🌸አላህማ ለኔ🌸
ወንጀልን ሰርቼ ድጋሚ ምህራቱን ስጠይቅ እሱም ድጋሚ እዛ ወንጀል ማሃል እንደምገኝ እያወቀ የሚምረኝ ጌታ
አላህማ ለኔ ከነ ስህተቴ በሙሉ ድክመቴ የማይተወኝ ጌታ
አላህማ ለኔ - የሚገባውን ምስጋና እንደማላደርስ እያወቀ በፀጋ ላይ ፀጋን የሚጨምርልኝ ጌታ
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👌19👍9🍓4💯3