<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.18K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
ያረብ ያረብ የዉስጥ የሩቅ የቅርብ የድብቅ አዋቂ ጌታችን አሏህ ከለንበት ሁሉ ችግሮች መከራወች ሀዘኖች ይፈርጀን ያረብ

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍20💯3
በሰዎች ብትመካ ትጠፋለህ፣ በገንዘብ ብትመካ ትቀላለህ፣ በስልጣን ብትመካ ትወርዳለህ፣ በአቅል ላይ ብትመካም ትጠማለህ። በአሏህ ላይ ብትመካ ግን መጥፋት፣ መቅለል፣ መውረድና መጥመም የለም ሁሌም ከፍ ትላለህ።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍19💯12👏1
ማማር ማለት በሚያስጌጠን ልብስ አደለም ይልቁንስ
ማማር ማለት በእውቀትና በአደብ ማማር ማለት ነው።

👌አሏህ ጠቃሚ እውቀት ከኢህላስ ጋር ይወፍቀን🤲
👌11👏7
‏اللهم بلغنا شهر رمضان في أمن وإيمان، وسلامة وإسلام، اللهم وأعنا فيه على الصيام والقيام وصالح الأعمال، وتقبل منا إنك أنت السميع العليم، واغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين .
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍8
قَال ابْـنُ القَيِّـمُ رَحِمَـهُ الله :

ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

فمتى كان العبد بالله هانت عليه المشاق، وانقلبت المخاوف في حقّه امانًا، فبالله يهون كلّ صعب، ويقرب كلّ بعيد..

«አንድ ባሪያ ከአሏህ ጋር ሲገናኝ፣ ችግሮች ለእሱ ቀላል ይሆናሉ፣ ፍርሃቶችም ወደ «ሠላም» ደህንነት ይለወጣሉ። በአሏህ አማካኝነት፣ እያንዳንዱ ችግር ቀላል ይሆናል ፣ሩቅ ያሉት ሁሉ ቅርብ ይሆናሉ!!»

- الداء و الدواء (٤٣٦


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👌8👍4
አድድድድድ አድርጉ እስኪ ቀዝቅዧል
👍32💯12