<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.19K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
አዕምሮህን ላይ ችግር ብቻ ከማተኮር ይልቅ መፍትሄውን ለመፈለግ ስታለማምደው ከመጥፎ ነገር ይልቅ መልካም ይታይሃል ለህይወትህ መረጋጋት እና ምቾት እንዲሰማህም ይረዳሃል።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯6
አብሽሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

በህይወታችን የሚመጡት ሁሉ ለምክኒያት ለኸይር ነው የሚቆዩትም የራሳቸው ጊዜ እስኪያልቅ ብቻ ነው  እንጅ  መልካሙም ሆነ ከባዱ ግዜ ሁሉም ያልፋል ላያልፍ የሚመጣ የለም በዝች ምድር ላይ እስካለን
ድረስ

https://t.me/Rabijjj
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯11👍3
ወረቀት ላይ ላፒስ ደጋግመሽ
ስትጠቀሚ ወረቀቱ ይቀደዳል‥
ልክ እንደዛው ልብን የሚሰነጣጥቀው
በተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ይቅር
ማለቱ ነው ።

https://t.me/https_STIOTA_YESELEFY_EHTOCH
👌14🎉2
ከማይጠቅምህ ወዳጅ ብቸኝነትህ ጌጥ ነው "!

ማሊክ ኢብኑ ዲናር ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
ማንኛውም ወንድም፣አቀማማጭም ሆነ ጓደኛ በዲንህ ጉዳይ ላይ የማይጠቅምህ ከሆነ ከሱ ራቅ (ሽሽ)።

ምንጭ:-📚موسوعة ابن أبي الدنيا
(٥٣٣/٦)
💯18
ላጤዉ ይሻለኛል

🚫ላጤዉ ይሻለኛ  በተስፋሚኖረዉ

🚫በብቸኚነቱ    አምኖበት የኖረዉ

🚫የሻገተ እንጀራ ምንም  ቢያሠለቸዉ

🚫የለስላሴ ትዳር ምንኳ  ባይሞቀዉ

🚫ላጤዉ ይሻለኛል ሴት ከሚያማርጠዉ

🚫ማሰቢያ ከለለዉ  አግብቶሚሸጠዉ

🚫እሱ   ቁጭብሎ     እሷከምረዳዉ

🚫ላጤዉ ይሻለኛል ጣጥቆ ካልታጠቀዉ

🚫ስናዬዉ ወንድነዉ   ሡሪ የለበሰ

🚫በሴት ብር የሚያድር በአፉ እያራሰ

🚫ሴትን እንደካልሲ    እዬቀያዬረ

🚫ስሙን እንደሸይጧን እዬቀያየረ

🚫ሀገሩን   በምርጫ   እየቀያየረ

🚫ባማረኛ ብዛት ወሬ እያሳመረ

🚫ይሻለኛል ላጤዉ ለራሱ ያደረ

     ብዕሬ  የገባዉ ላይክ ይበል

Copy
👍97💯3👌2
تمنيت مرور الايام
ونسيت انها من عمري

የቀናቶችን ማለፍ ተመኘሁኝ
ከእድሜ የሚቀነስ መሆኑን ግን ዘነጋሁኝ።
👍14💯1🏆1
የሴት መስተካከል የኡማው መስተካከል እንደሆነው ሁሉ የሴት መበላሸት የኡማው መበላሸትን ያስከትላል

الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

إذا ضاعت المرأة ضاع البيت وإذا ضاع البيت ضاع الأولاد وإذا ضاعت البيوت ضاع المجتمع

ሴት ከተበላሸች ቤት ይበላሻል። ቤት ከተበላሸ ደሞ ልጆች ይበላሻሉ። በአጠቃላይ ሴት ከተበላሸች ማህበረሰቡም ይበላሻል።

📚محاضرات في العقيدة والدعوة ص( 168)
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👌6👍1👏1