💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.79K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
↜ ‏إنما السعادة أن ŘŞŘŹŘŻ قلبًا يفهمك، لا لسانًا يمدحك !

« እውነተኛ ደስታ የሚገኘው የሚረዳህን ልብ በማግኘት እንጂ የሚያወድስህን ምላስ በማግኘት አይደለም።»

=
t.me/https_Asselefya1
⚠️​"ድክመቶችህን ለሰዎች አታካፍል፤ የቱንም ያህል ቅርብ ቢሆኑ እንኳ"⁉️

ድክመቶቻችሁን በፍፁም ለሰዎች አታውሩ ቅርብም ቢሆኑ... የሆነ የተጋጫቹ ቀን ጠብቀው አላውቃችሁም እንዴ እናንተ እኮ እንዲህ ናችሁ ብለው ነው ሊያሸማቅቋችሁ ነው የሚሞክሩት ።

​በህይወት ጉዞ ውስጥ በጣም ጥንቃቄ የሚሻው ነገር የራስን ስሜት እና ድክመት ለማን እንደምናካፍል መለየት ነው። ሰዎች ስለ እኛ ብዙ ባወቁ ቁጥር፣ እኛን የሚጎዱበትን መሳሪያ እጃቸው ላይ እያስታጠቅናቸው መሆኑን መርሳት የለብንም። ዛሬ በቅርበት እና በደግነት ያካፈልከው ድክመትህ፣ ነገ አለመግባባት ሲፈጠር አንገትህን የሚያስደፋህ እና እርስ በርስ የሚጋጩበትን ቀን ጠብቆ እንደ ጦር የሚመዘው 'የማሸማቀቂያ ካርድ' ሊሆን ይችላል።

​አስታውሱ፣ የሰዎች ባህሪ እንደ አየር ንብረት ተለዋዋጭ ነው። በጠራራ ፀሃይ ያዋየኸውን ሰው፣ ዝናብ ሲመጣ መጠለያህ ሊሆን አይችልም። ብዙዎች የሚወዱአችሁ ቦታቸው እስካልተነካ ድረስ ብቻ ነው። ምስጢርህ በልብህ ውስጥ ሲቀመጥ የአንተ ምርኮኛ ነው፣ ከአፍህ ሲወጣ ግን አንተ የሱ ምርኮኛ ትሆናለህ።

​ስለዚህ፣ የራስህን ጋሻ ለጠላትህ አትስጠው። የራስህን ድክመት ማወቅ ያለበት ራስህን እንድታርምበት አንተ ብቻ ነህ። ሰዎችን ማክበር እንጂ በስሜት ተገፋፍቶ ሙሉ በሙሉ ማመን ብዙ ጊዜ ዋጋ ያስከፍላል። ጥንካሬህን ለዓለም አሳይ፣ ነገር ግን ደካማ ጎንህን ለራስህ ብቻ ጠብቀው። ምክንያቱም ሰው እንደ ሰው ሊረዳህ የሚችለው አንተ ራስህን በደንብ ስትጠብቅ ብቻ ነው።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
اسألُ الله أن يصُبّ القُرآن في قَلبي
وقُلُوبكُم صَبًّا حَتَّى تَرتَوي

=
« أيَّتُها الجميلة اعتنِ بنفسك كثيراً ...!

❍አንች ቆንጅየዋ ሆይ፣ እራስሽን በደንብ ተንከባከቢ...!

« فانتِ أحسنُ من أي شيءٍ تركضِ وراءه

❍ ምክንያቱም ከምታሳድጂው ከማንኛውም ነገር የበለጠ ዋጋ አለሽ !

=
 t.me/https_Asselefya1
« الزواج والذرية أرزاق من الله !

• ትዳር እና ልጆች  ከአላህ የሚሰጡ ፀጋዎች ናቸው ።

« فلا تحرجوا الناس بالسؤال !

• ሰዎችን መጠየቅ አታሳፍሩ(አታሸማቁ) ።

=
t.me/https_Asselefya1
لَسـتُ نِعـمَ العَبْـد ؛ لَكنِّي أَرجُوا أنْ أَكُـونَ أوَّابٌ ۦٰ

اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
« يجوز للمرأة ان تطلب من زوجها بيتا مستقلا عن أهله لانه حق لها !

