<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.18K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
እኛ የምንሰራዉን እየወሰዳቺሁ የምትቀይሩ ሰዉች ወላሂ ሱመ ወላሂ አውፍ አንልም እዉቁት
ብዙ ቦታ እያየሁነዉ አንፈቅዲም ካልን መብታቺን ሰለዚህ አላህን ፍሩ ።።።

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯30👌5🏆3
👍31👌7💯7🎉3
Channel photo removed
👌ተንቢህ ተንቢህ ተንቢህ‼️

⭕️ የተከበራቺሁ የብዕሪን ለተዉሂድ አድሚኖች⭕️👉  ጥንቃቄ አርጉ አደራ ምንም አይነት ሊንክ ቢላክላቺሁ እንዳትጫኑ እሽ
🔺ቴሌግራም መግለጫ እስኪያወጣ ድረስ ደልታችሁ ዝም በሉት።‼️


🔴👉
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌹እንደትናችሁ ጀሚዓን

🌹አሁን በዚች በ10 ደቂቃ ውስጥ የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር የቴሌግራም ቻናልና ግሩፕ ለማዳን  የተሯሯጥንበት ነገር በጣም ስለገረመኝነው

🌹ግን እስቲ ቆም ብለን ራሳችንን እንጠይቅ

🌹የአዛን ጥሪ ስንሰማ እንደዚህ ደንግጠን ለመስገድ  ምን ያክል ነን?

🌹በዙሪያችን ያለውን ሰውስ ለማስታወስ ምን ያክል ነን?

🌹ቁርአንን ትኩረት ሰተን ለመቅራትስ ምን ያክል ነን?

🌹ድናችንን ለመማርና ለማስተማር ያለን አቅም እንደትነው
?

እኔ ይሄንን ያልኩት እራሴን በጣም ስለታዘብኩት ነው እናም ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ
!
🌹በግማሽ ደቂቃዎች ውስጥ አብዛኛው የቻናሉን ሰላም ለመጠበቅ ሲል ፕሮፋይሉን ደልቷል፤ ቴሌግራም ከፕሮፋይሎች ለመንፃት ቀረበች!
ሀቂቃ የቻናሎቻችንን ሰላም እንደምንጠብቀው የልባችንን ሰላም ብንጠብቅ ከዳኑት ከአሏህ ደጋግ በሮች በሆን ነበር!።

🌹የቴሌግራም ቻናል
🌹

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💯41👍8🤝4👌3
Channel photo updated
Channel photo updated
ልብሽን ሰብሮት  አይንሺን የከፈተዉን አጋጣሚ  እንደ ሽልማት  መቁጠርን አትርሺ


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍30👌2