<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.19K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
السلام عليك ورحمة الله وبركاته
ጅዳዎች መካዎች ጧይፎች
@YehiyaAsiI👈 በዚህ ሹክ በሉኝ

ህእ ስራ ነው ያልኩት ባይሆን
💯17👍8💊4
🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
➢ታ.. ላ ..ቅ   የ ...ም...ስ...ራ...ች➢
🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻


🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺


👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና  እህቶች በሙሉ🔺... ...

📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ


👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ...  ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

>=====================>🔺

👌ይህ የደዕዋ ፕሮግራም ታላላቅ ኡስታዞቻችን የሚጋበዙበት ፣ የጌታችንን ቃል የምንተዋወስበትና
በአላህ እገዛ  በታላቅ ድምቀት እናሳልፈው ዘንድ ሁላችሁም ምርጥ እና ለዲናችሁ ታጋይ የሆናችሁ ብርቅዬ ወንድምና እህቶች ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል።❗️

👌 በውዷ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ለወንዶች በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል-ሙንተሀ ለሴቶች ከውድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችን ጋር የደመቀ ውሎን እንውላለን إن شاء الله تعالى በተጨማሪ ግጥም ያላቸው ወንድሞችም ፈታ ሲያደርጉን ይውላሉ...ለምሳሌ

🔺.....ወንድማችን......🔺
...አቡ ዩስራንና
🔺...ወንድማችን አቡ ናሙስ
... ይመስል...

👌እንኳን መቅረድ  ማርፈድ ያስቆጫል❗️

🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺

⭐️..ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳዑድ
🔺..ሸይኽ ሰኢድ ከልጓማ ሰማይ ስር
🔺..ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከደሴ
🔺..ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ
🔺..ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከከላላ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ከገነቴ
🔺..ኡስታዝ አቡ ፈይሶል ከሳዑድ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ከጎሀ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከመርሳ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር
🔺..ኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ
🔺..ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ከዱፍቲ

👌ሌሎችም አያሌ ኡስታዞችና ወንድሞች በዚህ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ::

➤...🔻መስጅደል- አቅሷችን🔻...➤

🔻................➤...............🔻
🔺መስጅደል አቅሷችን ውቧ መስጅዳችን:
  እምብርት ነሽ እኮ የጦሳ ማዷችን::
  ታስታውሻለሽ ወይ ያን ጊዜ በጧቱ:
  ልጆችሽ ተሳደው  እንድያ ሲንገላቱ:
   ጠላቶችሽ በዝተው እየተሯሯጡ:
   አንችኑ ለማጥፋት ሊቀጩሽ በለቱ:
   ግን አሸነፍሻቸው ታገልሽው በብርቱ።

🔻...................➢.................🔻
🔺አንቺ መቼ ሰምተሽ መቼስ አቀረቀርሽ:
የነዚያ የጀግኖች የሰለፍዮቹ የሱንዮች ሁነሽ:
ለዲን  በሚሰው በደፋር ልጆችሽ:
ቁርአን ሀድስን መረጃሽን ታጥቀሽ:
እንደምታሸንፊ ተስፋሽን ሰንቀሽ:
እዚህ ላይ ደርሰሻል ፅጌረዳ መስለሽ:
ጠላቶችሽንም ገርፈሽ አንገብግበሽ:
በደሊል አለንጋ በአል-መንጀኒቅ ልጅሽ:
መኖር ቀጥለሻል ትውልድን እያነፅሽ::
➤...............🔻...............➤

🔺....ማንበብ...Reading

           Then🔺...ሼር... Share

                            🔺.... ጆይን...join...

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🍓1
ሴትነት

➣ሴትነት ደካማነት ሳይሆን ጥንካሬ ነው።
➬ሴትነት ጩኸት ሳይሆን ክብር ነው።

➬ሴትነት ትዕቢት ሳይሆን ትህትና ነው
➬ራስሽን አክብሪ፣ ክብርሽን ጠብቂ፣

የምትሄጂበትን መንገድ በመልካም ሥራ አሳምሪ።

➣የተከበረች ሴት የራሷን ዋጋ ታውቃለች።


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
https://t.me/Rabijjj
💯25👌5🏆2
ክብርሽን ነፃነትሽን ልቅናሽን ኸሸሪአ ድንጋጌ ውጪ ባለ ነገር የፈለግሽ ጊዜ ያኔ ተዋርሻል እናማ ክብርሽን ልቅናሽን በዲንሽ ፈልጊው

https://t.me/Rabijjj
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯29👍7
ስሚኝማ  አትከፊ እኔ ብቸኛነኝ ብለሽ አትዘኚ 
ያንች ሀዘን የሚያሳዝናቸው ምርጥ ጓደኞች አሉሽና  ጓደኝነት
ሲከፋሽ ተከፍታ ስታለቅሺ አልቅሳ  ሁሌም ቢሆን ያንችን ደስታ ለመመለስ የምትጥር  ጀግና ጓደኛ ታለችሽ  አንች ብቸኛ አይደለሽም    በጭራሽ ጨረቃዬ 
🍃🍃
መልካም ምሺት

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍43🍓4
ሪያዶች ሰራ ከሰማቺሁ ንገሩኝ
@Beerin_Tawheed_bot
👍14
🍃🍃🍃🍃🍃🍃
👍31💯11👌3
ጥያቄና መልስ💥57💥
በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
             5⃣7⃣🔺

🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ


⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር  ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል

🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለኝ እደት ይታያል

🔴👉ከነሷራ ጎረቤቶቻችን የበአል ከስጋውጭ ምግብ ቢያመጡልን መመገብ እችላለንን

🔴👉 የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን ብቻ ከመንሀጂ ያስወጣልን

🔴👉 ዩኒቨርስቲ የገባሁሉ ኢህዋን ጀምዕይ ነውን

🔴👉 ባከፍር ባከፍር የዩኒበርስቲ ተማሪን አከፍር ነበር ብለሀልን

🔴👉አዚሮች ኩፍር ላይናቸው ያልከው የማክፈር ነውን

⭕️👉ሶላት ወስጥ እያለ ቢያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ  ማለት ይችላልን

ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ

🕰ليلة الإثنين الموافق (٢٧/صفر/١٤٤٨هـ)🕰


👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ

  📱ቁጥር  5⃣7⃣
       
        ➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
        ➤------------------➤
👍8👌2
ልፊ ብሎሽ ነውጅ ፀጉርሽ ከጆሮሽ እንደማታልፍ የታወቀ ነው ምነው መሸከምሽ እህት አለሜ🌶ይልቅ አውልቀሽ ጣይና ያችኑ ያለችሽን ተንከባከቢያት አላህ ያሳድግልሽ ይሆናል

ለዛች🫵ነው
https://t.me/Documents143
https://t.me/Documents143
👍55💊9🍓5
👌بسم الله الرحمن الرحيم

الحمد لله وحده صدق وعده ونصر عبده وأعز جنده وحزم الأحزاب وحده
والصلاة والسلام على من لا نبي بعده وعلى اله وأصحابه وعلى كل من اتبع وهتدى بهداه
أما بعد : فيا معشر المسلمين عباد الله...

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير

አልሀምዱ ሊላሂ ይገባው ምስጋና
ሀራሙን ከልክሉ ሀላሉን በሱና
ተጋቡ ብሎናል ትዳር ነው ሰኪና

ትዳራችሁ ይሁን በነብዩ ሱና
ሀራም የለለበት የኢስላም ጎዳና
አላህ የሚወደዉ ፍቃዱ ነዉና

አልሀምዱሊላህ በጣም ደስስ ብልኛል
ሁሌም ተደሰቱ እኛም ደስ ብሎናል


አይ የኒካህ ማማር አጀብ ማስደሰቱ ፣
የነዚህ የምርጦች ኒካህ በዚህ መወሳቱ፣
ለኛማ   ደስታ   ነዉ ይህንን  ማየቱ፣

ከጭፈራ ከዳንስ ከኽቲላጥ የፀዳ
ዘፈን ሳይሰማ መንዙማና ነሺዳ
የሰለፍዮች ሰርግ እንዲህ ነው ተረዳ

የኛ ውድ እህት yuti እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ
ያኡምሪ
💯10🍓4🏆1