<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.18K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
ባለ ብዕሮች አሳርፉባቸዉ 🎓✍️
👍16💯6
ከጦሳ ሌላ ሊንክ አትነሺሩ በዚህ ጉርብ የስጦታ መልቀቂያ ብቻነዉ ።
🤝6👍3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ስራ ከሰማችሁ ጅዳ መካ ጧይ
ንገሩኝ

@Sobira34
አልችልም ስል ያስጀመረኝ
ደከመኝ ስል ያስቀጠለኝ
በድካሜ አቅም የሆነኝ
እርሱ አላህ ብቻ ነው


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯34👍12🍓4
ጪር ብላቺኋል ☕️👈
👍15
ስጦታ አለ አድድደ አድርጉ
👍12
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
ስጦታ አለ አድድደ አድርጉ
ለጦሳ ተማሪወች ለሰለፍዬች ብቻ
👍33🍓13💯8👌3
<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
ለጦሳ ተማሪወች ለሰለፍዬች ብቻ
አወ ሌላሽ እንዳነኪ 🧹 ለኛ ብቻ ነው።
👏22🎉8
እኛ የምንሰራዉን እየወሰዳቺሁ የምትቀይሩ ሰዉች ወላሂ ሱመ ወላሂ አውፍ አንልም እዉቁት
ብዙ ቦታ እያየሁነዉ አንፈቅዲም ካልን መብታቺን ሰለዚህ አላህን ፍሩ ።።።

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯30👌5🏆3
👍31👌7💯7🎉3
Channel photo removed
👌ተንቢህ ተንቢህ ተንቢህ‼️

⭕️ የተከበራቺሁ የብዕሪን ለተዉሂድ አድሚኖች⭕️👉  ጥንቃቄ አርጉ አደራ ምንም አይነት ሊንክ ቢላክላቺሁ እንዳትጫኑ እሽ
🔺ቴሌግራም መግለጫ እስኪያወጣ ድረስ ደልታችሁ ዝም በሉት።‼️


🔴👉
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🌹እንደትናችሁ ጀሚዓን

🌹አሁን በዚች በ10 ደቂቃ ውስጥ የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር የቴሌግራም ቻናልና ግሩፕ ለማዳን  የተሯሯጥንበት ነገር በጣም ስለገረመኝነው

🌹ግን እስቲ ቆም ብለን ራሳችንን እንጠይቅ

🌹የአዛን ጥሪ ስንሰማ እንደዚህ ደንግጠን ለመስገድ  ምን ያክል ነን?

🌹በዙሪያችን ያለውን ሰውስ ለማስታወስ ምን ያክል ነን?

🌹ቁርአንን ትኩረት ሰተን ለመቅራትስ ምን ያክል ነን?

🌹ድናችንን ለመማርና ለማስተማር ያለን አቅም እንደትነው
?

እኔ ይሄንን ያልኩት እራሴን በጣም ስለታዘብኩት ነው እናም ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ
!
🌹በግማሽ ደቂቃዎች ውስጥ አብዛኛው የቻናሉን ሰላም ለመጠበቅ ሲል ፕሮፋይሉን ደልቷል፤ ቴሌግራም ከፕሮፋይሎች ለመንፃት ቀረበች!
ሀቂቃ የቻናሎቻችንን ሰላም እንደምንጠብቀው የልባችንን ሰላም ብንጠብቅ ከዳኑት ከአሏህ ደጋግ በሮች በሆን ነበር!።

🌹የቴሌግራም ቻናል
🌹

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💯41👍8🤝4👌3
Channel photo updated
Channel photo updated
ልብሽን ሰብሮት  አይንሺን የከፈተዉን አጋጣሚ  እንደ ሽልማት  መቁጠርን አትርሺ


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍30👌2