ሂጃብሽን የአላህ ፊት ፈልገሽ እስከለበሽ ድረስ
ኢማንሽና ግርማ ሞገስሽ ይጨምራል
አድድድድድድድድድድድድድድድደ እያደረጋችሁ ቀዝቅዛችኋል
https://t.me/Rabijjj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👍19💯7
✅ የጧት ዚክር አይርሱ..!!
ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
👇👇👇👇👇👇👇👇

የሙትና የህያው ምሳሌ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَثَلُ الذي يَذْكُرُ رَبَّهُ والذي لا يَذْكُرُ رَبَّهُ، مَثَلُ الحَيِّ والمَيِّتِ.﴾
ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።

🍓9👍1
وضرب الله مثلا للذين ءامنوا امراة فرعون...
ታዳ አንዳድ አላዋቂዎች እስልምና ፍትሃዊ አይደለም ሴቶችን ጨቁኗል ይሉናል!
እኛ ግን እንደ ኢሥላም ሴትን ያላቃት እና ያከበራት አላየንም። ሤትን ልጅ በሚመጥናት እና በሚገባት ቦታ ያሥቀመጣት ኢሥላም ነዉ።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ስለ ፊርዐዉን ሚሥት አሲያ ሲናገር''አላህ የፊርአዉንን ሚሥት ለአማኞች ምሳሌ አደረገ'' አለና ተግባሯን ገለፀ፡፡ የሚገርመዉ ነገር ሴት ከመሆኗ ጋር ተምሳሌትነቷ ለሴቶች ብቻ እንደሆነ አልገለፀም ይልቁንስ በአጠቃላይ ለአማኞች በሙሉ ተምሳሌት እንደሆነች ገለፀ።ታዳ አንዳድ አላዋቂዎች እስልምና ፍትሃዊ አይደለም ሴቶችን ጨቁኗል ይሉናል!
እኛ ግን እንደ ኢሥላም ሴትን ያላቃት እና ያከበራት አላየንም። ሤትን ልጅ በሚመጥናት እና በሚገባት ቦታ ያሥቀመጣት ኢሥላም ነዉ።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍13
Forwarded from <<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
✅ የጧት ዚክር አይርሱ..!!
ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍8
Forwarded from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
💥السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 አካውንቱ ሲለቀቅ ሁለት ትላልቅ ምክናየቶች አሉት ።
1️⃣ አካውንት ስጡን እያሉ በውስጥ የሚጠይቁን ብዙ ወንድም እህቶች ስላሉ ጦሳን የሚጠቀም ሁሉ በቀላሉ ማግኘት እንድችል ነው ....።
2️⃣ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ አካውንት ልከው የሪል ስቴቱን የመስጅድ ብር እንደበሉት እንዳይበሉብን ። ከዚህ አካውንት ውጭ ሌላ አካውንት የለም ... አትቀበሉም አታስገቡም ለማለት ያክል ነው ።
-------
👌ነቢዩ ዓለይሶላቱ ወሰላም እንዲህ ይሉናል ...
وروى ابن ماجه (738) عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّه رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُما أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: مَنْ بَنَى مَسْجِدًا لِلَّهِ كَمَفْحَصِ قَطَاةٍ، أوْ أَصْغَرَ، بَنَى اللَّهُ لَهُ بَيْتًا فِي الْجَنَّةِ صححه الألباني.
👌 ""የአላህን ፊት ፈልጎበት በኢኽላስ የወፍ ጎጆ የምታክል ኧረ ከዛም ያነሰ መስጂድን የገነባ ሰው አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል አሉ. ""
👌 በመሆኑም በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ወንድም እህቶች ተረባርበን """"መስጂደ ነስርን"""" እንግዛት ...❗️
⚠️ ድጋሜ ማሳሰቢያ: ከዚህ አካውንት ውጭ #የግል አካውንት ወይም ሌላ አካውንት የሚልክ ካለ በመስጅነ ነስር ስም ለመስረቅ የተዘጋጀ #ሌባ መሆኑን እናሳስባለን❗️❗️
-----
👉 አድሚኖች እንዳትደልቱ በውስጥ እየጨቀጨቁን እህት ወንድሞች ተካፋይ ይሁኑ ..❗️
👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

💯1
✍️ ጥሩ ላይ ስትሆኑ⁉️
ጥሩ ላይ ስትሆኑማ ሁሉም ያሽቃብጥላችኋል።
ስድባችሁ ቀልድ ነው‼️
ሰህተታችሁ ቀልድ ነው‼️
ንግግራችሁ ሁሉ እውነት ነው።
ግን እንደዚህ አይቀጥልም!
መጥፎ ቀን ይመጣ እና ሁሉም ነገር ስህተት ይሆናል!
በህይወት መኖራችሁ እንኳን ስህተት ይሆናል።
ስለዚህ ለሰው ብላችሁ መኖር አቁሙ

👍20💯9👌3🏆1