«አንዲት ሴት ከባሏ ቤተሰብ የተለየ መኖሪያ ቤት መጠየቅ ትችላለች፣ ምክንያቱም መብቷ ነው።»

الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
10 ዙል ሂጃ ቀኖች
10ቱ የዙል ሂጃ ቀኖች በታላላቅ ኡለሞች አንደበት !

=
🎀 ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።

በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)።

📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦



=
t.me/https_Asselefya1
✓ ሰዎችን በቀድሞ ታሪካቸው አትፍረዱ፦

•ሰዎች ይማራሉ !
•ሰዎች ይለወጣሉ !
•ሰዎች ያድጋሉ !
« እንዲህ ነበር እኮ እያላችሁ ሰዉን እንደ ሚስማር በመዶሻ አትምቱት የሰዉ ልጅ ይለወጣል።

=
t.me/https_Asselefya1
••

الأشهُر الحُرُم، ثلاثة أشهر متتالية..
ذُو القَعدَة، وذُو الحِجَّة، ومُحرَّم

تقرب إلى الله بكل ما تستطيع من الطاعات، فالأجور تضاعف في الزمان الفاضل .

ولا تنس قوله تعالىٰ:
﴿فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ﴾

أي: فلا تَظلِموا أنفسكم في هذه الأشهُر الأربعة الحُرُم، بارتكابِ السَّيئات.

=
• ሱብሀን አላህ ረመዳን ላይ ለኢድ ልብሶች ጠልበን እስኪመጣ ስንጠብቅ ጦርነት መጥቶ #ልብሱም ሳይመጣ እኛም ከቤት ሳንወጣ በቤት ተክዘን አሳለፍን...!አልሃምዱሊላህ እኛ ያሰብነዉ ሳይሆን እሱ የወሰነዉ ስለሆነ ...! አሁን ለአረፋ ምን እንደሚከሰት አናቅም ዝም ብለን እየኖርን ነዉ ! ዋናዉ በህይወት መኖር ነዉ ሌላዉ ሁሉም ያልፋል እያልን ...!

#ያልፋል

=
«ሴት ልጂ ቀብጣ ባሏን የምታቀብጥ መሆን አለባት !»

منقول
"እንደኔ ልክ ነዉ ብዬ አምናለሁ ! እና ሚስቶችዬ ቅበጡ አቅብጡት " ማን አለዉ ያለ አንች! ስንት ስራ አሰልችቶች ዉሎ አንች ቤት " ሌላ አለም አሳይዉ እ ¡ ቤቱ በመናፈቅ በሮ ይመጣልሻል ዉጭ ዉጭ አያበዛም ¡

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ በተለይ ልጅ ቤት የምትሰሩ ይሄ ይገባችኋል ስሜቱ ... ቢፈቀድልን እንዲህ ብናደርጋቸዉ ደስ ይለን ነበረ ግን ተቃጥለን የምናልፈዉ! ከቶ ሰዉ ሀገር ላይ ሁነን በስንቱ ተቃጠልን! ስንቱን ሆዳችን ቻለ ! #አላህ በተሻለ ሂወት ይለዉጥልን ያለፉት የሚያስረሳ....!


#መልካም አዳር ይሁንላችሁ

=
‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

🔖ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-

" والإنْسان في هذه الدُّنْيا لا يُمكِن أنْ يَبْقىٰ مَسْرُوراً دائِما،

«በዱኒያ ውስጥ ያለ የሰው ሁሌም ደስተኛሆኖ መቆየት አይችልም።»

بَلْ هو يوْماً يُسَـرُّ ، ويوماً يَحْـزَن ".

«ይልቁንስ አንድ ቀን ደስተኛ ይሆናል፣ ሌላ ቀን ደግሞ ያዝናል።»

(شرح رياض الصّالحين - ٢٤٣/١)
=
t.me/https_Asselefya1
አስሩ የዙል ሒጃ ቀኖች
በወንድም አቡ ዑሠይሚን
የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ አስሩ የዙል ሒጃ ቀኖች

🕌በመስጂደ ሰላም ሙቀጭ የተደረገ

🎙በአቡ ዑሠይሚን ኢብኑ ሻፊ

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi