Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ጥያቄና መልስ💥57💥
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
5⃣7⃣🔺
🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ❓
⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል❓
🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለኝ እደት ይታያል❓
🔴👉ከነሷራ ጎረቤቶቻችን የበአል ከስጋውጭ ምግብ ቢያመጡልን መመገብ እችላለንን ❓
🔴👉 የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን ብቻ ከመንሀጂ ያስወጣልን❓
🔴👉 ዩኒቨርስቲ የገባሁሉ ኢህዋን ጀምዕይ ነውን❓
🔴👉 ባከፍር ባከፍር የዩኒበርስቲ ተማሪን አከፍር ነበር ብለሀልን❓
🔴👉አዚሮች ኩፍር ላይናቸው ያልከው የማክፈር ነውን❓
⭕️👉ሶላት ወስጥ እያለ ቢያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ ማለት ይችላልን❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
🕰ليلة الإثنين الموافق (٢٧/صفر/١٤٤٨هـ)🕰
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 5⃣7⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤

👍8👌2
Forwarded from 📚📚الـــــعِـــلْــــمُ نُــــــــورْ📚📚
ልፊ ብሎሽ ነውጅ ፀጉርሽ ከጆሮሽ እንደማታልፍ የታወቀ ነው ምነው መሸከምሽ እህት አለሜ🌶ይልቅ አውልቀሽ ጣይና ያችኑ ያለችሽን ተንከባከቢያት አላህ ያሳድግልሽ ይሆናል
ለዛች🫵ነው
https://t.me/Documents143
https://t.me/Documents143
https://t.me/Documents143
https://t.me/Documents143
👍55💊9🍓5
👌بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله وحده صدق وعده ونصر عبده وأعز جنده وحزم الأحزاب وحده
والصلاة والسلام على من لا نبي بعده وعلى اله وأصحابه وعلى كل من اتبع وهتدى بهداه
أما بعد : فيا معشر المسلمين عباد الله...
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
አልሀምዱ ሊላሂ ይገባው ምስጋና
ሀራሙን ከልክሉ ሀላሉን በሱና
ተጋቡ ብሎናል ትዳር ነው ሰኪና
ትዳራችሁ ይሁን በነብዩ ሱና
ሀራም የለለበት የኢስላም ጎዳና
አላህ የሚወደዉ ፍቃዱ ነዉና
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስስ ብልኛል
ሁሌም ተደሰቱ እኛም ደስ ብሎናል
አይ የኒካህ ማማር አጀብ ማስደሰቱ ፣
የነዚህ የምርጦች ኒካህ በዚህ መወሳቱ፣
ለኛማ ደስታ ነዉ ይህንን ማየቱ፣
ከጭፈራ ከዳንስ ከኽቲላጥ የፀዳ
ዘፈን ሳይሰማ መንዙማና ነሺዳ
የሰለፍዮች ሰርግ እንዲህ ነው ተረዳ
የኛ ውድ እህት yuti እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ ያኡምሪ

💯10🍓4🏆1
اسلام عليكم وراحمة الله وبركاته
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خيرٍ "اللهمَّ بارك لها في زوجتها وأهلها، وبارك اللهمَّ لهم وعليهم". "اللهمَّ ألّف بين قلوبهم، وأسعد حياتهم، واجعل بينهم مودةً ورحمةً". "اللهمَّ املأ بيتهم بركةً، وحياتهم سعادةً، وأيامهم فرحاً وسروراً".
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ላጅብሽ እህቴ ላሙቀው ሰርግሽን
በደስታሽ ልደሰት ልየው ፈገግታሽን
እናማ እንደሚታወቀው ውድ የሰለፍያ እንስት የሆነችው Hዩ የኒካህ ፕሮግራም ቅዳሜ ስለሆነ በአክብሮት ጠርተናችኋል በሰአቱ በመገኘት የህታችን ደስታ ተካፋይ ይሁኑ

🍓28