እዛጋ ለህይወትህ ሁለት አስፈላጊ መርሆች አሉ ይላሉ መካሪዎች
➾የመጀመሪያው ለትናንሽ ነገሮች አትጨነቅ ሲሆን
➾ሁለተኛዉ ደሞ ሁሉም ነገሮች ትናንሽ ናቸዉ አላሉም ሀሀሀሀ
ምክሩን እንዴት አገኛችሁት በበኩሌ በጣም ተመችቶኛል እና ፈታ እያላቹህ🌸https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯29👍2
وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظم
ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯25🎉6👍2🤝1