<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.19K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
የወንድማችን አቡ ረስላናን የእህታችን ኡሙ ረስላን የሰርግ ፕሮግራምና የዳእዋ
👇.===ፕሮግራማቺን ===.👇

🌷ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ🌷

🌷بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما  في خير

🌹ماشاءالله
🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹🌹ماشاءالله

ماشاء الله💐💐💐💐💐💐💐


ماشاء الله🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

   ሸርሸር👇👇👇👇👇አርጉት

https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
💯7👍1
👌 👉 ወደጥያቄና መልስ.......
👍5
ክብርሽን ጠብቂ!

[እህቴ]

ያንጋጠጠ ያንጋጥ  አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ  ለዝሙቱ ሴራ

ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ  እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ ።


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯22👍6
ኒቃቤ ሆይ!
#ለባይተዋርነት መገለጫ አድርገውሀል
እኔ ግን፤ የሚያሳስበኝ ለዲኔ ያለኝ ታማኝነት ነውና ግድ የለኝም።

#ኒቃቤጨዋነቴ፤ ክብሬ እና ኩራቴ

#አላህ ይውደደኝ እንጂ...
ባይተዋርነቱ አጅርን እያሰብኩ የምታገስበት የሁልጊዜ መንገዴ ይሁን
!
   
ኒቃቤ ውበቴ የኔ ማንነቴ
እስከመጨረሻው አንተው ነህ ህይወቴ

ኒቃቤ ክብሬ ነህ ነፃነቴ
የደስታ ምንጬ የአረህማን ትዕዛዜ ፍካቴ
ውበት ባንተ ይብቃኝ ልኑር ለብሼህ
ውስጤ ይደሰት በነፃነት ልቦርቅብህ

ምታስውበኝ አንተን ስለብስ ነው የምለው ፍክት
ሜካአፔ አንተው ነህ አያሻኝም ደግሞም ኧረ ሌላ ኮተት

ከጀሃነም መሸሻዬ
ወደ ጀነት መገስገሻዬ
ወደ ጌታዬ አቃራቢዬ
አዎ ኒቃቤ ሆይ አንተ ነህ ክብሬ
ሰዎች ያሉትን ይበሉ ልኑር አንተኑ አፍቅሬ

    
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯9👍6
ቆንጆ ሴት ፈላጊዋ ብዙ ነው
ነገር ግን _ፈላጊ ሁሉ ከልብ አፍቃሪ ነው ማለት አይደለም
ልብስ መሸጫ ሱቅ ቆንጆ ልብስ ተሰቅሎ ባየን ቁጥር ወይኔ ምነው ብር ኖሮኝ መገዛሁት እንደ ማለት ነው!

አንቺ ግን ጭምት ሁኚ ጭምት ሴት ብዙዎች ዘንድ ተፈላጊ ነገር ግን የማትገኝ ከልብ ተፈቃሪ ነች!


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍19
✍️ ህመም መከራ ውስጥ  ከሆንክ
    ታጋሽ  ሁን! ምክነያቱም  አላህ አንድ ጊዜ
ሳይሆን ሁለት ጊዜ ቃል ገብቶለሀልና ።

❴ فإَنَّ  مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا ❵
ከችግር ጋር ምቾት አልለ።🥀

❴ إنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا ❵
ከችግር ጋር በእርግጥ  ምቾት አልለ።🥀

https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍12
ለዉጥ ራሥን ከመገንባት እና ከመጠበቅ የሚጀመር እንጂ እራስን እያፈረሱ እና ማንነትን እያጡ የሚጀመር አይደለም።

እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ጤናችሁን የሚነሣ፣ ጉልበታችሁን አብዝቶ የሚያዝል፣ ልባቹህ የሚጎዳ፣ አእምሯችሁን እረፍት የሚያሣጣ፣ አላህም ጋር ሆነ ሠዎችጋ የሚያቀያይማችሁን  ኢማናችሁን የሚፈታተን ስራ አትስሩ።

ምክኒያታችሁ ቸግሮኝ ነዉ አሊያም የተሻለ ለዉጥ ስለምፈልግ ነዉ የሚል ይሆናልኮ! ግን ደግሞ ጤናን በመጉዳት ተረማምደዉ የገነቡት ለዉጥ መጨረሻዉ አያሥደስትም። ራሥን የማጣትም ችግር ቢሆን ከየትኛዉም ቁሳዊ ችግሮቻችን ይገዝፋል። የተሳካልን እለት ሁሉም ይኖረንና ጤናችን ይከዳል ወይ ሁሉም አግኝተን እኛን እናጣለን። የተመኘንዉን ስናሣድድ ያለንን እናጣለን።

ቆም ብላቹህ አስቡ ወዳጆቼ ስራ  ስትሰሩ ራሣችሁን ጠብቁ የጌታችሁን ደንበር አትተላለፉ  ከዲናቹህ ተቃራኒ አትሁኑ ይሄ ሁሉ መጨረሻዉ ክስረት ነዉ።


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH


https://t.me/httpsSITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍19👌1🤝1
በአንድ በታመመች ነፍስ ላይ
የአሏህ እዝነት ቢወርድባት እንጂ
አትታመምም አታዝንም አትጨንቀም።
የሷ ጊዚያዊ ስቃይ ለወደፊት ጥንካሬ
ብርታት ብሎም ከጌታዋ ጋር እጂግ የሚያስቀና ቁርኝት ታደርጋለች።
ምክንያቱም ያለሱ ማን አላት ማንስ ይረዳታል??በታመመች ሰአት እሷም ጌታዋን  ደጋግማ መጣራት ያምራታል
ያረብ አትተወኝ ያረብ ጠግነኝ ያረብ ያለ አንተ ማንም የለኝ ያረብ ያረብ ያረብ...
እያለች መወትወት ከቶም አይሰለቻት።
ታድላ እሱም ይሰማታል።ያለፈው ወንጀሏን ያራግፍላታል በሺ
ሀሰናቶች ይቀይርላታል።ይችን የታመመች ነፍስ ዱዐእ አድርጉባት ታተርፉባታላችሁ።
እሷ እኮ ለጌታዋ ቅርብ ናት።

ያረብ ይችን የታመመች ነፍስ አንተው ፈውሳት ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ...


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍12👌2🏆2
ያለፈው ህይወትሽ እስረኛ አትሁኚ

ተምረሽበት እለፊ ያ ታሪክ ሆኗል

ያንች ህይወትሽ ዛሬ ነው

ያለፈውን ስብራት ውድቀት ተወት

አድርገሽ አድስ መንገድ ጀምሪ


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👌28💯12