This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• እዉቀትን በመፈለግ ላይ ፀንቶ ለመቀጠል ከሚያግዙ ምክንያቶች ዉስጥ ቀላል እና አጠር ካለ ኪታብ መጀመር አለበት ያን የጀመረዉን ኪታብ ከጨረሰ ጥሩ የሆነ እዉቀትን ያገኛል። =
t.me/https_Asselefya1
«وكم من إمرأة تأتي يوم القيامة مكتوب في صحيفتها ( زانںِـِـة )»
«ስንት ሴቶች የቂያማ ቀን ስራ መዝገባቸዉ ላይ"ዝሙተኛ" ተብሎ የተፃፈ ይመጣላቸዋል። »
«وهي لم تزںِْ قط ، وذلك بسبب عطرها وتبرجها بين الرجــال!»
«ነገር ግን እሷ ዝሙት ስርታ አታዉቅም። ምክንያቱ ግን፦ ሽቶ ተቀባብታ መዉጣቷ ለአጅነብይ ወንዶች መገላለጧ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
«ስንት ሴቶች የቂያማ ቀን ስራ መዝገባቸዉ ላይ"ዝሙተኛ" ተብሎ የተፃፈ ይመጣላቸዋል። »
«وهي لم تزںِْ قط ، وذلك بسبب عطرها وتبرجها بين الرجــال!»
«ነገር ግን እሷ ዝሙት ስርታ አታዉቅም። ምክንያቱ ግን፦ ሽቶ ተቀባብታ መዉጣቷ ለአጅነብይ ወንዶች መገላለጧ ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
«النِّساءُ السَّعيداتُ نَتائِج أفعال رجالٍ يفعلونَ ما يَقولون،»
«
«والله إنَّ آثارَ الرُّجولةِ تُرى في زَوجتِه: أهيَ عَزيزةٌ أم مُهانةٌ؟»
«በአላህ እምላለሁ
=
t.me/https_Asselefya1
«
ደስተኛ ሴቶች የወንዶች ተግባር ውጤት ናቸው፣ምክንያቱም የሚሏቸውን ስለሚተገብሩ !»«والله إنَّ آثارَ الرُّجولةِ تُرى في زَوجتِه: أهيَ عَزيزةٌ أم مُهانةٌ؟»
«በአላህ እምላለሁ
የወንድ ባህሪ እውነተኛ ምልክት በሚስቱ ላይ ይታያል፤ እሷ የተከበረች ናት ወይስ የተዋረደች ናት?=
t.me/https_Asselefya1
«مُصيبة والله تجده متزوج ولا يصلي! يا أخي إتق الله في نفسك مهما أخطأت #صلي، سيقبل الله توبتك وأوبتك، أبشر ✅
•በአላህ እምላለሁ ይሄ ትልቅ ሙሲባ ነዉ። ያገባን ሰዉ የማይሰግድ ሆኖ ታገኘዋለህ። ወንድሜ፣ ምንም አይነት ስህተት ብትሠራም በነፍስህ ላይ አላህን ፍራ። ስገድ ፣ አላህ ተዉበትህን(ወደ እርሱ መመለስህን) ይቀበልሀል! አብሽር ✅
=
t.me/https_Asselefya1
•በአላህ እምላለሁ ይሄ ትልቅ ሙሲባ ነዉ። ያገባን ሰዉ የማይሰግድ ሆኖ ታገኘዋለህ። ወንድሜ፣ ምንም አይነት ስህተት ብትሠራም በነፍስህ ላይ አላህን ፍራ። ስገድ ፣ አላህ ተዉበትህን(ወደ እርሱ መመለስህን) ይቀበልሀል! አብሽር ✅
=
t.me/https_Asselefya1
መልካም ጓደኛ
ወንድም አቡ ሱፍያን
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በተዘጋጀው Welcome ፕሮግራም ላይ በጉራጌ ዞን ከተሰጠ ምክር የተወሰደ...
