💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
13.9K subscribers
4.93K photos
2.24K videos
164 files
13.3K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
Download Telegram
-
በእርግጥም ወላጆቻችን
ከአሏህ የተሰጡን እዝነትና ፍቅር ናቸው..!!

اللَّهُمَّ جَازِهِمْ عَنَّا خَيرَ الجَزَاء.!


♛...
https://t.me/Qudwatii1
ሁሉም ነገር ባለበት ይቀጥላል ብለህ አታስብ… የወጣ ሁሉ ይወርዳል … የኖረ ሁሉ ይሞታል… የማይነጋ ጨለማም አይኖርም… የሆነ ቀን ፀሃይ ራሱ ህጉን ጥሶ፣ ፍፃሜን ለመግለፅ ከምዕራብ የሚወጣበት ጊዜ አለ። የሰዎች ህይወትና የግንኙነት ሂደት ባልታሰበ ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። በጣም የወደደህ በመጨረሻ በጣም ይጠላህ ይሆናል። በጣም የጠላህ ደግሞ በጣም ይወድህ ይሆናል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
" አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት አይቻልም፤ ለማብራራት ብትሞክርም ለዚያ ሰው ምክንያታዊ ላይሆንለት ይችላል፡፡

=
ሰለዋት ማብዛት…  የእድሜና የስራ በረካን ያመጣል፣ ለብዙ አህዋሎች መስተካከልም ምክንያት ይሆናል።

ኢብኑል ቀይዪም "ጀላኡል-አፍሀም" በተሰኘው መፅሃፋቸው 245 ገፅ ላይ ይህንን ሀሳብ አስፍረዋል።

አስበህው ታውቃለህ..? ነብይህ ላይ የምታወርደው ሰለዋት… በስምህ ሲደርሳቸው… እገሌ የእገሌ ልጅ ተብሎ … አላህም በአስር እጥፍ አንተ ላይ እዝነቱን ሲያሰፍን… ደስ የሚል ስሜት አለው… ነብይህ  በሰለዋት ብዛት ያውቁህ ይሆን?
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
« ሴት ሆይ፣ ምናልባት ዛሬ የምትያዪው ሁሉ ጨለማ ይሆናል፤ ግን ጨለማው የመጨረሻሽ አይደለም። ትዕግስትሽን አጠንክሪ፣ ዱዓሽን አትተዪ፣ በአላህም ላይ ያለሽን ተስፋ አትስበሪ። አንድ ቀን ዛሬ ያስለቀሰሽን ነገር በልብሽ ላይ ምስጋናን እንዲያመጣ አላህ ይለውጠዋል። 🤲🏻🌷

=
السلام عليكم

ቤተሰብ እንደት ናችሁ እስኪ «አቀስታ» ላይ የምትኖሩ ወንድም እህቶች በቦት ግቡልኝማ አስቸኳይ ፈልጌችሁ ነዉ

👇👇👇👇👇👇
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot