✍️ ህመም መከራ ውስጥ ከሆንክ
ታጋሽ ሁን! ምክነያቱም አላህ አንድ ጊዜ
ሳይሆን ሁለት ጊዜ ቃል ገብቶለሀልና ።
❴ فإَنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا ❵
ከችግር ጋር ምቾት አልለ።🥀
❴ إنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا ❵
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ።🥀
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👍12
ለዉጥ ራሥን ከመገንባት እና ከመጠበቅ የሚጀመር እንጂ እራስን እያፈረሱ እና ማንነትን እያጡ የሚጀመር አይደለም።
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ጤናችሁን የሚነሣ፣ ጉልበታችሁን አብዝቶ የሚያዝል፣ ልባቹህ የሚጎዳ፣ አእምሯችሁን እረፍት የሚያሣጣ፣ አላህም ጋር ሆነ ሠዎችጋ የሚያቀያይማችሁን ኢማናችሁን የሚፈታተን ስራ አትስሩ።
ምክኒያታችሁ ቸግሮኝ ነዉ አሊያም የተሻለ ለዉጥ ስለምፈልግ ነዉ የሚል ይሆናልኮ! ግን ደግሞ ጤናን በመጉዳት ተረማምደዉ የገነቡት ለዉጥ መጨረሻዉ አያሥደስትም። ራሥን የማጣትም ችግር ቢሆን ከየትኛዉም ቁሳዊ ችግሮቻችን ይገዝፋል። የተሳካልን እለት ሁሉም ይኖረንና ጤናችን ይከዳል ወይ ሁሉም አግኝተን እኛን እናጣለን። የተመኘንዉን ስናሣድድ ያለንን እናጣለን።
ቆም ብላቹህ አስቡ ወዳጆቼ ስራ ስትሰሩ ራሣችሁን ጠብቁ የጌታችሁን ደንበር አትተላለፉ ከዲናቹህ ተቃራኒ አትሁኑ ይሄ ሁሉ መጨረሻዉ ክስረት ነዉ።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH

👍19👌1🤝1
በአንድ በታመመች ነፍስ ላይ
የአሏህ እዝነት ቢወርድባት እንጂ
አትታመምም አታዝንም አትጨንቀም።
የሷ ጊዚያዊ ስቃይ ለወደፊት ጥንካሬ
ብርታት ብሎም ከጌታዋ ጋር እጂግ የሚያስቀና ቁርኝት ታደርጋለች።
ምክንያቱም ያለሱ ማን አላት ማንስ ይረዳታል??በታመመች ሰአት እሷም ጌታዋን ደጋግማ መጣራት ያምራታል
ያረብ አትተወኝ ያረብ ጠግነኝ ያረብ ያለ አንተ ማንም የለኝ ያረብ ያረብ ያረብ...
እያለች መወትወት ከቶም አይሰለቻት።
ታድላ እሱም ይሰማታል።ያለፈው ወንጀሏን ያራግፍላታል በሺ
ሀሰናቶች ይቀይርላታል።ይችን የታመመች ነፍስ ዱዐእ አድርጉባት ታተርፉባታላችሁ።
እሷ እኮ ለጌታዋ ቅርብ ናት።
ያረብ ይችን የታመመች ነፍስ አንተው ፈውሳት ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ...

👍12👌2🏆2
ያለፈው ህይወትሽ እስረኛ አትሁኚ
ተምረሽበት እለፊ ያ ታሪክ ሆኗል
ያንች ህይወትሽ ዛሬ ነው
ያለፈውን ስብራት ውድቀት ተወት
አድርገሽ አድስ መንገድ ጀምሪ
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
ተምረሽበት እለፊ ያ ታሪክ ሆኗል
ያንች ህይወትሽ ዛሬ ነው
ያለፈውን ስብራት ውድቀት ተወት
አድርገሽ አድስ መንገድ ጀምሪ
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👌28💯12
አዕምሮህን ላይ ችግር ብቻ ከማተኮር ይልቅ መፍትሄውን ለመፈለግ ስታለማምደው ከመጥፎ ነገር ይልቅ መልካም ይታይሃል ለህይወትህ መረጋጋት እና ምቾት እንዲሰማህም ይረዳሃል።
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯6
አብሽሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው
በህይወታችን የሚመጡት ሁሉ ለምክኒያት ለኸይር ነው የሚቆዩትም የራሳቸው ጊዜ እስኪያልቅ ብቻ ነው እንጅ መልካሙም ሆነ ከባዱ ግዜ ሁሉም ያልፋል ላያልፍ የሚመጣ የለም በዝች ምድር ላይ እስካለን ድረስ
https://t.me/Rabijjj

💯11👍3
✅ ወረቀት ላይ ላፒስ ደጋግመሽ
ስትጠቀሚ ወረቀቱ ይቀደዳል‥
ልክ እንደዛው ልብን የሚሰነጣጥቀው
በተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ይቅር
ማለቱ ነው ።
https://t.me/https_STIOTA_YESELEFY_EHTOCH

👌14🎉2
Forwarded from 📚📚الـــــعِـــلْــــمُ نُــــــــورْ📚📚
✅ ላጤዉ ይሻለኛል✅
🚫ላጤዉ ይሻለኛ በተስፋሚኖረዉ
🚫በብቸኚነቱ አምኖበት የኖረዉ
🚫የሻገተ እንጀራ ምንም ቢያሠለቸዉ
🚫የለስላሴ ትዳር ምንኳ ባይሞቀዉ
🚫ላጤዉ ይሻለኛል ሴት ከሚያማርጠዉ
🚫ማሰቢያ ከለለዉ አግብቶሚሸጠዉ
🚫እሱ ቁጭብሎ እሷከምረዳዉ
🚫ላጤዉ ይሻለኛል ጣጥቆ ካልታጠቀዉ
🚫ስናዬዉ ወንድነዉ ሡሪ የለበሰ
🚫በሴት ብር የሚያድር በአፉ እያራሰ
🚫ሴትን እንደካልሲ እዬቀያዬረ
🚫ስሙን እንደሸይጧን እዬቀያየረ
🚫ሀገሩን በምርጫ እየቀያየረ
🚫ባማረኛ ብዛት ወሬ እያሳመረ
🚫ይሻለኛል ላጤዉ ለራሱ ያደረ
✅ብዕሬ የገባዉ ላይክ ይበል✅
Copy
🚫ላጤዉ ይሻለኛ በተስፋሚኖረዉ
🚫በብቸኚነቱ አምኖበት የኖረዉ
🚫የሻገተ እንጀራ ምንም ቢያሠለቸዉ
🚫የለስላሴ ትዳር ምንኳ ባይሞቀዉ
🚫ላጤዉ ይሻለኛል ሴት ከሚያማርጠዉ
🚫ማሰቢያ ከለለዉ አግብቶሚሸጠዉ
🚫እሱ ቁጭብሎ እሷከምረዳዉ
🚫ላጤዉ ይሻለኛል ጣጥቆ ካልታጠቀዉ
🚫ስናዬዉ ወንድነዉ ሡሪ የለበሰ
🚫በሴት ብር የሚያድር በአፉ እያራሰ
🚫ሴትን እንደካልሲ እዬቀያዬረ
🚫ስሙን እንደሸይጧን እዬቀያየረ
🚫ሀገሩን በምርጫ እየቀያየረ
🚫ባማረኛ ብዛት ወሬ እያሳመረ
🚫ይሻለኛል ላጤዉ ለራሱ ያደረ
✅ብዕሬ የገባዉ ላይክ ይበል✅
Copy
👍97💯3👌2