💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
13.9K subscribers
4.93K photos
2.24K videos
164 files
13.3K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
Download Telegram
«ከልብ የሚወጣው ዱዓ….🤲🏻 ልብህ ሲሰበር፣ ዓይንህ በእንባ ሲሞላ፣ ከዱኒያ እና ከሰዎች ሁሉ ተስፋ ስትቆርጥ ወደ አላህ ብቻ ትመለሳለህ።እርሱ ሁኔታህን ያውቃል፣ የልብህን ስብራትም ያያል። «ሰዎች ሲያጡህ፣ አላህ አያጣህም። »

=
t.me/https_Asselefya1
√ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.) 11 ወንድሞች ነበሩት፤ እነርሱ ግን በርካሽ ዋጋ ሸጡት።

√ ሙሳ (ዐ.ሰ.) አንድ ወንድም ብቻ ነበረው፤ እርሱ ግን አብሮት ቆመ፣ ደገፈውም።

ትምህርቱ፦ ሰዎችህ ብዙ መሆናቸው አይደለም ዋጋው፤ በመከራ ጊዜ ከጎንህ የሚቆም አንድ ታማኝ ሰው መኖሩ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
" ሴት ሆይ፣ የተሰበረ ልብ የደካማነት ምልክት አይደለም፤ እንደገና ተነስተሽ መቆምሽ ጥንካሬሽ ነው። ሰዎች ቢተዉሽም፣ አላህ አይተውሽም። ስለዚህ አትፍሪ፣ አትሰበሪ፤ በአላህ ተማምነሽ ቀጥይ።

=
t.me/https_Asselefya1
« መስመር ላይ ስንሆን ብቻ ትዝ የምንላችሁ ወዳጆች ሆይ እባካችሁ ስንጠፋ ትዝ ያላልናችሁን መስመር ስንገባ አትጠይቁን! ደህና ስለሆን ነዉ መስመር የገባን! "እሺ ይሄ ሲኖሩ ማሽቃበጥ ሲጠፉ መርሳት የሚባል ነገር ይቅር! ይህ አያጠቃቅመንም ያጎዳዳናል ያራርቀናል።

=
ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
ጥቆማ 2 🧕ስም፦   ⤾ ኡሙ ኡሰይሚን ቢንት አራጋው 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ http://t.me/https_Asselefya1 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13515
ይሄ ነገር ምንም ግልፀ ስላልሆነልኝ ነዉ ያለፍኩት በዉስጥ እንድሁም በቦት የላካችሁልኝ እህቶች ቻናሌ ላይ መልካም ነገር ካያችሁ አሰራጩ ከዛ ዉጭ ምንም ነገር አይገባኝም ኦላይም እየቆየሁ ስለምገባ ሌሎች ቻናል አልከታተልም...የራሴ ላይ ይጠቅማል የምለዉን ለጥፌ የምወጣ.....ለዛ ነዉ መልእክቶቻችሁ ያልመለስኩት .....! አላህ ይጠብቃችሁ ክፎ አይንካችሁ...!
" ለብዙ አመታት ከቤተሰብ ተለያይቶ ኖሮ በሠላም ሙሉ ቤተሰብ ጋር መገናኘት ዳግም በመካከላቸዉ ቁጭ ብሎ ከነሱ ጋር አብሮ መብላት መጠጣት መጫወት ትልቅ የአላህ ፀጋ ነዉ አልሃምዱሊላህ ። በጣም ደስ የሚል! አላህ የሞቱባችሁን ስብሩ ይስጣችሁ በሂወት ያሏችሁን በሰላም ያገናኛችሁ! ልባዊ ዲዓዬ ነዉ። የኔማ ህልም እየመሰለኝ ይሄዉ ከቤተሰቤ ተቀልቅዬ ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነዉ እላችኋለሁ ብርቅዬ የቻናሌ ቤተሰቦቸ ሆይ።

✍Bint aragaw
=
ÂŤ  ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ!   አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ  በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል የቤተሰብ ምርቃት የስኬት መሰረት ነዉ።   ንግግርን አስተካክሉ ተግባርንም! ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አልሰማ ካላችሁ እነሱን በትእግስት ለማስረዳት ሞክሩ ቶሎ በንደት አታስከፏቸዉ!  አይዘኑባችሁ በናንተ ሰበብ የነሱ እንባ አይፍሰስ!! ዛሬ ላይ ትዝ ባይላችሁ የሆነ ቀን እናንተም ወልዳችሁ ስቀምሱት ይገባችኋል! እና ጥንቃቄ እናድርግ ለማለት ያክል ነዉ!