🎙ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/AbuSufiyan_Albenan
🎙ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/AbuSufiyan_Albenan
• ስደት
=
ላይ ስትኖሪ ጠንካራ መሆን ምርጫሽ ሳይሆን ግደታሽ ነዉ። So ጠንከር በይ አይዞሽ!=
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Fedlu [Abu Nuh])
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
አስደሳች ለሊት ወላህ ! አላህ ያስደሳቹ ! በተለያየ አለም ያላችሁ ውድ ሰለፊ እህት ወንድሞቻችን አላህ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ።🤲 መልካም ለሊት ! ጥር 2/2018 ከለሊቱ 6:31
አስደሳች ለሊት ወላህ ! አላህ ያስደሳቹ ! በተለያየ አለም ያላችሁ ውድ ሰለፊ እህት ወንድሞቻችን አላህ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ።🤲 መልካም ለሊት ! ጥር 2/2018 ከለሊቱ 6:31
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፡
"ለጓደኛህ ነፍሱን የሚጎዳውን ፣ በማወቁ የማይጠቀምበትን ነገር አትንገረው። ይሄ የወራ ^ ዶች ተግባር ነው።"
[ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 106]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
"ለጓደኛህ ነፍሱን የሚጎዳውን ፣ በማወቁ የማይጠቀምበትን ነገር አትንገረው። ይሄ የወራ ^ ዶች ተግባር ነው።"
[ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 106]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
በህይወት ዘመንህ ልታዳብራቸው ከሚገቡህ ብልሃቶች አንዱ፣ ሰዎች ስላንተ የሚናገሩትን ነገር አልፎ የመሄድ ብልሃት ነው። ብንወድም ባንወድም፣ ወደ እኛ ደረሰም አልደረሰም፣ ሰዎች ስለእኛ ጤና ቢስ ነገር ከመናገር ወደ ኋላ አይሉም።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
ስለ ቀልባችን
እህቶች... አያችሁ አይደል? ነገሩን እንዲህ 'ሲምፕል' አድርጉት እንጂ¡ የትላንትናዋ ብልህ ሙሽራ መህር የጠየቀችው 'ቁርኣን እና አዳእ ወደዋእ' ኪታብን ብቻ ነው። እውነቱን ለመነጋገር እናንተ መህሩን እንዲህ ቀለል ካደረጋችሁትማ ባል የሚባል አይጠፋም! እንዲያውም ወንዶች ተጋፍተው ነው የሚመጡት¡ ግንኮ ኪታቡም ቢሆን ተራ እንዳይመስላችሁ! የጠየቀችው 'አዳእ ወደዋእ' የተሰኘውን በዚህ ቻናል ላይ ዘውትር…
አስተዉሉ እንዴ ወረዴ በራሳችሁ ላይ እንዳተገብሩት ሴቶች! ዙሪያ አስተዉሉ! የራሳችሁ ምክንያት ብቻ ይኑራችሁ! ሰዉ ያደረገዉ ሁሉ አይመራችሁ እሺ !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን እየሰሩ ነዉ ስላ የገባዉ ይንገረኝ
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ክብርሽ በመህርሽ ብዛት አይለካም‼ ~ •በአሁኑ ዘመን ብዙ እህቶቻችንና ቤተሰቦቻቸው ዘንድ አንድ የተሳሳተ አመለካከት ስር ሲሰድ ይስተዋላል። ይኸውም የሴት ልጅ ክብር፣ ማንነትና ውድነት የሚለካው በሚጠየቅላት የመህር (የጥሎሽ) ብዛት እንደሆነ ማሰብ ነው። ብዙ የተከፈለላት የከበረች ናት፣ ትንሽ የተከፈለላት ደግሞ እንደ ርካሽ ትቆጠራለች የሚል ሚዛን የሌለው አስተሳሰብ። ግን እውነት ነገሩ እንደዛ ነውን?…
• እንድህ ያስማማናል! ግን እከሌ በኪታብ፣በቁርአን አግብታለች እና አንችም አይባልም! ተመካክሮ በመጠነኛ መህር መስማማቱ መልካም ነዉ። ግን በቂ ማስተዳደሪያ ነገር ሳይኖረዉ በኪታብ ወይ በቁርአን ላግባ ብሎ ልጅቷ መጨቆን አግባብ አይደለም። ከመህር ይልቅ ከጋብቻ በኋላ መተዳደሪያዉ ላይ ጠንክሩና ስሩ ወንዶችዬ! ዋናዉ እሱ ነዉና! ሴት ልጅ ማቅበጥ፣ ማዝናናት፣ መንከባከብ..ተማሩ! አብዘሀኛ ወንዶች ሴት እንዴት እንደምትያዝ አያቁም። ገንዘብ ትወዳለች ብቻ የሚሉ! ሴት ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር የሚሰጣትን የሚንከባከባትን ነዉ የምትወደዉ እሺ።
