<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.18K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
ሂጃብሽን የአላህ ፊት ፈልገሽ እስከለበሽ ድረስ
ኢማንሽና ግርማ ሞገስሽ ይጨምራል
አድድድድድድድድድድድድድድድደ እያደረጋችሁ ቀዝቅዛችኋል

https://t.me/Rabijjj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍19💯7
የጧት ዚክር አይርሱ..!!

ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።


اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው
፡፡

(ቲርሚዝይ
)

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
የሙትና የህያው ምሳሌ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَثَلُ الذي يَذْكُرُ رَبَّهُ والذي لا يَذْكُرُ رَبَّهُ، مَثَلُ الحَيِّ والمَيِّتِ.﴾

ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።

https://t.me/Rabijjj
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
🍓9👍1
አድድድድድድድድድድ
አድርጉ ለየት ያለ ስጦታ. ይዠላችሁ እንድመጣ
👌27👍4
وضرب الله مثلا للذين ءامنوا امراة فرعون...

አላህ ሱብሃነሁ ወተዐላ ስለ ፊርዐዉን ሚሥት አሲያ ሲናገር''አላህ የፊርአዉንን ሚሥት ለአማኞች ምሳሌ አደረገ'' አለና ተግባሯን ገለፀ፡፡ የሚገርመዉ ነገር ሴት ከመሆኗ ጋር ተምሳሌትነቷ ለሴቶች ብቻ እንደሆነ አልገለፀም ይልቁንስ በአጠቃላይ ለአማኞች በሙሉ ተምሳሌት እንደሆነች ገለፀ።


ታዳ አንዳድ አላዋቂዎች እስልምና ፍትሃዊ አይደለም ሴቶችን ጨቁኗል ይሉናል!
እኛ ግን እንደ ኢሥላም ሴትን ያላቃት እና ያከበራት አላየንም። ሤትን ልጅ በሚመጥናት እና በሚገባት ቦታ ያሥቀመጣት ኢሥላም ነዉ።



https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍13