قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.52K subscribers
2.75K photos
940 videos
318 files
2.42K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷እውነተኛ ጓደኝነት በእድሜ የማይለካ በችግሮች የማይገታ በማግኘት ያልተጀመር በማጣት የማይቀየር የስብአዊነት ጥምርት ነው🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯1
ሁሉም ነገር በጊዜው ቆንጆ ነው
የሚጎዳው አልፎ ትዝታ ሲሆን ነው ።

https://t.me/https_Aselefya
👍6❤1
﴿وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾ .
🍓3
ጣፋጭ
ቲ
ላ
ዋ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ ማርፈድ  ብቻ ሳይሆን
መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል።


https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷አንዳንድ ሰዎች የራሳቸውን ቃላት ቢጠጡትና ምን ያህል መራራ እንደሆነ ቢያውቁት ......¡


https://t.me/https_Aselefya
💯6❤1
🧷ወዳንቺ መመለስን የሚናፍቁት እንዳንቺ አይነት ወዳጅ አለማግኘታቸውን ሲያውቁ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
👍5
{رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔸 ما هو الهدف من دراسة العقيدة والتوحيد ⁉️


🎙️فضيلة الشيخ محمد بن أمان الجامي -رحمه اللَّه تعالى-
🧷የኔ ውድ እህት/ ለራስሽ
ክብር ይኑርሽ አንቺ  በዚህ እድሜሽ
በወንድ የምትታለይ  ሳይሆን
ነገ አንቺ ተምረሽ ጥረሽ ሰርተሽ ቤተሰብሽን የምትደግፊ ጀግና ሴት ነሽ።🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍5