<<ብዕሬን ለተዉሒድ>>
2.19K subscribers
4.2K photos
122 videos
1.02K links
Download Telegram
እህቶች ለነገ የኒካህ ፖሮግራም ተጋብዛቺኋል ይቺን ፖሮፋይል በመልበስ ሞቅ ደመቅ አርጉት ጀግና ጀግና እህቶች ይገኙበታል ስለዚህ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
ሊንክ የለላቺሁ እህቶች በወስጥ ኑ


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍30💯9🎉7🍓2
የወንድማችን አቡ ረስላናን የእህታችን ኡሙ ረስላን የሰርግ ፕሮግራምና የዳእዋ
👇.===ፕሮግራማቺን ===.👇

🌷ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ  ተጀመረ🌷

🌷بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما  في خير

🌹ماشاءالله
🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹ماشاءالله
🌹🌹🌹🌹🌹ماشاءالله

ماشاء الله💐💐💐💐💐💐💐


ماشاء الله🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

   ሸርሸር👇👇👇👇👇አርጉት

https://t.me/AbuAmetirhman
https://t.me/AbuAmetirhman
💯7👍1
👌 👉 ወደጥያቄና መልስ.......
👍5
ክብርሽን ጠብቂ!

[እህቴ]

ያንጋጠጠ ያንጋጥ  አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ  ለዝሙቱ ሴራ

ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ  እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ ።


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯22👍6
ኒቃቤ ሆይ!
#ለባይተዋርነት መገለጫ አድርገውሀል
እኔ ግን፤ የሚያሳስበኝ ለዲኔ ያለኝ ታማኝነት ነውና ግድ የለኝም።

#ኒቃቤጨዋነቴ፤ ክብሬ እና ኩራቴ

#አላህ ይውደደኝ እንጂ...
ባይተዋርነቱ አጅርን እያሰብኩ የምታገስበት የሁልጊዜ መንገዴ ይሁን
!
   
ኒቃቤ ውበቴ የኔ ማንነቴ
እስከመጨረሻው አንተው ነህ ህይወቴ

ኒቃቤ ክብሬ ነህ ነፃነቴ
የደስታ ምንጬ የአረህማን ትዕዛዜ ፍካቴ
ውበት ባንተ ይብቃኝ ልኑር ለብሼህ
ውስጤ ይደሰት በነፃነት ልቦርቅብህ

ምታስውበኝ አንተን ስለብስ ነው የምለው ፍክት
ሜካአፔ አንተው ነህ አያሻኝም ደግሞም ኧረ ሌላ ኮተት

ከጀሃነም መሸሻዬ
ወደ ጀነት መገስገሻዬ
ወደ ጌታዬ አቃራቢዬ
አዎ ኒቃቤ ሆይ አንተ ነህ ክብሬ
ሰዎች ያሉትን ይበሉ ልኑር አንተኑ አፍቅሬ

    
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
💯9👍6
ቆንጆ ሴት ፈላጊዋ ብዙ ነው
ነገር ግን _ፈላጊ ሁሉ ከልብ አፍቃሪ ነው ማለት አይደለም
ልብስ መሸጫ ሱቅ ቆንጆ ልብስ ተሰቅሎ ባየን ቁጥር ወይኔ ምነው ብር ኖሮኝ መገዛሁት እንደ ማለት ነው!

አንቺ ግን ጭምት ሁኚ ጭምት ሴት ብዙዎች ዘንድ ተፈላጊ ነገር ግን የማትገኝ ከልብ ተፈቃሪ ነች!


https://t.me/https_SITOTA_YESELEFY_EHTOCH
👍19