💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.81K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
የህይወት እንቅፋቶችን አትጥያቸው
እነሱ ላንች ብለው የተፈጠሩ ናቸው
የህይወት ጥፍጥና የምንገነዘበው
በነሱ ውስጥ ነው።
አስተውይ ጨለማ ባይኖር  የብረሀን ጥቅም በቅጡ ባልተረዳን ነበር ስለዚህ እንቅፋቶችሺን አትጥያቸው!!

=https://t.me/mkr_lesetochi
አላህ እንጂ እኛ የማናውቀው የተሰጠን የእድሜ መጠን አለ። እያንዳንዷ ቅፅበት ባለፈች ቁጥር ከዚያ ከተሰጠን መጠን እየቀነሰ ነው፣ ወደ ሞታችን እየቀረብን። ከባለፈው ዓመት ይልቅ ዘንድሮ ይበልጥ ወደ ሞታችን ቀርበናል። ከእለታት ባንዱ ቀን ይህንን የወከባ ዓለም እንሰናበታለን። ጉዞ ወደማይቀረው ኣኺራ ይሆናል ያኔ። የሰራነው ስራ ክፉም ይሁን ደግ አብሮን ወደ ቀብር ይወርዳል፣ ሊያጫውተን ወይም ሊያስጨንቀን። ለዚያ የሚሆን በኢኽላስ የተፈፀመ ተስፋ የምንጥልበት መልካም ስራ አለን? ያኔ እንዳያስጨንቀን የምንሰጋውስ መጥፎ ስራ የለብንም? ያሳለፍነው ሁሉም ተመዝግቧል። ህይወት እስካለ የስራ መዝገባችንን የመከለስ እድል አለን። ኸይር ላይ በመትጋት፣ ከሸሩ ወደ አላህ በመመለስ! ጊዜው ሳያልፍ፣ ፀፀት ሳይለበልበን እንጠቀም! ዛሬ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
الزوجة صالحة 🌸👑(MP3)
መልካም ሚስት መምረጥ በታላላቅ አሊሞች አንደበት!

=
t.me/https_Asselefya1
الدعاء_ اللهم اهْدِنِي لأَحْسَنِ الأخْلَاقِ، لا يَهْدِي لأَحْسَنِهَا…
• መልካም ስነ_ምግባር ከአላህ የሚሰጥ ስጦታ ነዉ። መልካም ስነምግባር ለመላበስ ሰበቦች መካከል ዱዓ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ድክመትሽን የሚፈልጉትን ጥንካሬሽን በሚፈልጉ ሰዎች #ቀይሪያቸዉ ለዉድቀትሽ መንስኤ የሆኑትን ወደኋላ በመተው ወደፊት ጉዞሽን ቀጥይ

~~
Forwarded from Yusuf App
ሒስኑል ሙስሊም حصن المسلم.apk
184.3 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
┌┄┈┈⟢
│❏ ሒስኑል ሙስሊም
└─────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
└─────────────
┌⧿⧿⛉
├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ
├✓184MB ብቻ
├╶╶╶
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
┌╼────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇http://t.me/Yusuf_App1
└╼────────────╯
• በመጨረሻም እዚህ እንዳልነበርሽ ተደርገሽ ትረሻለሽ!

=
t.me/https_Asselefya1
• ባህሪሽን ጥሩ አድርጊ ማየት የተሳነው ደግነትሽ እስኪታየው ድረስ፣ መስማት የተሳነው ሰው የአንችን ንግግር መስማት እስኪችል ድረስ

=
t.me/https_Asselefya1
የበረካ እና የስኬት መንገድ ጉዳዮቻችንን በድብቅ መፈፀም ነዉ። በተለይ ደግሞ ወደፊት ልናረጋቸዉ ያሰብናቸዉን እና ልናደርግ የፈለግነዉን ነገር መናገሩ ወይም ማዉራቱ በጣም አስፈላጊ ሁኖ ካላገኘነዉ በስተቀር ለሰወች ማዉራት የለብንም ሳናወራ ማድረግ ነዉ ያለብን።ስንት መከራወችን አልፋችሁ እዛ ቦታ እንደደረሳችሁ የማያዉቁ ሰወች ሊመቀኟችሁ ወይም ሊያበላሹባችሁ ይችላሉና።

ከዳዕዋ የተቀነጨበ

=
جد 🤣😂🤣😂🤣__ _ضحك _كوميديا _اضحك _كوميدي(MP3)
•በባሏ የተናደደች ሴት ሁሉም ወንዶች ላይ ዱዓ ታደርጋለች! በሱ ላይ ብቻ ዱአ አድርጊ እኛ ምን አገባን ይላል....ህእ
صاحبك يلي بضل يبعتلك ريلزات اختفى فجأة___lorantsworld _fyp _explore…
• የተለያዩ የሚገርሙ ፈገግ የሚያደርጉ ቪዶወ የሚልኩልን ጓደኞቻችን ጠፋ ሲሉ...

"ዛሬ የት ነህ ለምን ቪዶወ አላክልኝም ላክልኝ ሞተሀል ወይስ አለህ ላረጋግጥ ይላል ያያዝኩት ኦዶወ ድምፀ! ህእ
ነሲሀ ለዉዷ እህቴ በመገላለጥ ጥሩን ባል ሳይሆን ወደራስሽ የምትስቢዉ የተራበን ተኩላ ነዉ የምትስቢዉ። ምክኒያቱም ጥሩ ወንድ ጥብቅ የሆነችን እና ለጎዳና ወንድ ዉበቷን የማትገላልጠዉን ሚስት ነዉ የሚፈልገዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ሀያእ ለሴት ልጅ ጌጧ ነዉ ! ከምትደምቅበት ወርቅ ፣ እላይዋ ላይ ከምትደፈድፈዉ ሜካፕ ሁሉ ከነብጥስጣሽ ልብሷ ከነአደፏ ውበቷ ያለው ሀያዕዋ ላይ ነዉ።

منقول
=
1 من 32/شرح عمدة الأحكام/الصيام/حديث/ لا تقدموا رمضان بصوم يوم../…
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ
• الدَّرْسُ الأوّل فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.

🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ.

=
t.me/https_Asselefya1
• ከተራ ሰዉ የበለጠ አስተማሪ ያዉም የዲን አስተማሪ ተሳዳቢ ሲሆን በጣም ነዉ የሚደብር። በተለይ ወደ ዳእዋ ላይ ብቅ የምትሉ በተቻለ መጠን ራሳችሁን ከስድብ ከግልምጫ አስተካክሉ። ከእናንተ ጋር ስለማይሄድ! ዳእዋ ትገላላችሁ ። ብትሰደቡ ዝም ነዉ የሚባል የተሻላችሁ መሆናችሁ በተግባር አሳዩ።

=
نصيحتي للنساء 10
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

ደርስ ቁጥር 

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚
╰┈➢ t.me/durusuabihizam