<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.17K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
يا حيّ يا قيّوم برحمتك أستغيث أصلح لي شأني كله ولا تكلني إلى نفسي طرفة عينٍ أبداً ...🍃🍃
👍9
Forwarded from ام ابراهيم وميتو كل على الله فهو حسبه
👌13🎉6👍5
ዉዱ ሸይኻችን  ወደ ተፍር ገብቷል


ፈጠን በሉና ግቡ  እንዳያመልጣችሁ!!


🎤ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream
👍6
👍28🤝1
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

🖊ሸይኻችን أبو نبراس  አጠር  ካለች  ምክር ጋራ ቀጥሏል የፈትዋ ፕሮግራም
💯9
We're talking about 🎙"የጁሙአ ታላቁ የደእዋ ፕሮገራም🌿 ተጀምሯል እና ፈጠን ብላችሁ በመግባት እንድትከታተሉ 🌿. Click the link to join us! https://s.imoim.net/WqXn9s?from=other
ቀጣይ ህፃን ኒብራስ ሙስጦፋ ቁረዓንን

ይቀራልናል
👍1💯1
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴

👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺

👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️

👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት

🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ

🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ

🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ

🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ

🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️

🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ...

ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...

ማሳሰቢያ
👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤

ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ..

🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👍1
የእሁድ ፕሮግራማችን


በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን  አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።
💯5👍1
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ሪያዶች የሴት ስራከሰማቺሁ @nesrdin9344 በዚህ ንገሩኝ አደራ
ሰላም ለነዛ...
ችግራችን ለሚያሳስባቸው
ደስታችን ለሚያስደስታቸው
ወዳጅነታችንን ለሚረዱ
ለደስታችን ሰበብ ለሚሆኑ


https://t.me/Rabijjj https://t.me/Rabijjj

https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍13🎉3💯3
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ ሰለፍይ እህት ወንድሞች  እንደትናቹሁ
የአላህ ሰላምታ በእናንተላይ ይሁን


እስኪ ዛሬ የውድ ሰለፍያ እህቶችን ቻናል ልጋብዛቹሁ ተቀላቀሉ።

قال رسول الله
انما النساء شقاق الرجال
ما اكرمهن إلا كريم
وما اهانهن الا لئيم

ሴቶች የወንዶች ግማሽ አካል ናቸው

የተከበረ እንጅ እነሱን አያከብርም
የተወቀሰ የተዋረደ እንጅ እነሱን አያዋርድም ::

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ ፦
فإنه لا ريب أن في النساء من هو أعقل من كثير من الرجال.
ከሴቶች መካከል ከብዙ ወንዶች ይበለጥ ዓቅል ያላቸው እንዳሉ ጥርጥር የለውም!!
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
ጦሳችን
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

https://t.me/Ye_setoch_Jemea
ዳዕዋ ሰለፍያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመአ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

https://t.me/Documents143
العلم نور
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

https://t.me/mkr_lewetatoche
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ምክር ለሰለፍያ ወጣቶች

https://t.me/yeabuNamusfrewechkewellomasha88
የአቡ ናሙስ ፍሬወች ቻናል ከወሎ መቅደላ ማሻ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ብዕሬን ለተውሒድ
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

https://t.me/priorityforTawheed1234
የአቡ ኒብራስ ፍሬወች ቻናል
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

https://t.me/Tewheeddaeweturesul284
العلم قبل القول والعمل
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
👇
https://t.me/MenHaju_aslfya_5650

https://t.me/MenHaju_aslfya_5650

ሌላም ቻናል ያላቸው እህቶች ይኖራሉ ቻናላቸውን  አላውቀውም  ጨምራቹሁ ሸር አድርጉላቸው
👍13💊4👌2🎉1🍓1
ጦሳ ያላቺሁ አድሚኖች ማይክ ክፈቱልን አልተሰማንም ወንዲሞች
👍10
መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ
============

" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "

"  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  "

"   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  ""
--------------------------------------
------
👌  👉 የወንድማችን  "   አሊ ባጃጅ /አሊ ሚዕራጅ  / እናት ወደ  ማይቀረው  አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ጁመዓ  ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ።

የመቃብር ቦታው  ቦሩ ኬላ አካባቢ  ነው!
---------------------------------------
👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን እናታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው
--------------------------------------------

ለእናታችንን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው

👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👍7