<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.18K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
Photo
ሊንክ ፕሮፋይሉ ማንሳት አዉፍ አንልም
👍22
ያረብ ያረብ የዉስጥ የሩቅ የቅርብ የድብቅ አዋቂ ጌታችን አሏህ ከለንበት ሁሉ ችግሮች መከራወች ሀዘኖች ይፈርጀን ያረብ

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍20💯3
በሰዎች ብትመካ ትጠፋለህ፣ በገንዘብ ብትመካ ትቀላለህ፣ በስልጣን ብትመካ ትወርዳለህ፣ በአቅል ላይ ብትመካም ትጠማለህ። በአሏህ ላይ ብትመካ ግን መጥፋት፣ መቅለል፣ መውረድና መጥመም የለም ሁሌም ከፍ ትላለህ።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍19💯12👏1
ማማር ማለት በሚያስጌጠን ልብስ አደለም ይልቁንስ
ማማር ማለት በእውቀትና በአደብ ማማር ማለት ነው።

👌አሏህ ጠቃሚ እውቀት ከኢህላስ ጋር ይወፍቀን🤲
👌11👏7