💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.81K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
Para el desarrollo de la ambientación del_Remake de Resident Evil…
• የነፍስ ደስታዋ፣ የልቦና እረፍት፣የፊት ዉበት፣ የነገሮች መስተካከል የሚገኘዉ አላህን በድብቅ በማምለክ ነዉ! እድለ ቢስነት፣ የነፍስ መጨናነቅየፊት መበላሸትነገሮች አለመስተካከል በድብቅ ወንጀሎች የሚመጣ። ድብቅ ኢባዳዎች አብዙ! ድብቅ ወንጀሎች እራቁ!

=
t.me/https_Asselefya1
• أعظم ذكر يحفظك _• لفضيلة الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله وغفر…
ከሸይጧን መጠበቂያ ታላቁ ዚክር የእዉቀት ባለቤቶት ይላሉ፦

لا إلهَ إلاَّ اللَّه وحْدهُ لاَ شَرِيكَ لهُ، لَهُ المُلْكُ، ولَهُ الحمْدُ، وَهُو عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ،

100 ጊዜ በቀን ያለ አካል ፣ሸይጧን አይቀርበዉም፣ በኢባዳዉ ላይ ተፀኖ ያያል፣ ለሶላት ፈጅርም ይነቃል።

=
t.me/https_Asselefya1
عبدالباسط عبدالصمد هو أحد أعلام التلاوة في تاريخ القرآن الكريم،…
• አላህ ሀራም ያደረገዉ ነገር ላይ እወድቃለሁ ብሎ ለነፍሱ የሚፈራ አካል ለጋብቻ ችሎታ ካለዉ ሊያገባ ግድ ይለዋል።

=
t.me/https_Asselefya1
• እንዲህም በዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ!

=
t.me/https_Asselefya1
• ሀቢብቲ አንች እኮ ሙዚየም ካሉ ዉድ ነገሮች በላይ ዉድ ነሽ፣ ዉብ ነሽ ማንም  እንዲነካሽ አትፍቀጅ  ሀላልሽ እስከ አልሆነ ድረስ !

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ቤይሩት አይይይይይ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ቤይሩት ከከተማ ከጦርነት ሸሽተን ገጠር እኛ ያለንበት አካባቢ በምሽት ይሄን ይመስላል...! ሀቂቃ እኔ ይሄን ያክል የሚያስብልኝ ሰዉ አለ ብዬ አላስብም ነበረ ግን ለካ አላችሁኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወደ ገጠር ሄደናል ብዬ ፀፌ ነበረ ምግብ አለ ወይ መጠጥስ ልብስስ እያላችሁ የጠየቃችሁኝ አስባችሁ ሁሉም አለ አልሃምዱሊላህ ከዛ ድንጋጤ አዉጥቶ በዚህ እያኖረን ነዉ! ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ልላችሁ እወዳለሁ! በተለይ በቦት በኩል ሁሌ ጧት ማታ ሁኔታችን የምጠይቁኝ እናንተ ምርጥ ሰዎች አላህ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ለኔ እንዳሰባችሁ አላህ ለእናንተ ያስብላችሁ 🤲

ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ
الجزء الثامن عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ١٨ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➀➇

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28012
صلاة التراویح رمضان ١٤٤٧
القارئ: عبدالرحمن الإتيوبي
🍀 تلاوة من صـلاة التـراويح

📖 من سورۃ الإسراء إلی الکهف

« لیلة ١٤ رمضان لعام ۱٤٤٧ »

🎙  القارئ:عبدالرحمن الإتیوبي


=
t.me/abuUseyminabdurehman
✓ ዋጋሺን ስትገነዘቢ በሁሉም ቦታ፣ ከሁሉም ሰዉ ጋር፣ እና በማንኛዉም ነገር እራስሽን ማባከን ታቆሚያለሽ።

=
t.me/https_Asselefya1
• ስለ አጣሺዉ ነገር አትዘኚ ! ምን አልባች ያጣሺዉ ነገር ብታገኚዉ ህመሙ የበለጠ ክፉ ይሆን ነበረ! ምርጫዉ አላህ ለአንች  የመረጠዉ ነዉ እናም አላህ አንች ባላሰብሺዉ ነገር ይክስሻል !

=
t.me/https_Asselefya1
" ለምንድነዉ ግን ወንድሞቻችን እወዳችኋለሁ ለማለት የምንፈራ እ "

ልንገራችሁ እንጅ እኔማ አንድ ቀን ታላቅ ወንድሜ ደዉየ እያወራሁ ልዘጋ ስል እወድሀለሁ ብዬ እሱም ደንግጦ በድንጋጤ ድምፀ እኔም በጣም በጣም እወድሻለሁ እያለ ቀጠለ ...! በቃ በተግባር ነዉ የምንኖር በቃል ለመግለፀ የምንቸገር ሰዎች አለን ለማለት ነዉ! ቴክስቱ ሳይ ትዝ ብሎኝ የፃፍኩላችሁ! በቃል ለመናገር ባንችልም ዉደታችን ግን በተግባር ያንፀባርቃል አላህ ወንድሞቻችን ይጠብቅልን!

=
الجزء التاسع عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ١٩ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➀➈

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 »  t.me/https_Asselefya1/28021
ንፁህ የህይወት መዝገብ ተሰጥቶሃል። አንተ ደግሞ ብዕር ነህ። በነፃው መዝገብህ ላይ የፈለከውን ትፅፋለህ። መልካም ከፃፍክበት መልካም ምንዳ ይጠብቅኻል። መጥፎ ከፃፍክበት ደግሞ ነፍስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
• ጉዳዬችህ ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋ እረፍት ታገኛለህ !