ ሆይ፣ እራስሽን በደንብ ተንከባከቢ...!
« فانتِ أحسنُ من أي شيءٍ تركضِ وراءه !
❍ ምክንያቱም ከምታሳድጂው ከማንኛውም ነገር የበለጠ ዋጋ አለሽ !
=
t.me/https_Asselefya1
❍አንች ቆንጅየዋ ሆይ፣ እራስሽን በደንብ ተንከባከቢ...!
« فانتِ أحسنُ من أي شيءٍ تركضِ وراءه !
❍ ምክንያቱም ከምታሳድጂው ከማንኛውም ነገር የበለጠ ዋጋ አለሽ !
=
t.me/https_Asselefya1
« الزواج والذرية أرزاق من الله !
•
« فلا تحرجوا الناس بالسؤال !
•
=
t.me/https_Asselefya1
•
ትዳር እና ልጆች ከአላህ የሚሰጡ ፀጋዎች ናቸው ።« فلا تحرجوا الناس بالسؤال !
•
ሰዎችን መጠየቅ አታሳፍሩ(አታሸማቁ) ።=
t.me/https_Asselefya1
لَسـتُ نِعـمَ العَبْـد ؛ لَكنِّي أَرجُوا أنْ أَكُـونَ أوَّابٌ ۦٰ
اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
« يجوز للمرأة ان تطلب من زوجها بيتا مستقلا عن أهله لانه حق لها !
«
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
«
አንዲት ሴት ከባሏ ቤተሰብ የተለየ መኖሪያ ቤት መጠየቅ ትችላለች፣ ምክንያቱም መብቷ ነው።»الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
🎀 ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።
=
t.me/https_Asselefya1
በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)።
📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦
=
t.me/https_Asselefya1
✓ ሰዎችን በቀድሞ ታሪካቸው አትፍረዱ፦
•ሰዎች ይማራሉ !
•
•ሰዎች ያድጋሉ !
« እንዲህ ነበር እኮ እያላችሁ ሰዉን እንደ ሚስማር በመዶሻ አትምቱት የሰዉ ልጅ ይለወጣል።
=
t.me/https_Asselefya1
•ሰዎች ይማራሉ !
•
ሰዎች ይለወጣሉ !•ሰዎች ያድጋሉ !
« እንዲህ ነበር እኮ እያላችሁ ሰዉን እንደ ሚስማር በመዶሻ አትምቱት የሰዉ ልጅ ይለወጣል።
=
t.me/https_Asselefya1
••
الأشهُر الحُرُم، ثلاثة أشهر متتالية..
ذُو القَعدَة، وذُو الحِجَّة، ومُحرَّم
تقرب إلى الله بكل ما تستطيع من الطاعات، فالأجور تضاعف في الزمان الفاضل .
ولا تنس قوله تعالىٰ:
﴿فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ﴾
أي: فلا تَظلِموا أنفسكم في هذه الأشهُر الأربعة الحُرُم، بارتكابِ السَّيئات.