=
=
አል- ዋዓድ ኢ/ማ/ቻናል
ስለ ዳዕዋችን… 🎤 በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል? ✔️ ያለንበት ደረጃ እና ክፍተቶቻችን ✔️ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ምን መሆን አለባቸው? ✔️ ለገጠሩ ማሕበረሰቡ ዳዕዋን እንዴት ተደራሽ እናድርግ?… እንድሁም መሰል ነጥቦች ላይ በሰፊው የምንወያይ ይሆናል።…
ደስ የሚል ነዉ! አልታወቀምጅ ዳእዋ እንቅስቃሴ የለም እኮ!2023.2022 ላይ የነበረ ወኔ ግን የት ገባ¿ ብቻ ከዚህ ምክክር በኋላ የተሻለ ነገር ይመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! በርቱ🙌
قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
ነዓም ይህ ያስማማናል!! ከሁሉም በላይ ወንድሞችም ሆናችሁ እህቶችም በደንብ ዝግጅትና በራሳችን ላይ መስራት ያለብን ከመህሩ በላይ በዲናችን ላይ ያለን ጥንካሬ እንዲሁም ትዳሩ ላይ ከገባን ቡሀላ የህይወታችን አጋር ለምንለው ምን የምንመኘውንና ከአሰብነው በላይ ያማረና የሰመረ ትዳር መኖር እንድንችል የሚያደርገንን የእውቀትንና የአስተሳሰባችን ብልሀት ላይ ብሎም የተግባር ሰው ለመሆን በራሳችን ላይ በደንብ እንስራ…
ነዓም ይህ ያስማማናል!! ከሁሉም በላይ ወንድሞችም ሆናችሁ እህቶችም በደንብ ዝግጅትና በራሳችን ላይ መስራት ያለብን ከመህሩ በላይ በዲናችን ላይ ያለን ጥንካሬ እንዲሁም ትዳሩ ላይ ከገባን ቡሀላ የህይወታችን አጋር ለምንለው ምን የምንመኘውንና ከአሰብነው በላይ ያማረና የሰመረ ትዳር መኖር እንድንችል የሚያደርገንን የእውቀትንና የአስተሳሰባችን ብልሀት ላይ ብሎም የተግባር ሰው ለመሆን በራሳችን ላይ በደንብ እንስራ ሲቀጥል ወንድሞች ከመህሩ በላይ ንግስትህን ከአስገባሀት ቡሀላ የምታስተዳድርበት አቅምና ልከኛም ቢሆን የኑሮ ደረጃ ይኑርህ በኪታብ ወይ በቁርአን ብሎም በመፋቂያም ቢሆን እንኳ የምታገባት የማስተዳደር የምትመግባትና የምትንከባከባት የኑሮ አቅም ከሌለህ ልከክልሽ እከኪሊኝ ነው የሚሆነው ትዳሩ ያሁሉ የታሰበውም ፍቅር ጠፍቶ መጨቃጨቅና ያም እንኳ ባይኖር ስደትን እንደመፍትሄ አርጋችሁ ሂደሽ የተወሰነ ሰርተሽ ትመጪያለሽ ህይወታችንን ለማቅናት ወዘተ.... እየተባለ ሁለት ልቦች እየተነፋፈቁ የርቀት ትዳርና የናፍቆት ስቃይ ውስጥ የሚገባው ከምንታዘበው ነው ዳሰስ ያረግነው እንጂ አቅሙ ሳይችል ኡስታዝ ስለሆነ or የሚዲያ ሰው ስለሆነ ብቻ በኪታብና ቁርአን እየተባለ ኒካህ ተሳስሮ ስንቱ ህይወቱ እየተመሰቃቀለ እንዳለ ለሁላችንም አይሠወርምና አሏህ ለኛም ለእናተም ከሱ ዘንድ ስጦታ የሆነን ያማረ የትዳር ህይወት ይወፍቀን ጨርሻለሁ🙌🙌🙌
=
t.me/Qudwatii1/2124
=
t.me/Qudwatii1/2124
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ የወንድ አልጫ በይው ይሄንን 👉 ወንድ ልጅ በተፈጥሮ ጠንካራ ነው ስራ መስራት ይችላል አላህ ጥንካሬን ሰጥቶታል .. 👉 ቁጭ ብሎ የሚስቱን እርስት የሚጠብቅ ወንድ ማለት የወንድ አልጫ ማለት ነው 👉 አንዳንዱማ ምንም ስራ ሰርቶ ስለማያውቅ እጁ ራሱ ከፌስታል የበለጠ ለስላሳ ነው ... እረ ወንድ አሰዳቢ ... የት ገባ ወንድነትህ አንተየ ..?? 👉 አንዳንድ እህቶች ደግሞ ወንዶችን እንዲህ አልጫ…
• አልጫነት ይቁም ወንድነት ይለምልም! እኔ አላልኩም 🙌
•
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
ሁሉም ሙእሚኖች የአላህ ወሊዮች ናቸው። እንደ ኢማናቸው ጥንካሬ እና እንደ ተቀዋቸው ልዩነት የወሊይነት ደረጃቸው ይለያያል።=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor