<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.18K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
አደድድድድድድ እያደረጋችሁ ጠብቁን👀
👍40💯7
እዛጋ ለህይወትህ ሁለት አስፈላጊ መርሆች አሉ ይላሉ መካሪዎች
➾የመጀመሪያው ለትናንሽ ነገሮች አትጨነቅ ሲሆን
➾ሁለተኛዉ ደሞ ሁሉም ነገሮች ትናንሽ ናቸዉ አላሉም ሀሀሀሀ
ምክሩን እንዴት አገኛችሁት በበኩሌ በጣም ተመችቶኛል እና ፈታ እያላቹህ
🌸

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯29👍2
 وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظم

ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯25🎉6👍2🤝1