=
t.me/https_Asselefya1
" ጌታዬ ሆይ! ከእንቅልፌ ስነቃ፣ እፎይታን፣ ደስታንና የልብ ሰፊነትን አጎናፅፈኝ። ከምንም ጭንቀት በኋላ እፎይታን፣ ከማንኛውም ሀዘን በኋላ ደስታን ስጠኝ።

=
" ምስኪን ነው… ራሱን እየታገለ እንዳለ ያሳምነዋል፤ ወንጀል ለመሥራት እድል ሲያገኝ ግን ሁልጊዜ በእሱ ውስጥ ይወድቃል❗️

=
«ሰዎች እኔን የሚያውቁኝ በጻፍኩት ነገር ነው፤ እኔ ግን ራሴን የማውቀው ልጽፈው እየቻልኩ ሆን ብዬ ከመጻፍ በተቆጠብኩት ነገር ነው።

~
ዋናው ሐሳብ ሰዎች
እኛን የሚያውቁት በምንጽፈው ነገር ሲሆን፣ እኛ ግን ራሳችንን የምናውቀው መጻፍ እየቻልን ሆን ብለን በተውነው ነገር ነው።

=
-
በእርግጥም ወላጆቻችን
ከአሏህ የተሰጡን እዝነትና ፍቅር ናቸው..!!

اللَّهُمَّ جَازِهِمْ عَنَّا خَيرَ الجَزَاء.!


♛...
https://t.me/Qudwatii1
ሁሉም ነገር ባለበት ይቀጥላል ብለህ አታስብ… የወጣ ሁሉ ይወርዳል … የኖረ ሁሉ ይሞታል… የማይነጋ ጨለማም አይኖርም… የሆነ ቀን ፀሃይ ራሱ ህጉን ጥሶ፣ ፍፃሜን ለመግለፅ ከምዕራብ የሚወጣበት ጊዜ አለ። የሰዎች ህይወትና የግንኙነት ሂደት ባልታሰበ ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። በጣም የወደደህ በመጨረሻ በጣም ይጠላህ ይሆናል። በጣም የጠላህ ደግሞ በጣም ይወድህ ይሆናል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
" አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት አይቻልም፤ ለማብራራት ብትሞክርም ለዚያ ሰው ምክንያታዊ ላይሆንለት ይችላል፡፡

=
ሰለዋት ማብዛት…  የእድሜና የስራ በረካን ያመጣል፣ ለብዙ አህዋሎች መስተካከልም ምክንያት ይሆናል።

ኢብኑል ቀይዪም "ጀላኡል-አፍሀም" በተሰኘው መፅሃፋቸው 245 ገፅ ላይ ይህንን ሀሳብ አስፍረዋል።

አስበህው ታውቃለህ..? ነብይህ ላይ የምታወርደው ሰለዋት… በስምህ ሲደርሳቸው… እገሌ የእገሌ ልጅ ተብሎ … አላህም በአስር እጥፍ አንተ ላይ እዝነቱን ሲያሰፍን… ደስ የሚል ስሜት አለው… ነብይህ  በሰለዋት ብዛት ያውቁህ ይሆን?
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
« ሴት ሆይ፣ ምናልባት ዛሬ የምትያዪው ሁሉ ጨለማ ይሆናል፤ ግን ጨለማው የመጨረሻሽ አይደለም። ትዕግስትሽን አጠንክሪ፣ ዱዓሽን አትተዪ፣ በአላህም ላይ ያለሽን ተስፋ አትስበሪ። አንድ ቀን ዛሬ ያስለቀሰሽን ነገር በልብሽ ላይ ምስጋናን እንዲያመጣ አላህ ይለውጠዋል። 🤲🏻🌷

=
السلام عليكم

ቤተሰብ እንደት ናችሁ እስኪ «አቀስታ» ላይ የምትኖሩ ወንድም እህቶች በቦት ግቡልኝማ አስቸኳይ ፈልጌችሁ ነዉ

👇👇👇👇👇👇
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot